Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
✨ነገ ሀሙስ ነው።
ቀጠሯችን አልተረሳም አይደል?
እነሆ በቤታችን ተሰብስበን መፀሀፍትን የምንመረምርበት ወይ ደሞ በመፅሐፍት የምንመረመርበት ግዜው ደርሷል።
ባለፈው ሳምንት በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የመጽሀፍ ዳሰሳችን ነገ ከ12:00 ጀምሮ ይቀጥላል።
ከአዲስ አባላት ምዝገባ በኋላ ብዙ እንግዶችን እንጠብቃለን።
📌 መጽሐፉን አለማንበብ ወይንም አለመጨረስ ዳሰሳውን ከመታደም አያግድም።
ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub

Forwarded from Blattenaw
መቅረዝ ማነው?
በደቡብ ሬዴዮ እና ቴሌቪዥን ስር የሚንቀሳቀሰው "ንጋት ጋዜጣ" በየሳምንቱ ቅዳሜ ላይ የሚያሳትመው ጋዜጣ ላይ
በመዝናኛ ዘርፍ የሚዘጋጅ ኪነጥበብ በሚል አምድ የተለያዩ ኪነጥበባዊ ይዘት ያላቸውን ስራዎች እንዲሁም ኪነጥበቡ ላይ ያሉ ሰዎች ታሪክ፣ ስራዎች...ወዘተ በሚያቀርብበት ገፅ ነሐሴ 11, 2016 ዓ.ም በገፅ 4 ላይ ሰለ መቅረዝ ኪነ- ጥበብ አፍቃርያን ያዘጋጀውን እትም እነሆ።
ይሄን link በመጠቀም official የመቅረዝ telegram group ይቀላቀሉ:
https://www.tg-me.com/mekerezeactingstudents

Hawassa University Students' Information Center
Photo
ሰዓት 11:00 ሲል ይጀመራል!!!
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)

Hello Dear Hawassa university Students .This opportunity is only for GC Students,Hence we have limited places you're expected to register faster.
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdALU8YSyBXCJlDJpS09xpbX3AjAW_F7AE0jT5s6YqdGrVL5Q/viewform

Forwarded from ZEGJU | ዝግጁ
📣 ጥናት ከዛሬ ይጀምራል!!!
ነገ ክላስ ገብታቹ 👀 ከምትሉ ሁሉንም የፍሬሽማን የመጀመርያ ቻፕተሮች ከ ዝግጁ ጋር ቀለል አድርጋቹ በነፃ አጥኑ!
ጥናት ከዛሬ ይጀምራል ➝ https://zegju.com/Standard
Join Our Channel - @ZegjuExamPrep
ነገ ክላስ ገብታቹ 👀 ከምትሉ ሁሉንም የፍሬሽማን የመጀመርያ ቻፕተሮች ከ ዝግጁ ጋር ቀለል አድርጋቹ በነፃ አጥኑ!
ጥናት ከዛሬ ይጀምራል ➝ https://zegju.com/Standard
Join Our Channel - @ZegjuExamPrep
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
Join AHAVAH
Children love sharing club at HU
We're looking for passionate individuals to fill the following positions:
1. Sponsorship Organizer
-to organize Secure partnerships and funding for our initiatives.
Qualifications
- Strong communication and negotiation skills.
- Experience in fundraising or partnership development is a plus.
2. Communication Head
- Develop communication strategies and manage announcements.
Qualifications:
- Excellent written and verbal communication skills.
- Creative thinking and project management abilities.
3. Social Media Manager
Qualifications:
- Proficiency in social media platforms and content creation.
- Experience in digital marketing or social media management is a plus.
If you're ready to make an impact and grow your skills, we want to hear from you! Please send your resume and details about your experience and profile.
You can register and send your profile through telegram by using a username [@onehim2me]
https://www.tg-me.com/+IyDr1Hqju8BiYTFk

Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ruth)
1. ደስታ ለናንተ ምን ማለት ነው? ጥሩና መጥፎ ሚባል ደስታ አለ?
2. ደስታ የምርጫ ወይስ, የሁኔታዎች ውጤት ነው ብለው ያምናሉ?
. ቁሳዊ ሀብት ለደስታ አስተዋጽኦ ሊያደርግ ይችላል? ምን ያህልስ አስፈላጊ ናቸው ብለው ያስባሉ?
3. በሕይወታችሁ ውስጥ ደስታን መፈለግ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
• ደስታን ለማግኘት ምን እርምጃዎችን ትወስዳላችሁ? ደስተኛ ለመሆን ምንም ታደርጋላችሁ?
4. አጭር ጊዜ ደስታ እና ረጅም ጊዜ እርካታ ምንድን ነው ሚለያቸው?
• አንዱ የአንዱ ፀር ነው ብለው ያስባሉ? ጋራ ሸንተረሩን ተጋፍጠን አልፈን የተሻለ ቦታ እንዳንደርስ ደስታ ወጥመድ ሊሆን ይችላል?
5. በሕይወታችን ውስጥ የሚያጋጥሙን
ፈተናዎችና መከራዎች ስለ ደስታ ያለንን ግንዛቤ የሚቀይሩት እንዴት ነው?
• ወጣቶች ደስታን ከትላልቅ ሰዎች በተለየ መንገድ የሚመለከቱት ይመስልዎታል?
6. ደስታ የሁሉ ነገር መጨረሻ ነው ወይንስ ለሁሉ ነገር ቅመም ነው?
. ለኛ መጨረሻችን ምንድን ነው? ታዋቂ, ሀብታም መሆኑን, ማግባቱ, መውለዱን, መሪ መሆኑን, በፈጣሪ ዘንድ መወደዱን, ገነት መግባቱን.. ከነዚ ሁላ ምን ፈልገንባቸው ነው ምናሳዳቸው? ከምር ለነሱ ብለን ደስታን ያጣንበት ወይም ልናጣ ምንችልበት ጊዜ የለም?
⏰ ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
2. ደስታ የምርጫ ወይስ, የሁኔታዎች ውጤት ነው ብለው ያምናሉ?
. ቁሳዊ ሀብት ለደስታ አስተዋጽኦ ሊያደርግ ይችላል? ምን ያህልስ አስፈላጊ ናቸው ብለው ያስባሉ?
3. በሕይወታችሁ ውስጥ ደስታን መፈለግ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?
• ደስታን ለማግኘት ምን እርምጃዎችን ትወስዳላችሁ? ደስተኛ ለመሆን ምንም ታደርጋላችሁ?
4. አጭር ጊዜ ደስታ እና ረጅም ጊዜ እርካታ ምንድን ነው ሚለያቸው?
• አንዱ የአንዱ ፀር ነው ብለው ያስባሉ? ጋራ ሸንተረሩን ተጋፍጠን አልፈን የተሻለ ቦታ እንዳንደርስ ደስታ ወጥመድ ሊሆን ይችላል?
5. በሕይወታችን ውስጥ የሚያጋጥሙን
ፈተናዎችና መከራዎች ስለ ደስታ ያለንን ግንዛቤ የሚቀይሩት እንዴት ነው?
• ወጣቶች ደስታን ከትላልቅ ሰዎች በተለየ መንገድ የሚመለከቱት ይመስልዎታል?
6. ደስታ የሁሉ ነገር መጨረሻ ነው ወይንስ ለሁሉ ነገር ቅመም ነው?
. ለኛ መጨረሻችን ምንድን ነው? ታዋቂ, ሀብታም መሆኑን, ማግባቱ, መውለዱን, መሪ መሆኑን, በፈጣሪ ዘንድ መወደዱን, ገነት መግባቱን.. ከነዚ ሁላ ምን ፈልገንባቸው ነው ምናሳዳቸው? ከምር ለነሱ ብለን ደስታን ያጣንበት ወይም ልናጣ ምንችልበት ጊዜ የለም?
⏰ ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
የመዝናኛ ክፍል አባል ለመሆን የተመዘገባችሁ ቤተሰቦቻችን ከታች ባለው ሊንክ ተጠቅማችሁ የመዝናኛ ክፍላችንን ተቀላቀሉ !
https://www.tg-me.com/rvcentertainment
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
https://www.tg-me.com/rvcentertainment
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
Check out Environmental protection club(EPC): https://www.tg-me.com/environmental_protection_club
Telegram
Environmental protection club(EPC)
"Join hands, save the lands: Be the change for environment"
Forwarded from HULSA (HU Law Students Association)
Hello HULSA Family,
We are excited to announce the launch of our Alumni Community for Hawassa University Law graduates!
This initative is created by Hawassa University Law Students Association (HULSA)
This Community aims to connect our talented alumni to create a network of law graduates for professional growth and collaboration.
Whether you’re just starting on your journey or you’re a seasoned expert, we truly believe that this community will be space for networking, mentorship, and career development,
If you are a Hawassa University law graduate, we warmly invite you to fill out the form linked below to join our community.
https://forms.gle/jZCy2vTaJYb75DTMA
For any further inquiries or assistance, please don’t hesitate to reach out to @bereketteshome or @Helina_Bekele
@hulsa

Google Docs
Hawassa University Law Alumni Network
Introduction
Are you a law graduate of Hawassa University? As a valued member of our Alumni community, your experiences and successes make a real difference to the current students who look up to you. The Hawassa University Alumni Community created by the…

Hawassa University Students' Information Center pinned Deleted message
Hawassa University Students' Information Center pinned «Hello HULSA Family, We are excited to announce the launch of our Alumni Community for Hawassa University Law graduates! This initative is created by Hawassa University Law Students Association (HULSA) This Community aims to connect our talented alumni to…»
Gift Market ለ Hawassa University ማህበረሰብ በቅናሽ
• ear pod. pro5s - 1000 birr
*Pro 5 - 900birr
*airpod pro(white and Black) - 1800birr
• P47 - 1000 birr
• STN-10 - 1400 birr
● P9 _1800birr
●Scientific calculator- 900birr
አቅርቦሎታል። ለማዘዝ ስልክና አድራሻዎን በ
👇👇👇
@Gift_Market21
ይላኩልን።
ለተጨማሪ መረጃ and more products Join
👇👇👇👇👇
@Gift_Shop21
ይቀላቀሉ!
Original and discounted products with free delivery for #ALL Hawassa University community 🚚

Register for internship and continuous training organized by USAID, Kefeta and Career center.
➡️ Note students who didn't register can not aceess either the training or the internship program.
➡️All undergraduate students can register.
Don't miss this opportunity!!!
https://forms.gle/fW1dKJLZGStvhqec6