Telegram Web Link
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Mima)
List of delegates.pdf
186.9 KB
Tomorrow's simulation will be attended by the following students. Congratulations to all of you! The Model United Nations (MUN) simulation is scheduled to commence at 3:00 AM LT.
❗️Please note that formal dress code is expected from all participants.
❗️All of you are expected to bring your position paper in colour print hard copy.
👍5😢1
Forwarded from 2016 GC_HU main campus
🎓 NOTICE: Calling all Graduating Students of Hawassa University Main Campus 🎓

Are you ready to leave your mark in the university's history books? If you're a graduating student of Hawassa University Main Campus and you want to be featured in the 2024 yearbook, now is your chance!

Please take a moment to fill out the Google Form provided to ensure your inclusion in this special publication. Your picture and personal details will be immortalized in the pages of the yearbook for generations to come.

Don't miss out on this opportunity to capture your time at Hawassa University and celebrate your achievements with your peers. Click the link below to register now!

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd69gWrAp_6mzzoVyRPSmOpGhoZdlTjaynAz1oU3gXrFtUCZw/viewform?usp=sf_link

main campus G.C Committee
👍3
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)

ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን

  ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።

  በዚህ ሳምንት ስለ በቀል ስናወጋ የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው ግን የሚከተሉትን ሀሳቦች እያሰላሰላቹት ቆዩን።

🔺በቀል ማለት ምን ማለት ነው
🔺በቀል ተገቢ የሚሆንበት የበደል አይነት አለ ?
🔺በቀል ለተበዳይ ሰው ፋይዳው ምን ድነው ወይስ ጉዳቱ ያመዝናል
🔺በቀል መጨረሻ ወይም ማለቂያ አለው
🔺አንድ አንዶች በቀልን እውነተኛ ፍትህ ማስፈኛ ነው ይላሉ,በቀል የእውነት ለተበዳይ ፍትህ ይሰጣል?

  በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።

ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!

📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍3
Forwarded from HU Charity Sector
--------------- ትንሳኤን በበጎነት ---------------

ውድ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፡
እነሆ ከፊታችን የሁላችንም ተሳትፎ የሚጠይቅ አንድ ትልቅ ፕሮግራም ይጠብቀናል። እንደሚታውቀው የትንሣኤ በዓል ሚያዚያ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ይውላል። በመሆኑም ይህንን በአል አስመልክቶ በአሉን ጎዳና ላይ ካሉ ልጆች ሰዎች ጋር ለማክበር ታቅዷል። ለዚህ እቅድ መሳካት ደግሞ የእናንተን ትብብር ያስፈልጋል።

ለበአሉ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል?
-  ልብስ እንደ ሱሪ፡ ጫማ፡ ቲሸርት፡ ኮት፡ ሹራብ፡ ሸሚዝ እና የመሳሰሉ የወንድ እና የሴት አልባሳትን ካላችሁ መለየት እና ከጓደኞቻችሁ መሰብሰብ
- እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩ ነገሮችን ወደ ዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት ቢሮ ቁ፡2 ከስኞ - ሐሙስ ድረስ (21-24/2016) በማምጣት መስጠት።

ዛሬ እኛ በምናደርገው መልካም ተግባር ሌሎችን ደስ እንደማሰኘት፡ በእኛ ምክንያት አንድ ሰው ሲደሰት እንደማየት እና ለሰዎች እንደመትረፍ የመሰለ መልካም ነገር የለም።
እስኪ በአንድነት በመተባበር የሆነ ትልቅ ነገር እናድርግ!

ለበለጠ መረጃ፥  0916071094 ይደውሉ

ርህራሄን በተግባር
| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት፡ የበጎ አድራጎት ዘርፍ
👍61
🎓 NOTICE: Calling all Graduating Students of Hawassa University Main Campus 🎓

Are you ready to leave your mark in the university's history books? If you're a graduating student of Hawassa University Main Campus and you want to be featured in the 2024 yearbook, now is your chance!

Please take a moment to fill out the Google Form provided to ensure your inclusion in this special publication. Your picture and personal details will be immortalized in the pages of the yearbook for generations to come.

Don't miss out on this opportunity to capture your time at Hawassa University and celebrate your achievements with your peers. Click the link below to register now!

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd69gWrAp_6mzzoVyRPSmOpGhoZdlTjaynAz1oU3gXrFtUCZw/viewform?usp=sf_link                                       

https://www.tg-me.com/hugadssachannel

main campus G.C Committee
ለ 2016  ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለዚ አበቃችሁ እያልን  ጥራታቸውን የጠበቁ ዋጋቸውም እጅግ ተመጣጣኝ የሆኑ  ውብ  ሪቫኖችን አዘጋጅተን  ድመቁበት ብለናል።

📌  በፈለጉት ዲዛይን እና በፈለጉት ፅሁፍ እንዲሁም በፈለጉት ቀለም (color)  ማዘዝና መግዛት ይችላሉ።

📌 ምርታችን ከፍተኛ ጥራት ያለው (international standard) ሲሆን  ዋጋችን ደግሞ የተማሪን ኪስ ያማከለና  እጅግ ተመጣጣኝ ነው።

የሚከተሉትን የtelegram username እና ስልክ በመጠቀም ይዘዙን አሳምረን እናደርሳለን።

@zewdnssh  0951015243  / 0974257536
👍2
#HawassaUniversity

ለ2016 ዓ.ም ተመራቂ የማታ እና የእረፍት ቀናት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ፤

የከፍተኛ ትምህርት መወጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ከትምህርት ሚኒስቴር በተገለጸልን መሰረት የማታ እና የእረፍት ቀናት ተማሪዎች በሙሉ 500.00 (አምስት መቶ) እንዲከፍሉ በተቀመጠው መሰረት የ2016 ዓ.ም ተመራቂ የማታ እና የእረፍት ቀናት ተማሪዎችም እስከ ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም ከዚህ በፊት ክፍያዎችን በምትከፍሉበት በዩኒቨርሲቲው የውስጥ ገቢ አካውንት Gov (1128) 1000013481788 ገቢ እያደረጋችሁ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡

👉https://www.tg-me.com/hugadssachannel
2025/07/08 19:17:51
Back to Top
HTML Embed Code: