Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
08/02/17
በዛሬው የአባላት ምዝገባ ቆይታችን ብዙ ቤተሰቦችን አፍርተናል። አብራችሁን ስራው ላይ አሻራችሁን ላሳረፋችሁ እንዲሁም ቤተሰብ ለመሆን ፈቃዳችሁን ለሰጣችሁን ሁሉ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።
የነገዋ ቅዳሜችን ደግሞ ልዩ ናት። የመጀመሪያውን የ 2017 የ rvc ቤት ምሽት የምናሳልፍባት፣ብዙ ትውስታ፣ ምኞት እና ሃሳብ እየገለጥን የልብ፣ የልባችንን እናወጋለን።
ኑ ...ሁላችንም ተጋብዛችኋል። እንዳትቀሩብን የቤተሰብ ፍቅራችንን ይዘን በቤታችን እንጠብቃችኋለን ።
ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub

👍10
Forwarded from Geological Society of Hawassa University
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ - GSHU 🌟 🌎
ጥቅምት 8 , 2017 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጂኦሎጂካል ሶሳይቲ አዲስ ተማሪዎችን ወደ ጂኦሎጂ ትምህርት ክፍል እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ያዘጋጀው ፕሮግራም እንዲህ ባማረ ሁኔታ ተጠናቋል።
ትናንት (አርብ ) ከሰአት በኋላ በተካሄደው በዚህ ዝግጅት ላይ የጅኦሎጅ የትምህርት ክፍል ሀላፊ ወይዘሮ ፅጌረዳ አያሌው አዲስ ጅኦሎጂ የገቡ ተማሪዎች፣ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጅኦሎጂካል ሶሳይቲ ክበብ አባላት እና ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ተከናውኗል።
የዚህ ዝግጅት ዋና አላማው የትምህርት ክፍሉን እንደ አዲስ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች ስለ የትምህርት ክፍሉ አጠቃላይ ገለፃ ለማድረግ እና እነዚህን ተማሪዎች ከነባር ተማሪዎች ጋር ለማስተዋወቅ ያለመ ነው። ይህም በአዲስ ገቢ ተማሪዎች ዘንድ የሚታየውን ስለ ትምህርት ክፍሉ ያላቸውን አመለካከት ለማስተካከል፣ ስለ ትምህርት ክፍሉ አጠቃላይ ግንዛቤ ለመፍጠር እና ብሎም ከነባር ተማሪዎች ጋር ትስስር በመፍጠር በተለያዩ ነገሮች እገዛ እንዲያገኙ ይረዳል ።
የትምህርት ክፍሉ ሀላፊ ወይዘሮ ፅጌረዳ አያሌው አዲስ የገቡ ተማሪዎችን እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ከማይጠገበው የህይወት ተሞክሯቸውም አጋርተውናል።
ከዚህም በመቀጠል senior ተማሪዋች የግል ተሞክሯቸውን በማጋራት አክሎም ስለ GSHU አጠቃላይ ገለፃ በመስጠት በቀጣይ ሊሰራቸው ካሰባቸው ስራዎች እና እየሰራቸው የሚገኙትንም በፎቶ ዕውደ ርዕይ ላይ በማሳየት እንደዚህ ባማረ መልኩ ተጠናቋል ።
𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎
ይቀላቀሉን፡
ፌስ ቡክ፡ Geological Society of Hawassa University
ቴሌግራም: Geological Society of Hawassa University
ኢኒስታግራም: Geological Societ

❤9👍2
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
🎉🟠🔵
The Hawassa Student Union Youth Advisory triumphantly orchestrated a vibrant campus-wide cleaning and tree-planting initiative! This inspiring event saw enthusiastic participation from numerous campus clubs and associations, working hand-in-hand with esteemed university officials and our dedicated federal police. Together, we cultivated a spirit of unity and environmental stewardship in this dynamic gathering.
Stay tuned for more thrilling campaigns and events on the horizon! ✨