ለዛሬ ማታ ቀጠሮ ይዘናል!✨
#JCSA ONLINE TALKSHOW
በዚህ ሳምንት በJCSA የበይነመረብ እልፍኝ #ከአሰላ _ፋና_ኤፍኤም እስከ #ፋና- ሚዲያ- ኮርፖሬሽን(#FMC) የዘለቀ በሪፖርተርነት ፣በመዝናኛ ዝግጅት እንዲሁም በዋነኛነት የምርመራ ዘገባዎችን በመስራት ለበርካታ ዓመታት በጋዜጠኝነት ሙያ የቆየ እና የካበተ ልምድ ያለው የአሁኑ የፋና ምርመራ ክፍል ዋና አዘጋጅ #ጋዜጠኛ አፈወርቅ _እያዩ የዛሬው የJCSA የበይነመረብ ልምድ ልውውጥ (online talkshow) እንግዳ ሆኖ ይቀርባል ።
#_ዛሬ እሁድ(03/09/17) እንደተለመደው #ከምሽቱ_2:00 ሰዓት ጀምሮ በJCSA የቴሌግራም ግሩፕ ይጠብቁን👇👇
https://www.tg-me.com/HU_JCSA_Group
🎤አቅራቢ፦#ፍርዶስ ሙሃመድ (የ3ተኛ አመት የጋዜጠኝነት እና ስነ-ተግባቦት ተማሪ)
📌መርሐግብሩ የሚከወነው በጎግል ሚት(googlemeet) ሲሆን የውይይቱ ሰዓት ሲቃረብ የመወያያ ሊንኩን የምናጋራችሁ ይሆናል።
📌 #እንዳያመልጣችሁ
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
#HU_JCSA

❤1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
እንኳን ደስ አለን✨
የ#rvc መጻሕፍት ዳሰሳ ክፍል ዝግጅት ከባለ እንጨት ግድግዳ ቤት ወጣ ብሎ በኢትዮጵያ ራዲዮ ሊደመጥ ነው።
ከዛሬ(እሁድ 03/09/17)ከቀን 7:30 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ሳምንታት በዚሁ ቀን እና ሰዓት ይጠብቁን።
📌 ዛሬ(እሁድ 03/09/17) 7:30 ላይ
ዝግጅቱን ለማድመጥ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇👇👇
Listen to EBC-NATIONAL RADIO | Zeno.FM
https://zeno.fm/radio/ebc-ethiopia-radio/
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub

❤2👏1
Forwarded from HULSA (HU Law Students Association)
‼️ IMPORTANT UPDATE – PUBLIC LECTURE REGISTRATION ‼️
We need your PHONE NUMBER to confirm your spot!
Many of you registered already — thank you!
But the first form missed the phone number and email field, so we can't reach out to confirm participation or send certificates.
PLEASE FILL THIS NEW FORM NOW to secure your seat:
[NEW REGISTRATION LINK]
(Only those on this new list will be contacted.)
__
🎤 Hawassa University’s FIRST-EVER Public Lecture on Climate Justice!
With Certification | Limited Spots | Urgent Re-Registration.
In proud collaboration with
UNA Ethiopia – HU Chapter | Eco Justice Ethiopia | Enfluencers
Topic:
“CLIMATE JUSTICE IN ACTION:
Case Study Roles in the Global Plastics Agreement”
Speaker:
JODAHI PETROS
•Research & Policy Director, Enfluencers
°Ethiopia’s Youth Delegate to Africa UN Climate Conferences (COPS)
•Representative, African UN Youth Delegate Program (2022/23)
Date: Monday, May 12, 2025
Time: 2:00 PM (EAT - Afternoon)
Venue: AU
@hulsa

WHERE WE LEAD THE LEGAL CHARGE!
👍2❤1
#አሁን✨
#JCSA ONLINE TALKSHOW
JCSA የበይነመረብ እልፍኝ #ከአሰላ _ፋና_ኤፍኤም እስከ #ፋና- ሚዲያ- ኮርፖሬሽን(#FMC) የዘለቀ በሪፖርተርነት ፣በመዝናኛ ዝግጅት እንዲሁም በዋነኛነት የምርመራ ዘገባዎችን በመስራት ለበርካታ ዓመታት በጋዜጠኝነት ሙያ የቆየ እና የካበተ ልምድ ያለው የአሁኑ የፋና ምርመራ ክፍል ምክትል ዋና አዘጋጅ #ጋዜጠኛ አፈወርቅ _እያዩ ጋር የJCSA የበይነመረብ ልምድ ልውውጥ (online talkshow)ተጀምሯል ከታች ባለው ሊንክ ተጠቅመው ይቀላቀላሉ።
👇👇👇👇👇👇👇
https://meet.google.com/wvo-vuna-jaf

#እናመሰግናለን 🙏
03/09/17
የተወደዳችሁ የጋዜጠኝነት እና ስነ-ተግባቦት ተማሪዎች ማህበር (ጀሲሳ) ቤተሰቦች ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ #ከጋዜጠኛ አፈወርቅ እያዩ ጋር የተካሄደው የበይነመረብ ልምድ ልውውጥ መርሃግብር ከተሳታፊዎች ትኩረታቸው በምርመራ ጋዜጠኝነት እና አጠቃላይ በጋዜጠኝነት ሙያ ላይ ያደረጉ ጥያቄዎች ተነስተው፤ ከተጋባዥ እንግዳው ጋዜጠኛ #አፈወርቅ እያዩ ሰፊ ሙያዊ ማብራሪያ የተሰጠበት መርሃግብር 4:04 ላይ ተቋጭቷል።
ጋዜጠኛ አፈወርቅ እያዩ ለሰጠሃን ሙያዊ ማብራሪያ እና ጊዜ እያመሰገንን ለትምህርት ክፍሉ መምህራን ለመርሃግብሩ አጋፋሪ፣ እንዲሁም ለመርሃግብሩ ተሳታፊዎች እና ታዳሚዎች በሙሉ ክብረት ይስጥልን።
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
https://www.tg-me.com/HU_JCSA_Group
JC SA!

#ቆይታ_በEBC_የሚዲያ_ኮምፕሌክስ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ት/ት ክፍል ተማሪዎች በአዲስ አበባ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት የሚያደርጉትን ትምህርታዊ ጉብኝት ቀጥለዋል።
ተማሪዎቹ ሸጎሌ የሚገኘውን #የኢትዮጵያ_ብሮድካስቲንግ_ኮርፖሬሽን(EBC)የሚዲያ ኮምፕሌክስን ጎብኝተዋል።
በEBC የሚዲያ ኮምፕሌክስ በነበራቸው ቆይታ የተቋሙን አደረጃጀት፤ የዜናና የፕሮግራም የሥራ ክፍሎች፣ የሬድዮና ቴሌቪዥን ስቱዲዮዎች፤ እንዲሁም የቀጥታ ስርጭትን ጨምሮ የይዘት ዝግጅት ሂደቶችን በተግባር ተመልክተዋል።
የEBC አመራሮችና ሰራተኞች ስላደረጋችሁልን መስተንግዶ ከልብ እናመሠግናለን!
via:https://www.facebook.com/profile.php?id=100083448233574

❤4👍1