Telegram Web Link
Forwarded from Savior
ቤተልሔም የፋሽን ስፌት ለGC ተማሪዎች ቆንጆ ሱፍ ማሰፋት ለምትፈልጉ  ታላቅ ቅናሽ በማድረግ የድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ዕድል ተመቻቹቷል ሁላችሁም እንዳትቀሩ ! ለ ዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎችም የ 30% ቅናሽ በማድረጋችንን በደስታ እናበስራለን።

ስለዚህ ማሰፋት የምትፈልጉ ተማሪዎች ከዚ በታች ባለው ስልክ እየደወላችሁ አንድትመጡ ስንል በአክብሮት ጋብዘናል!!

እንዲሁም አማራጭ ሱፋችን ለማየት ታች ወዳለው ግሩፕ ይቀላቀሉ
https://www.tg-me.com/bethelemsuit

0911996579
0972736977
👍2
🔊🔊🔊 ATTENTION ALL HULSA MEMBERS! 🔊🔊🔊

🌟 IMMEDIATE NOTICE 🌟

HULSA is thrilled to announce the organization of a MINI MOOT COURT COMPETITION between 3rd year law students on the highly relevant and contentious issues between:
√ Ethiopia and Eritrea
√ Ethiopia and Somaliland
√ Russia and Ukraine

🗓️ DATE: 19th May 2024

This exciting event is in collaboration with our talented 3rd year law students and promises to be an intellectually stimulating experience for all participants!

To ensure inclusivity, HULSA invites ALL interested students to join the team representing either RUSSIA or UKRAINE. 🤝🌍

Certificate will be awarded for participants (from 4th and 5th year students) as well as the main competitors (3rd year law students) to make this competition even more prestigious and rewarding! 🏆💼

Don't miss out on this incredible opportunity to showcase your legal skills and knowledge in a competitive yet supportive environment. Let's make this mini moot court competition a resounding success together! 🌟👩‍⚖️👨‍⚖️

#HULSA #MootCourtCompetition #RussiaVsUkraine #LegalExcellence #LawStudents #ExcitingOpportunity

@hulsa
"ንግስት ፉራ እና ሌሎችም" የተሰኘው የጥበብ ድግስ በመቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አፍሪካ አዳራሽ በቀን 10/09/2016 በደመቅና ባማረ ሁኔታ ተኪያሄደ።

እጅግ ብዙ የሚነገርላት የንግስት ፉራ ታሪክ በመቅረዝ ጥበበኞች ተፅፎ ተከሽኖና ተሰናድቶ ለታዳሚው ባማረ መልኩ ቀርቧል። ጣፋጭ ግጥሞች ወግ አና ውብ ዜማዎችም ተራቸውን እየጠበቁ ለተከበሩት ታዳሚያን ደርሰዋል። በዕለቱም የተማሪዎች አገልግሎት ዲን፣ የተማሪዎች መማክርት ፕሬዝዳንትና ፋይናንስ ዘርፍ ተጠሪ እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

ሀላችንም እንኳን ደስ ያለን እያልን ይህ አይነቱ ስራ ቀጣይነት ያለው በመሆኑ ሁሉም የግቢው ማህበረሰብ የበኩሉን እንዲወጣ አሁንም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። በዚ ስራ ላይ ከጅምሩ አንስቶ እስከፍፃሜው ለለፉ ለተባበሩ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው።

መሆን መኖር ስኬት!
መቅረዝ ግንቦት 2016

ታላቁን መቅረዝ መቀላቀል ምትፈልጉ የሚከተሉትን የቴሌግራም አካውነቶች ተጠቀሙ: 👉 @zewdnsh @Beli1223 @Bereket_gebremichael @epha21
👍3🥰1
2025/07/09 05:49:11
Back to Top
HTML Embed Code: