Telegram Web Link
Forwarded from GNG Bana
መቅረዝና በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው "ተስፋ ነኝ ቤተሰብ" ለበጎ ስራ የተቋቋመ ህብረት በጋራ በመሆን በነገው ዕለት ከሌዊ ሆቴል ፒያሳ ፊት ለፊት በሚገኘው ቆንጀ ቡና አዳራሽ ዝግጅታቸውን ያከናውናሉ። የዚኛው መርሃ ግብር አላማ የክረምት በጎ ስራን ማስጀመር ሲሆን ንቁና ብቁ ትውልድን እንፍጠር በሚል መሪ ቃልም ይካሄዳል። በዝግጅቱም በመቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት እንደ ግጥም ወግ ሙዚቃና ሙዚቃዊ ተውኔት ያሉ የተለያዩ የኪነ-ጥበብ ስራዎች የሚያቀርቡ ሲሆን ውይይት፤ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተሞክሮ ቃለ መጠይቅ፤ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሮችም እንዲሁ ይካሄዳሉ። በዚም የሚገኘው ገቢ ሙሉ በሙሉ እርዳታን ለሚሹ ወገኖቸ የሚውል ይሆናል።

መቅረዛውያን በተማሩትና በተሰጣቸው አደራ መሰረት በትምህርት ግዜ ብቻ ሳይሆን በክረምቱም ባሉበት ሁሉ በጎ ስራዎች ላይ በመሳተፍ ግዚያቸውን እየተጠቀሙበትም እየጠቀሙበትም ይገኛሉ።

መሆን መኖር ስኬት!
መቅረዝ!
Landslide Disaster in Southern Ethiopia

A landslide is a mass of rock, earth, or debris that moves down a slope. They are often triggered by heavy rain, earthquakes, or volcanic eruptions. Landslides can cause widespread destruction, burying homes, buildings, and infrastructure.

On July 22, 2024, a devastating landslide struck the Kencho Shacha Gozdi Kebele in Geze Gofa District Gofa Zone, southern Ethiopia, killing over 200 people and the number may increase due to continued searching. The landslide happened in two rounds: the first triggered by heavy rains, followed by a second one that tragically buried people who had gathered to help. This disaster highlights the urgent need for early warning systems and research in this landslide-prone region.

Geological Society of Hawassa University wishes to offer condolences to all the families who lost their loved ones in this disaster.

Geological Society of Hawassa University

#Ethiopia #Landslide #NaturalDisaster #GofaZone
በጎፋ ዞን በተከሠተው የመሬት ናዳ በደረሠው አደጋ እና ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለሟች ቤተሰቦችና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን።

        INCLUSIVENESS CLUB
👉በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነዉ!
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (rvc)

ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ታዳሚ አለን ብለን...

መስከረም ሳይጠባ፣ አደይ ሳይፈነዳ አበባ አየሽዎይ ማለታችን ደስ ቢለን እኮ ነው።


አበባ አበባ ብለን መመለሳችንን ስናበስር በደስታ ነው።
እንደምን ከረማችሁ ውዶቻችን በብዙ ብናፍቃችሁ ፤ ጊዜው ሆኖ ትንሿ ቤታችን ብትርቀን ዘመን ባበጀልን የቴክኖሎጂ ጎጆ ሰብሰብ ልንል ወሰንን።

እስቲ ደሞ ስለ"ሀሳብ " እናስብ ...

1 ሀሳብ ምንድን ነው?

2 እኛ የምንፈልገውን ነዉ የምናስበው ? ወይስ የምናስበውን ነው የምንፈልገው ?

3 ሀሳብ ከየት ይመጣል? እኛ
የምናስበውን ሀሳብ ከየት አመጣነው? ሀሳብ የመጀመሪያዎች ሁሉ መጀመሪያ ነውን?

4 ሰው ከሀሳቡ ነፃነት ጀምሮ የሀሳቡ  እስረኛ ነውን? (ከሚያስበው ውጭ ማሰብ የማይችል ነውን?)

5 መጀመሪያ እኛ እናስባለንን? የመልሳችን መስፈርቱስ ምንድነው ? የምናስበው በአጋጣሚ ወይስ በምክንያት ???

እውነትን  ማሰብ ከስሜት ጋር ምን  ግኑኝነት አለው ????????????????

በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።

ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!


📍🗺️ አድራሻችን RVC Telegram channel ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
Well Done Team Hawassa👏👏👏👏👏👏
Forwarded from Hawassa University
Hawassa University School of Law Shines at African Human Rights Moot Court
**//**
July 28,2024
Hawassa University's School of Law students have achieved a remarkable feat by securing the 5th best memorial in the 2024 All African Human Rights Moot Court Competition held in Kigali, Rwanda, a prestigious competition where universities from 60 African countries participated.

Our exceptional students, Siham Ahmed, Yididya Melaku, and Misganaw Temesgien, guided by their instructor Befekadu Deriba, have made history in their first-time participation in the Christof Heyns Moot Court Competition in Rwanda.

We extend our heartfelt congratulations to these brilliant students and express our sincere gratitude to GIZ for their unwavering support and commitment to our students' success.

          Hawassa University
                 Ever to Excel!

Our Social Media Platforms:
***
Website: https://www.hu.edu.et
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=Z
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Hawassa University
ማስታወቂያ
**//**
ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓም

የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ የመመዝገቢያው ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት በ https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
2024/09/27 23:27:07
Back to Top
HTML Embed Code: