Forwarded from Tsiyon
🎓 ለ2016 ተመራቂዎች🎓 በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ እያልን በተለያየ አማራጭ ሪቫኖችን ይዘን መተናል
ቀድመው ለሚያዙ ቅናሽ አለን
ሪቫኑ ለይ የፈለጉትን ነገር በፈለጉት ዲዛይን እናትማለን
ሪቫን ያለ ህትመት እንደ ምርጫችሁ ማዘጋጀት ጀምረናል
^ሪቫን ብቻውን
^ሪቫን+ህትመት
ቅድሚያ ለሚያዙ ቅናሽ እናደርጋለን
➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን
0983730253
0704778645
0966438908
ይደውሉ
ቀድመው ለሚያዙ ቅናሽ አለን
ሪቫኑ ለይ የፈለጉትን ነገር በፈለጉት ዲዛይን እናትማለን
ሪቫን ያለ ህትመት እንደ ምርጫችሁ ማዘጋጀት ጀምረናል
^ሪቫን ብቻውን
^ሪቫን+ህትመት
ቅድሚያ ለሚያዙ ቅናሽ እናደርጋለን
➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን
0983730253
0704778645
0966438908
ይደውሉ
👍4
Movie Night happening soon in as few minutes in B121 🍿🍿🎥
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Yohannes Moges)
ለ Inclusiveness ክበብ አባላት በሙሉ ነገ በ16/09/2016 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ነባር ህንፃዎችን ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ለማድረግ የመወጣጫ (Ramp) ግንባታ መስራት ስለምንጀምር ሁላችሁም የክበቡ አባላት ከጠዋቱ 2:30 ላይ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እንድትገኙ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:ተመራቂ ተማሪዎች መገኘት ግዴታ ነው!!
ኢነንክሉሲቭነስ ክበብ
🤝 በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነው!
For all members of Inclusiveness Club, tomorrow (16/09/2016) from 2:30 in the morning we will start the construction of a ramp to make the existing buildings of Hawassa University suitable for the peoples with disabilities. so we strongly urge all the members of the club to attend the African Hall meeting at 2:30 in the morning.
✍️Note: Attendance of graduate students is mandatory!!
🤝When Every One is Included,Every one Wins!

👍3👏1
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Yohannes Moges)
ለ Inclusiveness ክበብ አባላት በሙሉ ነገ በ16/09/2016 ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ነባር ህንፃዎችን ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ለማድረግ የመወጣጫ (Ramp) ግንባታ መስራት ስለምንጀምር ሁላችሁም የክበቡ አባላት ከጠዋቱ 2:00 ላይ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እንድትገኙ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን።
✍️ማሳሰቢያ:በፕሮግራሙ ላይ ለተገኘ ተማሪ የዕውቅና ሰርተፊኬት እንሰጣለን!
ኢነንክሉሲቭነስ ክበብ
🤝 በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነው!
For all members of Inclusiveness Club, tomorrow (16/09/2016) from 2:00 in the morning we will start the construction of a ramp to make the existing buildings of Hawassa University suitable for the peoples with disabilities. so we strongly urge all the members of the club to attend the African Hall meeting at 2:00 in the morning.
✍️Note: We will give a certificate of recognition to a student who attends the program!

👍2
Attention Graduates!
We are thrilled to announce the prestigious universities hosting the Milk Run!
Get ready, Hawassa, Bahir Dar, Haramaya, Jimma, and Wollo Universities, as we bring the biggest career expo to your doorstep.
Brace yourselves for an unforgettable experience!
Register now using this link: https://docs.google.com/forms/d/1G_3M9gjA0k3z6Zqfcqj4Z3Ub28YP1Zp-AhQ68ITQ-B0/viewform?edit_requested=true
Don't miss out on this opportunity!
#Dereja #MilkRun #Universities

👏1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL
------- አንድ ሞዴስ ለእህቴ -------
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት ከGender Office እና ከዩኒቨርሲቲው የተለያዩ ክበባት ጋር በመተባበር "አንድ ሞዴስ ለእህቴ" በሚል መሪ ቃል የኢኮኖሚ ችግር ያለባቸውን ልጆች ለመደገፍ ታስቦ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ የማሰባሰብ ፕሮግራም ይዟል። በመሆኑም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዚህ ፕሮግራም ላይ የራሳችሁን አስተዋጽኦ እንድታበረክቱ ጥሪ ያቀርባል።
እንዴት መሳተፍ እችላለው?
1. በአይነት አንድ ፓድ ወይም ከዛ በላይ ማበርከት
2. በገንዘብ የአንድ ፓድ መግዣ ወይም የቻላችሁን መጠን በማዋጣት
የቆይታ ግዜ፥ ግንቦት 16 እስከ 23፡ 2016 ዓ.ም
እያንዳንዳችን የምናደርጋት ትንሽ ነገር ትልቅ ዋጋ አላት!
| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት
ለበለጠ መረጃ፥ 0985228419/ 0916071094
ቴለግራም ቻነል፥ @hustudentcouncil
#Hawassa_University

👍3😢1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Redu Mebratu)
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን
ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።
በዚህ ሳምንት ስለ የማወቅ መጨረሻው ምንድን ነው? በሚል ሀሳብ መነሻነት እየመከርን የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው ግን የሚከተሉትን ነጥቦች እያሰላሰላቹት ቆዩን።
1. አንድን ነገር “ማወቅ” ማለት ምን ማለት ነው? እውቀት ተጨባጭ ነው (ከአዋቂው የፀዳ) ወይንስ ግላዊ (በእኛ ልምድ እና አመለካከቶች የተቀረጸ)? እንደ ሳይንሳዊ፣ ስሜታዊ ወይም መንፈሳዊ ያሉ የተለያዩ የእውቀት ዓይነቶች አሉ?
What does it mean “to know” something? Is knowledge objective (independent of the knower) or subjective (shaped by our experiences and perspectives)? Are there different types of knowing, such as scientific, emotional, or spiritual?
2. ሁሉንም ነገር በእውነት ማወቅ እንችላለን? የበለጠ ለማወቅ መፈለጋችንን የምናቆምበትስ, ነጥብ አለ?
Can we ever truly know everything? Is there a point where we stop needing to know more?
3. ለምንድነው እውቀትን የምንፈልገው? ማወቅ እንደ ግለሰብ እና እንደ ማህበረሰብ እንዴት ይጠቅመናል? እውቀትን መፈለግ በባህሪው ጥሩ ነው ወይስ ጎጂ ሊሆን የሚችልባቸው ቦታዎች አሉ?
Why do we seek knowledge? How does knowing benefit us as individuals and as a society? Is the pursuit of knowledge inherently good, or are there areas where it could be detrimental?
4. “የማወቅ መጨረሻ” የሚለው ሐረግ ላይ, ምን ሊነሳ ይችላል? ገደብ ላይ መድረስን፣ ሙሉነት ላይ መድረስን ወይስ ሌላን, የቱን ይጠቁማል?
What does the phrase “the end of knowing” evoke? Does it suggest a limitation, a fulfillment, or something else entirely?
በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።
ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
❤3
Forwarded from 2016 GC_HU main campus (Hanny)
Due to ongoing training activities at the main campus, loud sounds are not permitted. As a result, the celebration venue has been moved to the Techno Campus. While embracing this change, we kindly remind everyone that taking pictures and celebrating in a peaceful and serene atmosphere is not only allowed but encouraged if celebrated in main campus.
With sincere apologies.
With sincere apologies.