Telegram Web Link
በጎፋ ዞን በተከሠተው የመሬት ናዳ በደረሠው አደጋ እና ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለሟች ቤተሰቦችና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን።

        INCLUSIVENESS CLUB
👉በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነዉ!
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (rvc)

ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን ታዳሚ አለን ብለን...

መስከረም ሳይጠባ፣ አደይ ሳይፈነዳ አበባ አየሽዎይ ማለታችን ደስ ቢለን እኮ ነው።


አበባ አበባ ብለን መመለሳችንን ስናበስር በደስታ ነው።
እንደምን ከረማችሁ ውዶቻችን በብዙ ብናፍቃችሁ ፤ ጊዜው ሆኖ ትንሿ ቤታችን ብትርቀን ዘመን ባበጀልን የቴክኖሎጂ ጎጆ ሰብሰብ ልንል ወሰንን።

እስቲ ደሞ ስለ"ሀሳብ " እናስብ ...

1 ሀሳብ ምንድን ነው?

2 እኛ የምንፈልገውን ነዉ የምናስበው ? ወይስ የምናስበውን ነው የምንፈልገው ?

3 ሀሳብ ከየት ይመጣል? እኛ
የምናስበውን ሀሳብ ከየት አመጣነው? ሀሳብ የመጀመሪያዎች ሁሉ መጀመሪያ ነውን?

4 ሰው ከሀሳቡ ነፃነት ጀምሮ የሀሳቡ  እስረኛ ነውን? (ከሚያስበው ውጭ ማሰብ የማይችል ነውን?)

5 መጀመሪያ እኛ እናስባለንን? የመልሳችን መስፈርቱስ ምንድነው ? የምናስበው በአጋጣሚ ወይስ በምክንያት ???

እውነትን  ማሰብ ከስሜት ጋር ምን  ግኑኝነት አለው ????????????????

በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።

ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!


📍🗺️ አድራሻችን RVC Telegram channel ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
Well Done Team Hawassa👏👏👏👏👏👏
Forwarded from Hawassa University
Hawassa University School of Law Shines at African Human Rights Moot Court
**//**
July 28,2024
Hawassa University's School of Law students have achieved a remarkable feat by securing the 5th best memorial in the 2024 All African Human Rights Moot Court Competition held in Kigali, Rwanda, a prestigious competition where universities from 60 African countries participated.

Our exceptional students, Siham Ahmed, Yididya Melaku, and Misganaw Temesgien, guided by their instructor Befekadu Deriba, have made history in their first-time participation in the Christof Heyns Moot Court Competition in Rwanda.

We extend our heartfelt congratulations to these brilliant students and express our sincere gratitude to GIZ for their unwavering support and commitment to our students' success.

          Hawassa University
                 Ever to Excel!

Our Social Media Platforms:
***
Website: https://www.hu.edu.et
Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=Z
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Hawassa University
ማስታወቂያ
**//**
ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓም

የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው ብሔራዊ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ የመመዝገቢያው ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት በ https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
Forwarded from HU Charity Sector
🌟 Exciting Announcement from the Hawassa University Student Council! 🌟

We are thrilled to share that the Charity Sector has formed a new structure to enhance teamwork and share responsibilities effectively. We believe that teamwork will lead us to achieve extraordinary results!

🔹 New Structure Overview:
   ▫️4 Executives
   ▫️3 Teams

Congratulations to our newly assigned executives and team heads! This recognition is a testament to your hard work and exceptional abilities. We look forward to the amazing initiatives you'll lead.

A Student Council Charity Sector Officer will assume the role of President for the structure. The rest of the positions are mentioned in the above photo.

A heartfelt thank you to the former Student Council Charity Sector Officer Asebe Fekadu for his effort in reforming the Charity Sector!

Let's work together to make a difference! 💪

Compassion in Action

| HU Student Union Official
| Charity Sector

#Leadership #CharitySector #HawassaUniversity #StudentCouncil
2024/09/28 11:14:43
Back to Top
HTML Embed Code: