Telegram Web Link
Forwarded from Hawassa University
ማስታወቂያ
**//**
ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓም

የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ የመመዝገቢያው ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት በ https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
👍5
Forwarded from HU Charity Sector
🌟 Exciting Announcement from the Hawassa University Student Council! 🌟

We are thrilled to share that the Charity Sector has formed a new structure to enhance teamwork and share responsibilities effectively. We believe that teamwork will lead us to achieve extraordinary results!

🔹 New Structure Overview:
   ▫️4 Executives
   ▫️3 Teams

Congratulations to our newly assigned executives and team heads! This recognition is a testament to your hard work and exceptional abilities. We look forward to the amazing initiatives you'll lead.

A Student Council Charity Sector Officer will assume the role of President for the structure. The rest of the positions are mentioned in the above photo.

A heartfelt thank you to the former Student Council Charity Sector Officer Asebe Fekadu for his effort in reforming the Charity Sector!

Let's work together to make a difference! 💪

Compassion in Action

| HU Student Union Official
| Charity Sector

#Leadership #CharitySector #HawassaUniversity #StudentCouncil
👍7🥰2
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)

ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን

  ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ፣ የ online ውይይት የምናደርግባት ቀናችን ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን እየጠበቅናቹ ነው።

  በዚህ ሳምንት በምርጫችሁ መሰረት ስለ የጾታ እኩልነት (gender Equality ሃሳብ እያነሳን ፣ እየመከርን የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው እናንተም እነዚህን ጥያቄዎች  እያሰላሰላቹህ ቆዩን።

1. የጾታ እኩልነት ጽንሰ ሀሳብ ምንድነው ?( ምን ማለት ነው) እንዴት ትረዱታላቹ?

2. ይህ ጽንሰ ሀሳብ ሲንሸራሸር ጾታ (Gender) ብሎ ሚያስበዉ ሁለት ነዉ ወይስ በምእራባዊያን እሳቤ ከሁለት በላይ ነዉ?

3. ይህ ጽንሰ ሀሳብ ዓለምአቀፋዊ ነዉ ወይስ እንደየ አገሩና ባህሉ የሚቀያየር ትርጉምና ተፈጻሚነት ነው ያለዉ?

4. የጾታ እኩልነት እንደወረደ በሁሉም አገር ውስጥ ሊተገበር ይችላል?

5. የጾታ እኩልነት ጽንሰ ሀሳብ ከኢትዮጵያ ባህላትና ሀይማኖቶች ጋር ይጣጣማል ወይስ ይቃረናል?

6. የጾታ እኩልነት ጽንሰ ሀሳብ በኢትዮጵያ ዉስጥ እንዴት ከባህልና ከሀይማኖት ጋር ማስታረቅ ይቻላል?

📍🗺️ አድራሻችን RVC Telegram channel ።

በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።

ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍1
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Yohannes Moges)
ኑ ለቅሶ እንድረስ😥😥

የጎፋ እናት ለቅሶ😢😢😢
"አፈር ቀብሬን በላኝ
አለቅስበት ቤት አሳጣኝ "

"ምድር ጨከነች ጨርሳ
አዳኝ ተዳኙን ጎርሳ
እለብሰው ማቄን አፋፍሳ" 😢😢😢

ለቅሶ ሰማችሁ?
የዚህች እናት ጣር አንጀት ይበላል ...

ሃምሳ ብር ብቻ
ለምስኪኗ እናት ብትሆን እንጎቻ

ወገን ጎፋን ለቅሶ እንድረሳት
የወገን እርም አይበላምና።

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሚንቀሳቀሱ ከ10  በላይ ክበቦች አንድ ላይ በመሆን አዲስ የደግነት ጥሪ ይዘን መተናል።

ቤታችን ተቀምጠን ጎፋ ላይ ያሉ እናቶችን ለቅሶ መድረስ የምንፈልግ በንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር1000224918268[መሳይ ሳሙኤል] 50 ብር ብቻ በመላክ screenshot ለ @Yelealem እና @aka_traore  በመላክ የጥሪው ተሳታፊ እሁን::

ጥሪውን ተቀብለውን ከተሳተፉ ሰዎች መሀል እድለኛ ለሚሆን አንድ ሰው እንዳስለመድናቹ ሽልማት አዘጋጅተናል።
#gofa
https://www.tg-me.com/serveforsocietyhu
👍3
👍62
Forwarded from True Culture University HU-Chapter (ilham🤍)
📌ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሚንቀሳቀሱ ከ10 በላይ ክበቦች አንድ ላይ በመሆን አዲስ የደግነት ጥሪ ይዘን መተናል።

ቤታችን ተቀምጠን ጎፋ ላይ ያሉ እናቶችን ለቅሶ መድረስ የምንፈልግ በንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር1000224918268 [መሳይ ሳሙኤል] 5ዐ ብር ብቻ በመላክ screenshot ለ @faviyana በመላክ የጥሪው ተሳታፊ እሁን::

ጥሪውን ተቀብለውን ከተሳተፉ ሰዎች መሀል እድለኛ ለሚሆን አንድ ሰው አዘጋጅተናል።

TCU የዚህ እንቅሴቃሴ አንዱ አባል በመሆን አባላቶቹን ለዚህ አላማ ይጠራል ::

#ጔፋ #ሂወት እናድን
👍71👏1
1. ለስራ "ብቁ ነኝ " ስንል ምን ማለታችን ነው? እርስዎስ ተማሪም ሆኑ ሰራተኛ በተሰማራሁበት መስክ "ብቁ ነኝ" ወይም "እሆናለሁ" ብለው ያስባሉ?


2. ተምሮ ተመርቆ ስራ ከሚፈልገው ወጣት ምን ያክሉ ለቅጥር ተፈላጊ የሆነ ዕውቀት እና ክሎት አለው?


3. በሀገራችን ለሚታየው የስራ ፈላጊ እና ክፍት የስራ ባታ አለመመጣጠን ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል? (ምን ምን ነገሮች አስተዋጽኦ አርገዋል?)


4. ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ ሰው በስራው ምን ያህል ደስተኛ ነው? ከተማረው ትምህርት፣ ካጠፋው ጊዜ እና ገንዘብ አንፃር ተገቢ ነው ብላቹ ታስባላቹ?

5. በእውኑ ባሁን ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ የጠፋው ስራ ነው ወይስ ብቁ ሰራተኛ?አሁን ላይ ለሚታየው ከፍተኛ የስራ አጥ ቁጥርስ መፍትሄው ምን ይመስሎታል ?

ቆይታችን በ Google meeting መተግበሪ ይካሄዳል ።
ለውይይቱ ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀሩት በቴሌግራም ቻናሉ እና በግሩፖች ላይ በሚለቀቀው መስፈንጠሪያ ወይም link ተጠቅማችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ ።

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

📍🗺️ አድራሻችን RVC Telegram channel ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍6
1.ወጣቶች ልቅ የወሲብ ፊልሞችን (pornography ) ለምን ይመለከታሉ?

2.ልቅ የሆነ የወሲብ ፊልም በተለይም በወጣቶች ላይ  ከሥነ ልቦና እና ከጤና አንፃር ስለሚያስከትለው ተፅእኖ ምን ያስባሉ?

3.ልቅ የወሲብ ፊልሞች (pornography)
መመልከት ሱስ ነው ብለው ያምናሉ? ከሆነም ከሌሎች ሱሶች አንፃር ምን አይነት ጉዳቶች ያስከትላል ?


4.የእንደ internet ያሉ ዘመን አመጣሽ ቴክኖሎጂዎች አጠቃቀም  በታዳጊ ህፃናት ላይ ስላለው ተፅዕኖ እንዲሁም የወላጆች ሀላፊነት ምንን መሆን አለበት?


5.ልቅ የወሲብ ፊልሞችን (pornography) መሸጥ እንደ ስራ ለያዙ ኩባንያዎች ተጋላጭ ከመሆ አንፃር የመገናኛ ብዙሀንን ቁጥጥር ምን መምሰል አለበት ?

6.በሀገራቀፍ ደረጃ የተለዩ መገናኛ ብዙሃንን ማገድ ለችግሩ መፍትሄ ይሆናል ብለው ያምናሉ? እግዱስ በህግ ማእቀፍ የታየዘ ክልከላ ነው መሆን ያለበት ወይስ በማህበር አድማ(boycott )?


7.ልቅ  የሆነ የወሲብ ፊልሞችን (pornography) ከመመልከት እና ከማጋራት ጋር ተያይዘው ሊከሰቱ የሚችሉ አደጋዎች ምንድን ናቸው?
(ከማህበረሰብም ሆነ ከግለሰብ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ አንፃር )


ቆይታችን በ Google meeting መተግበሪ ይካሄዳል ።
ለውይይቱ ጥቂት ደቂቃዎች ሲቀሩት በቴሌግራም ቻናሉ እና በግሩፖች ላይ በሚለቀቀው መስፈንጠሪያ ወይም link ተጠቅማችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ ።

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

📍🗺️ አድራሻችን RVC Telegram channel ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍52
The Hawassa university student Union youth advisory is calling up on dedicated individuals for the following teams:
planning team 🗓️
Legal team
Project team 📊📅
Event team 🎉🎪
Digital team 📱💻

Apply using this link:
https://forms.gle/LCGbuY928zFE8FM67

For digital team:
https://forms.gle/y8cSjaSrGziN5r1T9

📅 Deadline:August 22/08/24

| HU Student Union Official
👍2
1.ጤናማ የታሪክ አረዳድ ምን ማለት ነው? ምንስ ይጠቅማል?

2.አሁን ላይ ያለው ወጣት ጤናማ የታሪክ አረዳድ አለው ማለት ይቻላል ?

3. ታሪካችንን ምን ያህል እናውቃለን? ታሪክ ብለን የያዝነው መረጃን  እዉነተኛነትስ ምን ያህል እርግጠኞች ነን?

4.ካለፈው ስህተት ተምረን ነገን እንዴት የተሻለ ማድረግ እንችላለን?

5.በ ኢትዮጵያን ታሪክ ውስጥ ተጨማሪ በትርክት ሳቢያ ጦርነት ላለመፍጠር ምን ማረግ አለብን?


በጉጉት እንጠብቃችኋለን

📍🗺️ አድራሻችን RVC Telegram channel ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
👍3
2025/07/09 03:26:56
Back to Top
HTML Embed Code: