Forwarded from Dina
ሜዳ
በመራሂት በህግ ቡድን ሁሌ እሮብ እሮብ ሊቀርብ የሜዳ ፕሮግራም ዝግጅቱን አጠናቆ ዛሬ ከች ብሎአል!
"ይብቃ አባባሉ ሴቶች ወደ ጓዳ
እንምከር ለእህቶች እሮብ ለት በሜዳ"
እሮብ ከ 1:00 ጀምሮ በ Complex የሜዳ ፕርግራም ላይ አይቀርም!
ገሚሱ ለሴቶች ማዳላት ነው ሲሉ እና ገሚሱ ገና መች ተደረገላት ይሄማ ጅማሮ ነው ሲሉ Afairmative action በመደገፍ እና በመንቀፍ የሚደረግ አጓጊ ክርክር እንዳያመልጦ!
እርሶስ የቱን ሀሳብ ይደግፋሉ ?? በሜዳ ሁሉም ክፍት ነው ውስጦ ያለውን ሀሳብ ሳያንፀባርቁ አይመለሱም
በዕለቱ የሚኖሩን ዝግጅቶች
-ግጥሞች
-የጋራ ጨዋታዎች
በሜዳ የሌለ የለም የሚጠብቀው የእናንተን መምጣት ብቻ ነው!
#merahit
@merahitclub
#I_am_my_sisters_keeper

Forwarded from Arsu
መቅረዝ የኪነ-ጥበብ ሕብረት
መቅረዝ ታህሳስ 5, 2017 በሐዋሳ ዩንቨርሲቲ በቴክኖ ግቢ አምፊ ትያትር ውብ የጥበብ ምሽት አቅርቧል። በምሽቱም ከስነ-ፅሁፍ እስከ ተውኔት ከጭውውት እስከ ሙዚቃ እንዲሁም ውዝዋዜና አዝናኝ ጨዋታዎችን አካቶ አዝናኝና አስተማሪ ያላቸውን ስራዎች ለውድ ታዳምያን በደመቀ መልኩ አድርሷል።ጣፋጭ ግጥሞች ወግ አና ውብ ዜማዎችም ተራቸውን እየጠበቁ ለተከበሩት ታዳሚያን ደርሰዋል።
በእለቱም የግቢ ተማሪዎች እና የግቢው ማህበረሰብ ፣ እንዲሁም ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።
ከተጋበዙትም የክብር እንግዶች መካከል
ተዋናይ አቤኔዘር አለምአየሁ
ተዋናይ መስፍን ሀይሉ
ተዋናይ እና የቀድሞ የመቅረዝ አባል ሚኪያስ አዱኛ
በቀጣይም መቅረዝ እነዚህንና መሰል የጥበብ ስራዎችን መስራትና ጀባ ማለቱን ይቀጥላል። ታድያ በዚህ ትልቅ የጥበብ ቤት የትወና፣
የስነ-ፅሁፍ፣
የድምፅ፣
የውዝዋዜ እንዲሁም ሌሎች የጥበብ አቅሞን ለማሳደግና ፍላጎቶን እውን ማረግ ከፈለጉ ከመቅረዝ ቤት ጎራ ይበሉ እውነተኛና ልዩ ቤተሰባዊነትም ያትርፉ።
መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረትን ለመቀላቅል የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ👇
☎️0989058688 ☎️0904417552
☎️0929042323 ☎️0934700730
✉️TELEGRAM https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents
📷INSTAGRAM https://www.instagram.com/mekrez90/profilecard/?igsh=amVmdm5rcW55ejds
መኖር መሆን ስኬት
#መቅረዝ!!!
# ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ

👍2❤1
ታላቅ የኪነ-ጥበብ ምሽት በዉቢቷ ሀዋሳ
ቅዳሜ ታህሳስ 12 በሲዳማ ባህል አዳራሽ አይቀርም
🔴መግቢያ ዋጋ ለተማሪ 250 ብር
🔴3 ሆነዉ ለሚመጡ 200 ብር
የመግቢያ ቲኬቱን ለማግኘት
@Itsme_becca
@Raguelshitu ላይ
ያናግሩን
ቅዳሜ ታህሳስ 12 በሲዳማ ባህል አዳራሽ አይቀርም
🔴መግቢያ ዋጋ ለተማሪ 250 ብር
🔴3 ሆነዉ ለሚመጡ 200 ብር
የመግቢያ ቲኬቱን ለማግኘት
@Itsme_becca
@Raguelshitu ላይ
ያናግሩን
👍1
Forwarded from Dina
መራሒት አድማሷን አስፍታ ድምጿን ልታሰማ በራዲዮ ሞገድ መጣች።በሴቶች ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ ሳምንተኛ፣ ሃሳበኛ እና ጀግኒት መሰናዶን ይዘን ዘወትር ሰኞ ከቀኑ 8:30-10:00 በሃዋሳ ኢንደስትሪያል ፓርክ ማህበረሰብ ራዲዮ 102.4 ላይ እንደመጣለን ።
ይጠብቁን።
🌟 Introducing "Merahit Radio Program " - A New Voice for Women! 🌟
Join Merahit Radio Program as she takes to the airwaves with our exciting weekly program, "samtegna" hasabegna" And "jegnit," dedicated to celebrating and empowering women!
🗓 When: Every Monday
⏰ Time: 8:30 AM - 10:00 AM LT
Coming Soon to Hawassa Industrial Park Community Radio 102.4!
Don't miss out on inspiring stories, discussions, and the voices of women. Tune in and be part of the movement!
Stay tuned for us! 🎙️✨

👍6
Forwarded from Yordanos A.
Want to Make a Difference?
Join AHAVAH, the Children Love Sharing Club at Hawassa University and help brighten the future of street children in our community.
Our Mission:
* Empower: Teach essential life skills.
* Reunion: Take the children back to their homes.
* Educate: Support enrollment in formal schools.
* Nurture: Provide a safe and loving environment.
* Inspire: Create opportunities for their future success.
How You Can Help:
*Contribute essential supplies like clothes, school supplies, and hygiene products.
*Join our club and actively participate in our initiatives.
Your Small Act of Kindness Can Make a Big Impact.
Let's come together to spread love, hope, and joy.
Remark: Don't give money directly to the street children as they might spend it on drugs. Instead, donate clothes and food to the children or for the club! The club can use the money to help the children in a positive way.
ፍቅርን ለማካፈል ፍቅር በቂ ነው!
For more info: https://www.tg-me.com/+IyDr1Hqju8BiYTFk
0965395751
0982238897
0942082741

👍3🔥1
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
ምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ - RVC
Life-Exemplary Talk Show
እነሆ በታላቅ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ(rvc) የሚያዘጋጀው የታላላቅ ሰዎችን የህይወት ልምድ ተሞክሮ የምንካፈልበት ፕሮግራማችን ደረሰ!
📌በዚህኛው ዙር ፕሮግራማችን በሰውለሰው ፥ በባለጉዳይ ፣ በሕግ አምላክ ፤እንዲሁም በግራእና ቀኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች ሁላችንም የምናውቀው
📌 በሶስት መአዘን ፥ ሄሮሺማ እና አስከሬኑ ፊልሞች ላይ ባሳየው ድንቅ ትወና ያስደመመን!
📌
ኦቴሎን ሆኖ በቴአትር ጥበቡ አጃኢብ ያሰኘን ድንቅ የመድረክ ፈርጥ!
📌 በሸገር 102.1 የራድዮ ፕሮግራም በሚያቀርባቸው ትረካዎቹ ለልባችን ጥበብ ፤ ለአእምሮአችን እውቀት የሆነን... አርቲስት እና የሕግ-ባለሙያ አበበ ባልቻ የህይወት ተሞክሮውን ሊያካፍለን የፊታችን ቅዳሜ -ታሕሳስ 12 ቀን ከጠዋቱ 2:30 እነሆ በቤታችን ይገኛል።
በእለቱም ተውኔት ፣ ሙዚቃ እና ሥነ-ጽሑፍ ፕሮግራማችንን ያደምቁልናል። እንዲሁም የድራማ ዳሰሳ የሚቀርብ ይሆናል።
ከሁለገቡ የጥበብ ሰው አበበ ባልቻ ጋር ውብ ቅዳሜን ታሳልፉ ዘንድ በጊቢያችን የምትገኙ ተማሪዎች እንዲሁም መላው የግቢያችን ማህብረሰብ ተጋብዛችሁል።
🕝 ቅዳሜ 2:30 ላይ
📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ አይቀርም
🎫መግቢያ በነፃ
📌 መቅረት አይደለም ማርፈድ አይታሰብምና ሰዓት ይከበር !!!
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub
@RvcClub
👍5❤3
ሰላም ውድ የመቅረዝ ቤተሰቦች እንደምን ቆያቹ
ነገ ሐሙስ ታህሳስ 10 መቅረዝ የኪነ ጥበብ አፍቃርያን ህብረት አዲስ አባላትን ይቀበላል።
ስለዚህም
በትወና፣
በስነ-ፅሁፍ፣
በድምፅ፣
በውዝዋዜ እንዲሁም ሌሎች ክህሎቶች ላይ መሳቱፍ የምትፈልጉ ፡-ነገ 11:30
ዋናው ግቢ ስታዲየም ዙሪያ
በሚገኘው መለማመጃ ክፍል እንድትገኙ እያልን ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ለበለጠ መረጃ
☎️0989058688
☎️0904417552
☎️0929042323
☎️0934700730
ይደውሉ
✉️TELEGRAM https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents
📷INSTAGRAM https://www.instagram.com/mekrez90/profilecard/?igsh=amVmdm5rcW55ejds
መኖር መሆን ስኬት
#መቅረዝ!!!
# ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ
ነገ ሐሙስ ታህሳስ 10 መቅረዝ የኪነ ጥበብ አፍቃርያን ህብረት አዲስ አባላትን ይቀበላል።
ስለዚህም
በትወና፣
በስነ-ፅሁፍ፣
በድምፅ፣
በውዝዋዜ እንዲሁም ሌሎች ክህሎቶች ላይ መሳቱፍ የምትፈልጉ ፡-ነገ 11:30
ዋናው ግቢ ስታዲየም ዙሪያ
በሚገኘው መለማመጃ ክፍል እንድትገኙ እያልን ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ለበለጠ መረጃ
☎️0989058688
☎️0904417552
☎️0929042323
☎️0934700730
ይደውሉ
✉️TELEGRAM https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents
📷INSTAGRAM https://www.instagram.com/mekrez90/profilecard/?igsh=amVmdm5rcW55ejds
መኖር መሆን ስኬት
#መቅረዝ!!!
# ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ
❤2👍1
Would you like to develop your professional skill?! Increase your networking?! We will give them to you. We also have mentorship opportunities.
Join us
Your path, your journey , your career!
https://www.tg-me.com/careerclub4
Join us
Your path, your journey , your career!
https://www.tg-me.com/careerclub4
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Feven 🦋)
help me find my lost ID.
My phone number : 0914919788
My phone number : 0914919788
👍1
Forwarded from HAYLEAB TEREFE(Mickey)
መቅረዝ የኪነ-ጥበብ ሕብረት
መቅረዝ ታህሳስ 7 2017 በተለያዩ ታዋቂ ትያትሮች፣ፊልሞች፣ድራማዎች እንዲሁም ተከታታይ ሲት-ኮሞች ላይ በላቀ የትወና ብቃቱ የምናቀው እንዲሁም የምናከብረው አንጋፋውን አርቲስት ተዋናይ ዳምጠው ታሪኩን በቤቱ አስተናግዷል።
ከ15 ዓመቱ ጀምሮ የጥበብ መድረኩን የተቀላቀለው ተዋናይ ዳምጠው በተለያዩ የጥበብ ስራዎች ላይ ተሳትፏል በብቃትም ተወቶታል፣ከስራወቹም መሀከል ዘመን፣አፋፍ፣ እንዲሁም በተመልካቹ ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነት ባገኙት አደይ እና በስንቱ በተሰኙት ተከታታይ ድራማዎች እንዲሁም 12አንግዶች፣አይራቅ፣ባላገሩ፣መሀረቤ እና አምራን በተሰኙት ትያትሮችም ላይ በብቃት ተሳትፏል። በአሁኑ ሰዓትም ሕይወት የተሰኘ አዲስ ተከታታይ ድራማ በቀረፃ ላይ ይገኛል።
በዕለቱም ተዋናይ ዳምጠው ታሪኩ ከሕይወት ተግዳሮቱ እና ሙያዊ ልምዱን ለመቅረዝ የኪነ-ጥበብ ሕብረት አባላት አካፍሏል፣አስተምሯል እንዲሁ አድናቆትን ችሮናል።ቆይታችንም አዝናኝ፣አስተማሪ እንዲሁም አሳታፊ ነበር።
እኛም የከበረ ምስጋናችንን እያደረስን ይህን ወደ ኪነ-ጥበቡ ዓለም አንድ እርምጃ ወደፊት በመራመድ ላይ ያለውን ሕብረት አባል መሆን ለምትሹ ግዜው አሁን ነው።
በሙዚቃ፣በትወና፣በስነ-ፅሁፍ እና በውዝዋዜ አዲስ መሳተፍ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች በተቀመጡት ልታገኙን ትችላላችሁ ፡-
☎️0989058688 ☎️0904417552
☎️0929042323 ☎️0934700730
✉️TELEGRAM https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents
📷INSTAGRAM https://www.instagram.com/mekrez90/profilecard/?igsh=amVmdm5rcW55ejds
መኖር መሆን ስኬት
መቅረዝ!!!

👍3