Telegram Web Link
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Кαℓ 🫧)
የምግብ አገልግሎት ለውጥ ለሚፈልጉ የዋናው ጊቢ ተማሪዎች


በ2017 ዓ.ም የምግብ አገልግሎት በተማሪዎች ካፌ የምታገኙ እና 2018 ዓ.ም ነን ካፌ በመሆን የምትክ ገንዘብ መዉስድ የምትፈልጉ ወይም ነን ካፌ የነበራችሁ ወደ ካፌ መመለስ የምትፈልጉ 2ኛ አመትና ከዛ በላይ እንዲሁም other natural science የተመደባችሁ ተማሪዎች ለእረፍት ከመሄዳችሁ በፊት ይህንን Google Form እንድትሞሉ እናሳስባለን::

For students of the Main Campus who want to change their food service


We urge students in their 2nd year and above, as well as "other natural science" students who received food service at the Student Cafe in 2017 and who want to withdraw money by becoming a Non-Cafe in 2018, or who want to return to the Cafe after being a Non-Cafe, to fill out this Google Form before going on brake.

https://forms.gle/Usto1MCQRN8Ed2Bq9

Hawassa university students service head office
Forwarded from Hawassa university
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለወንዶችም ለሴቶችም የመመረቅያ ጫማዎችን በነፃ! ከLink Computer!

ከናንተ ሚጠበቀው: ከስር ባሉት ሊንኮች Telegram channel join ማድረግና tik tok account follow እንዲሁም Videoውን like እና share ማረግ ሲሆን:

Tik tok video ስር ጫማው ለምን እንደሚያስፈልጋችሁ Comment በማድረግ ብዙ Like ያገኙ Commentዎች ተመርጠው የሚሸለሙ ይሆናል!

Tik tok:
https://vm.tiktok.com/ZMS6KwSdX/

Telegram: https://www.tg-me.com/Linksolidtech

For more:
0953999991
0951015243
በዓለምአቀፋዊ የሰብዓዊነት ህግጋት ላይ ትኩረት ያደረገው 8ኛው ሀገር አቀፍ የምስለ ችሎት ውድድር ፍጻሜውን አገኘ
********
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህግ ት/ቤት ከዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (ICRC) ጋር በመተባበር በዓለም አቀፋዊ የሰብዓዊነት ህግጋት ላይ ትኩረት ያደረገው 8ኛው ሀገር አቀፍ የምስለ ችሎት ውድድር በጎንደር አስተናግዷል::

ግንቦት 21/2017 ዓ.ም ፍጻሜውን ባገኘው በዚህ ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምስለ ችሎት ውድድር በትናንትናው ዕለት የጅማ እና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተወዳዳሪ ተማሪዎች ለፍፃሜ ውድድር መድረሳቸው ይታወቃል። በመሆኑም ዛሬ በተደረገው የፍፃሜ ውድድር የጅማ ዩኒቨርሲቲ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ባደረጉት ውድድር የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቀዋል፡፡ እንዲሁም የጅማ ዩኒቨርሲቲ እና የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በቅደም ተከተል የሁለተኛና የሦስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን ያጠናቀቁ ሲሆን፣ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተወዳዳሪዎች በውድድሩ ጥሩ የክርክር ጽሁፍ አቅራቢ ዘርፍ ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪ የሆነችው ተማሪ ንያማል ቲቢትሀ ጥሩ ተናጋሪ በሚል ዘርፍ ልዩ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ አሸናፊዎች በአፍሪካ ደረጃ ኬኒያ ናይሮቢ ላይ በሚካሄደው አህጉራዊ ፣ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊነት ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ ይሆናል፡፡

Congrats, Hawassa University👏
8👍1
Forwarded from Savior
🚀 Rent Your LinkedIn Account & Earn Weekly! 💰

Looking for an easy way to make passive income? 💡 Rent out your LinkedIn account and get paid weekly!

Requirements:
500+ connections
Account age: 1+ years

📩 Interested? DM me now with your profile link: @Saveioral11

💰 Weekly payments • Safe & reliable • Flexible terms
Forwarded from Tolera MKG
4_5897556058133502833.xls
235.5 KB
ለሚመለከተው‼️
በመጪው ሰኔ ወር በሀገር አቀፍ ደረጃ በዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጠው የመውጫ ፈተና ሙሉ የፈተና ፕሮግራም/schedule/ ደርሶናል።

https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
2
2025/09/16 07:45:34
Back to Top
HTML Embed Code: