Telegram Web Link
Forwarded from Sheba Events
Outdoor Cinema በሐዋሳ! 😍

📞0944332527

ያሁኑ ቅዳሜ ከ 10:00 ሰዓት ጀምሮ በጉዱማሌ ፓርክ::

ትኬት ለመግዛት 👇👇👇👇
📞0944332527
Telegram: @shebaevebts
👍2
እንግዶቻችንን በሰላም ተቀብለናል። #ነገ የምንጠብቀው የናንተን መምጣት ብቻ ነው።

የ10ኛ ዓመት ክብረ በአላችንን በአለም አቀፉ የፕሬስ ነጻነት ቀን#ነገ ሚያዚያ 25 እውቅ ፣አንጋፋ እንዲሁም ታሪካዊ እንግዶች በተጋበዙበት በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ በድምቀት እናከብራለን።

የአውራአምባ  ማህበረሰብ መስራች #የክቡር ዶክተር ዙምራ ኑሩ ከነ ባለቤታቸው ስለ #ሰላም እና ማህበረሰባዊ ለውጥ ልምድ ሊያካፍሉን በዕለቱ ይገኛሉ።

ተጋባዝ እንግዳችን የታሪክ ተመራማሪ፣ ጋዜጠኛ እንዲሁም የአሀዱ ሬዲዮ ዋና ስራ አስኪያጅ #አቶ ጥበቡ በለጠ ስለ #ፕረስ ነፃነት እያጫዎቱን እለቱ ይደምቃል !

የ60 ሺ ብሩ አሸናፊዎችም በእለቱ ይለያሉ።

#ጀሲሳ የኪነጥበብ ስራዎች እና ተሸላሚ የሚያደርጉ አዝናኝ ጨዋታዋችን ይዞ…

#ኑ ከተጋባዥ እንግዶቻችን ልምድ እያገኛችሁ የ60 ሺ ብሩን አሸናፊ በጋራ እንለይ ይላል!

የፕሮግራሙ የዳይመንድ ደረጃ ስፖንሰር ፤ግሎባል ፒስ ባንክ

📌ነገ ቅዳሜ ሚያዝያ 25

📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ

ከጠዋቱ 2:30 ሰዐት ጀምሮ


#አይቀርም

እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!

HU_JC SA!(2017)
2👍1
የተከፈለበት ማስታወቂያ

#እናመሰግናለን

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮምኒኬሽን ተማሪዎች ማህበር (JCSA) አስረኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የዓለም የፕረስ ነፃነት ቀን አስመልክቶ ባዘጋጀው ደማቅ መርሃ ግብር #የዳይመንድ_ደረጃ ስፖንሰር ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን!
***
አንድ መንደር አለ። 20ኛ ዓመቱን ይዟል። ለተገፉ እና ለተጣሉ ህፃናት፣ ወዳጅ ለራቃቸው ዘመድ አዝማድ ሆኗል። ከ170 በላይ ህፃናት ያሳድጋል፣ ይንከባከባል፣ ያስተምራልም። በዕድሜ ትንሿ የፓርላማ አባል ትደነቅ ገለዱ የዚህ መንደር ታሪክ ባለቤት ነች። በዚሁ መንደር የተነሳ እሷን ጨምሮ ስምንት ልጆች ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በጥሰዋል። ከ45 በላይ ብሄር እና ብሄረሰቦች ተጥለው የተገኙ ህፃናት እዚህ አይራቡም፣ አይጠሙም፣ አትፈለግም አይባሉም። ይህ ትልቅ ተቋም ነው። ትንሿ ኢትዮጵያ መገኛ፤ አቤኔዘር ሳፖርቲንግ አኤንደ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን - የዚህ ፕርግረአም የፕላቲንየም ስፖንሰር።

ግሎባል ፒስ ባንክ የአቤኔዘር ሳፖርቲንግ አኤንደ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ልጅ ነው። የJCSA 10ኛ ዓመት ምሰረታ በዓል ስፖንሰር የኾኑት ሁለት እህት ድርጅት ችግር የወለዳቸው የመፍትሄ ድርጅቶች ናቸው። እናት የወደቁትን የተጣሉትን ለማንሳት ፤ ልጅ ደግሞ መፍትሄው የተጣሉተ‍እን እየለቀሙ መኖር ሳይኾን ህፃናት እንዳይጣሉ ለማድረግ!

ግሎባል ፒስ ባንክ አንድ እምነት አለው። “ቅድሚያ ለጉርብትና! “Neighborhood first « We rise friends, then friends fundraises » የሚል እሳቤም መርሁ ነው።

via:https://www.facebook.com/profile.php?id=100083448233574
3👍1💔1
የተከፈለበት ማስታወቂያ

#እናመሰግናለን

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮምኒኮሽን ተማሪዎች ማህበር (JCSA) አስረኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የዓለም የፕረስ ነፃነት ቀን አስመልክቶ ባዘጋጀው ደማቅ መርሃ ግብር #የጎልደን_ደረጃ ስፖንሰር ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን!
***
ድርጅታችን ዋይ.ኢ.ኤስ ኤክስፕረስ ኃ/የተ/የግል/ማህበር (YES EXPRESS PLC) በሀገራችን በሁሉም የኢትዮጵያ አየር መንገድ መዳረሻዎች የፈጣን መልክት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

ስለሆነም መልዕክተኛው ፤ አምባሳደር፤ በራሪ፤ ሯጭ፤ አብሳሪው እና የመሳሰሉት በማለት ይጠሩታል፡፡
ለምናጓጉዛቸው ሁሉ እኛው ባለቤቶች ነን 100% ዋስትናም አላቸው ፡፡

በላቀ የአገልግሎት ጥራት የልበዎን እናደርሳለን፡፡ ዘመናዊ አስተሻሸግ ዘዴ፤ በሙያው ልዩ ብቃት ባላቸው ባለሙያዎቻችን በፈጣን መልዕክት ትርጉምና አሰራር መሰረት ማንኛውንም ህጋዊ ጥቅሎችን በአንድ ቀን በማድረስ ዘመኑን የሚመጥን እደላና ቅበላ እንሰጣለን፡፡

ለፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎት የስ ኤክስፕረስ አለልዎት!

አድራሻችን
ሀዋሳ አሮጌው መናሀሪያ ፊት ለፊት
ሴንትራል ሞል 3ተኛ ፎቅ
ስልክ፡ 0900727212

via:https://www.facebook.com/profile.php?id=100083448233574
የተከፈለበት ማስታወቂያ

#እናመሰግናለን

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮምኒኮሽን ተማሪዎች ማህበር (JCSA) አስረኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የዓለም የፕረስ ነፃነት ቀን አስመልክቶ ባዘጋጀው ደማቅ መርሃ ግብር #የፕላቲንየም_ደረጃ ስፖንሰር ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን!
***
Firmma solutions
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
-የመጽሔት፣ ፖስተር ፣ ብሮሸር፣ ፍላየር ህትመት
-የማስታወቂያ አገልግሎት
-ስጦታዎች /በካምፓኒ ሎጎ፣ ወይንም በፎቶ የሚሠሩ ስጦታዎችን ማተም
-Promotional items የኮርፓሬት ማስታወቂያዎች /ቁልፍ መያዣ፣ እስክሪብቶ በጥራት እንሰራለን

አድራሻ
አሮጌው መናኸሪያ ፊትለፊት
ሴንትራል ሞል 1ኛ ፎቅ ናይስ ኢንሹራንስ አጠገብ
ስልክ 0930222121

via:https://www.facebook.com/profile.php?id=100083448233574
👍1
የ2018 የ#RVC ስራ አስፈፃሚዎችን ተዋወቋቸው

በቀን 25/08/2017 rvc ነባር የስራ ዘመናቸውን የጨረሱ እና ተመራቂ ስራ አስፈጻሚዎች የሰሯቸውን መልካም ስራዎች አመስግኖ አዲስ ስራ አስፈጻሚዎችን ሾሟል ።

#rvc ለአዲስ ስራ አስፈጻሚዎች መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ (2017)
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub
👍7
2025/07/12 13:39:19
Back to Top
HTML Embed Code: