Telegram Web Link
Environmental Protection club
Launching Event
Everyone is invited make sure to join us
4th April
8:00 LT
African union hall
"Join hands, save the lands: Be the change for environmental protection!"
https://www.tg-me.com/environmental_protection_club
👍2
Forwarded from HU Charity Sector
ማሳሰቢያ

የምዝገባ ጊዜው እንዲራዘም በጠየቃቹን መሰረት በተማሪዎች መማክርት ለበጎ አድራጎት አባል ለመሆን እየፈለጋችሁ እስካሁን በተለያየ ምክንያት ያልተመዘገባችሁ ካላችሁ እንድትመዘገቡ የምዝገባ ጊዜው እስከ 25 /07/2016 የተራዘመ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። መመዝገብ የሚፈልግ ጓደኛ ካላችሁ ይሄንን መረጃ ማጋራት ይቻላል።

ለመመዝገብ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScqO5GUoJIvCgZCYbN87AP6PFdyxDlNzQaokPpPi7T5yvhjdQ/viewform?usp=sf_link

ርህራሄን በተግባር
| የተማሪዎች መማክርት የበጎ አደራጎት ዘርፍ
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘርፍ የካፌ ሰራተኞችን በማሳረፍ በምሳ ሰዓት አገልግሎት ሰጠ።

መጋቢት 24/2016 ዓ.ም

በተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ በዛሬው ዕለት (መጋቢት 24 ቀን) በምሳ ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሚገኙ ሁለት የተማሪዎች መመገቢያ(ካፊተሪያ) ላይ መደበኛ ሰራተኞችን በማሳረፍ በጎነትን በተግባር  አሳይቷል።

በተለምዶ የቀድሞ ሊያብራሪና መርከብ ካፌ ተብሎ በምጠሩ ካፊቴሪያዎች በያንዳንዳቸው 25 በድምሩ 50 ተማሪዎች በስራው የተሳተፉ ስሆን ሳህን ማጠብ፣እንጀራ መጨመር፣ወጥ መጨለፍ እንድሁም ለሎችም ዘርፈ ብዙ ስራዎች በሰዓቱ ተከናውኗል።

ተማሪዎችን በተማሪዎች በማስተናገድ ከሀሳብ ባለፈ በጎነትን በተግባር ለማሳየት የተሰራው የበጎ አድራጎት ሰራ ሰራተኞችን ከማሳረፍ ባለፈ ትልቅ ትርጉም እንዳለውም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድርጎት ዘርፍ ተጠር ተማሪ አሰበ ፍቃዱ ተናግሯል።

በስራውም ወቅት የተማሪዎች አገልግሎት ም/ዲን አቶ  አስማማው  ደምሴ ፣ የተማሪዎች ህብረት ፕረዚዳንት ተማሪ እሴይ ጰጥሮስን ጨምሮ ለሎችም የተማሪዎች መማክርት አባላት በማስተባበርና ስራውን በማገዝ ተሳተፈዋል።
በበጎ አድራጎት ዘርፍ በተሰራው ስራ የተማሪዎች አገልግሎት ደስተኛ መሆኑን የገለፀ ስሆን ለወደፊትም እንደዚህ ያሉ መልካም ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው አሳስበው በስራው የተሳተፉ ተማሪዎችን አመስግነዋል።
👍167👏1🙏1
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
በኢንክሊሲቭነስ ክበብ አቻ ለአቻ ውይይት(Peer Discussion) የተመዘገባችሁ አባላት ሁላችሁም ነገ ሀሙስ 8:30 ውይይት ስለምናካሂድ Rvc ቤተ መፅሀፍት እንድትገኙ እናሳስባለን።

ውይይቱ ላይ ነገ እማይገኝ የተመዘገበ አባል የእውቅና ሰርተፍኬት እንደማያገኝ እናሳስባለን።

በጎነት ለራስ ነው።
Inclusiveness Club
               
join our Channel 👇👇
@inclusivness_club
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔆Join the Reasonable Visionaries Collection (RVC) 🌟
📚Hawassa University

📅 Discussion Every Saturday Night at 1:00 LT

🎉 4 Grand Events Throughout the Year

😇 Charity Works 

📍 Location: Main Campus, on the way to the Student Clinic, In front of the Radio Station 


Join our channel!
Don't miss out on this fantastic collection of like-minds.


#Join_our_teams
◇ Book review team
https://www.tg-me.com/rvcbookreview

◇ Entertainment team


🚀 Join RVC Club on Telegram 

Let's gather for insightful discussions and memorable events. Be part of something extraordinary with RVC! 🌌


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub

For more information: 👉
@BetelhemMebratu
@AyinadisTarekegn
👍4
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Yohannes Moges)
ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴቶችና እና ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ዳይሬክቶሬት አማካኝነት ዓለም አቀፋ የሴቶች ቀንን በማስመልከት ''ሴቶችን እናብቃ ፤ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ'' በሚል መሪ ቃል በአፋሪካ ህብረት አዳራሽ ነገ 27/07/2016ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ስለዘጋጀ ሁላችሁም በአክብሮት ተጋብዛቹሀል።
በእለቱ:
  ➥ ንግግር በተጋባዥ እንግዶች
  ➥ የህይወት ልምድ ተሞክሮ
  ➥ ልዩ ልዩ የመዝናኛ ዝግጅቶችና
  ➥ ሌሎችም
የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳ : የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት።
#ቦታ: አፋሪካ ሕብረት አዳራሽ
#ሰዓት: 8:00

#የሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ_ሴቶችና_ማህበራዊ_ጉዳዮች_አካቶ_ትግበራ_ዳይሬክቶሬት
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Feven 🦋)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Skyrocketing energy levels! 🚀 Our Aerobics session took us on a heart-pumping journey, boosting our endurance and Powering us through the cardio challenge . We soared through the routine, challenged our bodies, and celebrated the incredible strength within us! 🌈 Don't forget to join us every Saturday at 12:30 in the morning at Main campus basketball court let's all take another step towards our health and fitness goals! 💥💪.
# Aerobics
# workout
https://www.tg-me.com/UNA_ET
1
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)


ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን

ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።

የዚህ ሳምንት መወያያ የሆነውን ሀሳብ እንደሚከተለው አቀረብንላቹ፤ እስከዛ እያሰላሰላቹት ቆዩን

ዋናው የወንጀል ህግ አላማ አጥፊዎችን ማረማና ማነጽ ነው።
አንድ አንድ ሀገራት ጥሩ እንክብካቤ እና በአያያዝ ይዘው በተሻለ አርመው ወደ ማህበረሰቡ ይቀላቅላሉ፣ያግባባሉ።
አንድ አንዶች ደሞ አሰቃይተው፣ ተስፋ አስቆርጠው ወይም የተሻሉ ወንጀል አድራጊዎች አድርገው ያሶጣሉ!።

📌 የሆነው ሆነና በምክንያት ዕርሶ ምን ያስባሉ?

📌 ማረሚያ ቤቶቻችን ምን መምሠል አለባቸው?

📌 ከማረምና ማነፅ ጎን ለጎን ለተጎጂውም ፍትህ ከመስጠት ዘንዳ እንዴት ይያዙ ትሉናለችሁ?


በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።

ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!


📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
1
2025/07/12 11:20:01
Back to Top
HTML Embed Code: