Telegram Web Link
ዛሬ ማለትም ሰኔ 7/2016 ዓ.ም በነበርን ፕሮግራም ለማህበሩ አዲስ አባላት የእንኳን ደና መጣቹ ንግግር እና የትውውቅ ግዜ፣ ስለ ማህበሩ አጠቃላይ ገለፃ እና በመጨረሻም ዘንድሮ ለሚመረቁ ለማህበሩ አባላት የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።

በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የገቨርናንስ እና ልማት ጥናት ተማሪዎች ማህበር (ሁጋድሳ)

👉አላማችን ''ብቁ ልማታዊ አመራር መፍጠር ነው''።
Summer Volunteers Training Schedule.doc
15.4 KB
Find attached file training schedule for those who have registered for Summer Volunteers Program

📌 የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የተመዘገባችሁ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የተዘጋጀ ስልጠና የጊዜ ሰሌዳ።

| HU Student Council Official
ይህንን የሞተር ቁልፍ ያገኛችሁ በወረቀቱ ላይ በተቀመጠው ቁጥር ወይም በ +251962850584 ደውላችሁ በመስጠት ትብብር እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።
Forwarded from True Culture University HU-Chapter (ilham🤍)
💫Wishing you a blessed Eid-ul-adhha filled with laughter, joy, and precious moments with family and friends.
Eid Mubarak!

#EidAladhha
#joyfulcelebration
#tcu_hawassa


👉🏼https://www.tg-me.com/tcuhawassa
Summer Volunteering Main Campus.xlsx
18 KB
——— Summer Volunteers List ———

Find attached list for those who have registered for Summer Volunteers Program.

📌 የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ስም ዝርዝር።

ከላይ ባለው ሊስት የተካተታችሁ ተማሪዎች የፊታችን ሰኞ 10/10/2016 ከቀኑ 8፡00 ላይ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ኦሬንተሽን (Orientation) ስለተዘጋጀ በሰዓቱ አንድትገኙ እናሳስባለን።

‼️ተመራቂ ተማሪዎች ሆናችሁ ለተመዘገባችሁ ‼️
እንደሚታወቀው ምዝገባው ተመራቂ ተማሪዎችን እንደማይመለከት በግልጽ ተቀምጧል ነገር ግን አንዳንድ ተመራቂ ተማሪዎች የመታወቂያ ቁጥር በመቀየር እና 3ኛ አመት በማለት የተመዘገባችሁ ለይተናል።
ለምሳሌ ያክል፦
Abayneh Dagano
Negash Yohannes
Esubalew Gebeyehu
Esubalew Kindu
G/Hiwot Kassa
Mulusew Damtie
Tesega Shimelis
Tsegaw Tamene ናቸው።

አንዲህ አይነት ተማሪዎች ስማችሁ እንደሚሰረዝ እና አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ሌላም እርምጃ እንደሚወሰድባችሁ ከወዲሁ ልናሳዉቃችሁ እንወዳለን።

የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት

| HU Student Council Official
Summer Volunteers Not Registered.xlsx
11.2 KB
ከላይ በተያያዘው ሊስት የተጠቀሳችሁ ተማሪዎች በቦታ እጥረት ምክያት ለክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ያልተመዘገባችሁ በመሆናችሁ ክፍት ቦታ ሲኖር ስለምትተኩ የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 8፡00 በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን።

የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት

| HU Student Council Official
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Feven Dereje
ለ2016 ተመራቂዎች በሙሉ  እንኳን አደረሳችሁ እያልን በየአመቱ ለተመራቂ ተማሪዎች ምርቃታችሁን ደመቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ነገሮችን በማቅረብ የሚታወቀው የህትመት ድርጅታችን @SAAA_printing ዘንድሮም የተለያዩ ሪቫኖችን,ባይንደር ,ጋወን ላይ የሚለጠፉ stickers በተለያየ አማራጭ ይዞላችሁ መቷል!!!

🔹ሪቫን ብቻውን
🔹ሪቫን + ህትመት
🔹ባይንደር
🔹ጋወን ላይ የሚለጠፉ stickers

➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን

በብዛት ወስዳችሁ መሸጥ ለምትፈልጉ ደግሞ ልዩ ቅናሽ ስላለን ደዉሉልን
+251926441647

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://www.tg-me.com/SAAA_printing
🔴🔴For Techno GC students🔴🔴
2024/09/27 21:35:17
Back to Top
HTML Embed Code: