Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
🎉🟠🔵
The Hawassa Student Union Youth Advisory triumphantly orchestrated a vibrant campus-wide cleaning and tree-planting initiative! This inspiring event saw enthusiastic participation from numerous campus clubs and associations, working hand-in-hand with esteemed university officials and our dedicated federal police. Together, we cultivated a spirit of unity and environmental stewardship in this dynamic gathering.
Stay tuned for more thrilling campaigns and events on the horizon! ✨

🌟 Are you ready to be a catalyst for change and join us in an exhilarating campaign? The Hawassa Student Union Youth Advisory warmly invites you to participate in a vibrant social media awareness initiative aimed at preserving the beauty and freshness of our campus environment. Here’s how you can make a difference:
1. Share this post with at least 10 friends to spread the word!
2. Add the captivating graphics below to your social media stories and platforms to amplify our message.
3. Inspire others to join this movement and be part of the solution!
Together, let’s create a cleaner, greener campus! 🌿💪✨

👏2❤1👍1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ruth)
የተወደዳችሁ የRvc ቤተሰቦች ከክረምቱ ወራት ረጅም ቆይታ በኋላ ቤታችንን ድምቅ አድርጋችሁልን ስላመሻችሁ ደስ ብሎናል።
ከዚህኛው የማስጀመሪያ መርሀግብር በኋላ መደበኛው የRvc ፕሮግራሞች በተለመደው መልኩ የሚቀጥል ይሆናል ። እንደ ቀድሞ ሁሉ አሁንም አብሮነታችሁ ስንቃችን ነው።
በቀጠሮችን መሰረት ሐሙስ ምሽት ከ 12:00 ጀምሮ የBook review ክፍላችን የመፅሀፍት ዳሰሳ ፕሮግራም የሚቀጥሉ ይሆናል።
በሶስቱም የRvc ክፍሎች በንቃት ለመሳተፍ ከቴሌግራም ቻናላችን በተጨማሪ በየዘርፉ የተከፈቱ የቴሌግራም ግሩፖችን መቀላቀሎን አይርሱ።
የበጎ አድራጎት ክፍል :- https://www.tg-me.com/+yqjcitQmodwxODhk
Book review ክፍል :-https://www.tg-me.com/rvcbookreview
የመዝናኛ ክፍል :- @Rvc መዝናኛ

👍2🔥2
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
ዉድ የዩኒቨርስቲያችን ማህበረሰብ ይህ መልካም እድል እንዳያመልጣችሁ እንገልፃለን ።
ማሳሰቢያ :- እድሉ ለተመራቂ ተማሪዎች ብቻ የተፈቀደ ነዉ።
ማሳሰቢያ :- እድሉ ለተመራቂ ተማሪዎች ብቻ የተፈቀደ ነዉ።
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
የዳዬ በንሳ ቡና ላኪ የግል ድርጅት የሚከተሉትን አመልካቾች አወዳድሮ ዉጤቱን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ።
❤6
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
✨ነገ ሀሙስ ነው።
ቀጠሯችን አልተረሳም አይደል?
እነሆ በቤታችን ተሰብስበን መፀሀፍትን የምንመረምርበት ወይ ደሞ በመፅሐፍት የምንመረመርበት ግዜው ደርሷል።
ባለፈው ሳምንት በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የመጽሀፍ ዳሰሳችን ነገ ከ12:00 ጀምሮ ይቀጥላል።
ከአዲስ አባላት ምዝገባ በኋላ ብዙ እንግዶችን እንጠብቃለን።
📌 መጽሐፉን አለማንበብ ወይንም አለመጨረስ ዳሰሳውን ከመታደም አያግድም።
ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub

👍5
Forwarded from Blattenaw
መቅረዝ ማነው?
በደቡብ ሬዴዮ እና ቴሌቪዥን ስር የሚንቀሳቀሰው "ንጋት ጋዜጣ" በየሳምንቱ ቅዳሜ ላይ የሚያሳትመው ጋዜጣ ላይ
በመዝናኛ ዘርፍ የሚዘጋጅ ኪነጥበብ በሚል አምድ የተለያዩ ኪነጥበባዊ ይዘት ያላቸውን ስራዎች እንዲሁም ኪነጥበቡ ላይ ያሉ ሰዎች ታሪክ፣ ስራዎች...ወዘተ በሚያቀርብበት ገፅ ነሐሴ 11, 2016 ዓ.ም በገፅ 4 ላይ ሰለ መቅረዝ ኪነ- ጥበብ አፍቃርያን ያዘጋጀውን እትም እነሆ።
ይሄን link በመጠቀም official የመቅረዝ telegram group ይቀላቀሉ:
https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents

❤3