Telegram Web Link
Hawassa University Students' Information Center
You all are invited.
ቀኑ ተቀይሯል ሰኔ 13 እና 14 ነው።
ሁላችንም ተጋብዛችኋል።
@hulsa
🗣መልካም ዜና ለሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

📌በፊታችን ባለዉ አርብ ማለትም በ07/10/2016, ለሁጋድሣ (HUGaDSSA) ተመራቂ አባላት (GC Students) የምስክር ወረቀት የሚሰጥበት ፕሮግራም እና የሽኝት ፕሮግራም ተዘጋጅቶዋል። ስለ ሆነም በዚህ ፕሮግራም ላይ የሁጋድሣ (HUGaDSSA) አባላት እንድትገኙ እናሳስባለን ። አባል መሆን ለምትፈልጉ ለሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ በዕለቱ የአባላት ምዝገባ እናደርጋለን....አላማችን ''ብቁ ልማታዊ አመራር መፍጠር ነው''።

📌ቦታዉ 👉ህንፃ/Block 121
(ሕግ እና ገቨርናንስ ቤተ-መጽሐፍት ፊትለፊት )

ሰዓቱ 👉ከ6:30-7:30
(6:30 ምንጀምርበት ሲሆን 7:30 ደግሞ ምንጨርስበት ይሆናል)

👉ማርፈድ አይታሰብም ‼️

#በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የገቨርናንስ እና ልማት ጥናት ተማሪዎች ማህበር (ሁጋድሣ)

#Hawassa University Governance and Development Studies Students Association (HUGaDSSA)


👉
https://www.tg-me.com/hugadssachannel
Forwarded from Tsiyon
አዋቂ ኢትዬጵያ እያዝናኑ የሚያስተምሩ የተለያዩ መረጃዎችን እንዲሁም አዳዲስ ነፃ የኦላይን ትምህርቶችን ከሰርተፍኬት ጋር በአማርኛ ይዞላችሁ መቱዋል።

የነፃ ስልጠና ፣ የተለያዩ የስራ እድሎችን፣ አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂ ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ። ለእድሎች ቅርብ ይሁኑ!


Telegram https://www.tg-me.com/awaqiethiopia
Instagram https://www.tg-me.com/awaqiethiopia/3759
Facebook https://www.facebook.com/awaqiethiopia
LinkedIn https://www.linkedin.com/company/awaqiethiopia/
Tik Tok https://www.tiktok.com/@awaqiethiopia?_t=8n6beXhNT9B&_r=1
YouTube https://youtube.com/@awaqi?si=iU1ReiawLTep3E7-
Twitter https://x.com/awaqiethiopia?t=SObpD_hXg7BDb22hoTBnKQ&s=09


#awaqiethiopia #ethiopia #awaqicourses #awaqi #opportunity #workshops #seminars #Scholarship #jobseekers
Forwarded from HU GC
👩‍🎓2024 GC 👨‍🎓 🎓
እንኳን አደረሳችሁ የምርቃት ቀናችሁ ላይ ደምቀት የሚሆኑ ባይደሮች እኛ ጋር ያገኛሉ
በግሩፕ ለምታዙ Discount እናደርጋለን



🤳0918242665
Good afternoon; your employability training will start this afternoon 8:30. Training Venu: Block 129.


Join us soon.
ለህግና ገቨርናንስ ለኮሌጁ ተመራቂዎች በሙሉ.

ለዛሬ ተይዞ የነበረው የመቀጠር ክህሎት ስልጠና፥ በሰልጣኝ ቁጥር ማነስ ምክንያት ለነገ 08/10/2016 ስለተላለፈ፥ ነገ 2፡30 ላይ ስልጠናውን ያልወሰደ በሙሉ Block 129 እንዲገኙ በጥብቅ እናስታውቃለን፤
ለህግ እና ገቨርናንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ:

የመቀጠር ክህሎት ስልጠና፥  ነገ ማለትም በ08/10/2016 ፥ ጠዋት 2፡30 ላይ ስልጠናው ስለሚሰጥ የኮሌጁ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ Block 129 እንድትገኙ በጥብቅ እናስታውቃለን።
🔴opportunity alert🔴



Only for 2nd-4th year students.

Limited seats available 👇👇👇

https://shorturl.at/Zlchu
2024/09/27 21:30:47
Back to Top
HTML Embed Code: