Forwarded from HU Charity Sector
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት በጎ አድራጎት ዘርፍ ፤ AHAVA፤Human Right ክለብ ጋር አንድ ላይ በመሆን የሀዋሳ ከተማ ማረሚያ ተቋምን ጎበኙ።
4/08/2017 ዓ.ም
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ ከ Human rights እና AHAVA ጋር በመሆን የተለያዩ የቁሳቁሶች ( አልባሳት: የንፅህና መጠበቂያ: የመሳሰሉትን) ድጋፍ ይዘው በሀዋሳ ከተማ ማረምያ ተቋም ውስጥ የሚገኙትን ታራሚዎች ጎበኙ።
በጉብኝቱ ወቅት የማረሚያው ተቋም ዋና አሰተዳደር ኮማንደሩ ለተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት አስተላልፏል። በመቀጠል ሰለጎበኛችሁ በጣም ደስተኞች ነን በማለት ደስታቸውን ለተማሪዎች ገልፀው ከዚህ በኃላም እንደዚህ አይነት ድጋፍና ማበረታቻ ከተማርዎች እንደምጠብቁ ገልጸዋል።
በጉብኝቱ ወቀት የተማሪዎች አገልግሎት ም/ዲን አቶ አስማማው ደምሴ እንደገለጸት ስለ መልካም አቀባበል አመሰግነው በመቀጠል ዛሬ ለጉብኝትና ትንሽ በእጃችን ያለውን ነገር ይዘን መተናል ቀጣይ ግን ስንመጣ ሰባቱን ካምፋሶችን አሰተባብረን የተለያዩ ነገሮች ማለትም የተለያዩ መጽሐፍትን፤ የንጽሕና መጠበቂያ ፤ የህክምና እቃዎችን ይዘው እንደምመጡ ቃል ገብተዋል።
የሀዋሳ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት የሆኑት ተማር እሰይ ጴጥሮሰ እንደተናገሩት ዛሬ ወደ ታራምዎች የመጣነው እኛ ለእናንተ አለን ብለን ፍቅራችንን ለመግለጽ ፤ ቀጣይም ደግሞ በዘላቅነት አብራናችሁ ለመቆም ነው ብለዋል።
በጉብኝቱ ወቅት ከተከናወኑ ተግባራት መካከል ሴት እና ወንድ ታራሚዎችን የማበረታታት እና ተሰፋን መሰጠት እንዲሁም በጊቢው የሚገኙትን ቤተ መፅሐፍት ፤ የመዝናኛ ቦታዎችን ጉብኝት ተደርጓል።
ርህራሄን በተግባር
| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አራጎት ዘርፍ
https://www.tg-me.com/husccs1

👍1🔥1
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta️ ️)
እንኳን ለትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
አምላክ የሰውን ልጆች ወዶ ከሰማይ ወረዶ የተሰዋበትን ቀን ነው የምናስበው። ኢየሱስ እንደ ተናገረው ከሞት ተነስቷል። በዚህም ጨልሞ የነበረው የሰው ልጆች ተስፋ መለምለም ችሎአል። ያለ ትንሣኤ ክርስትና ባዶ ነው። በክርስቶስ ትንሣኤ አሁን ሕይወት ሆኖልናል።
መልካም የትንሣኤ መታሰቢያ በዓል 🎉
Baga ayyaana yaadannoo du'aa ka'uutiin isin gahe. Waaqni ilmaan namootaa jaallachuun gubbaa waaqarraa bu'uu isaa guyyaa itti yaadannudha. Yesus akkuma dubbate du'aa ka'eera. Kanaanis, abdiin ilmaan namootaa dukkanaa'ee ture lalisuu danda'eera. Du'aa ka'uu malee Kristaanummaan duwwaadha. Du'aa ka'uu Kristoosiin amma jireenyi nuuf ta'eera.
Ayyaana yaadannoo du'aa ka'uu gaarii 🎉
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official

👍8
Forwarded from EGaDSSA (Ethiopian Governance and Development Studies School Association) (Tolera Mulugeta️ ️)
👍2
EGaDSSA (Ethiopian Governance and Development Studies School Association)
የሚመለከታችሁ ሁሉ መረጃውን ለማግኝት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፣ https://forms.gle/N8uPaW7uXYTEZWQC8
This form is only for graduated students‼️
👍1