Telegram Web Link
Forwarded from Environmental protection club(EPC) (DHENENET WULETAW)
Environmental Protection Club ውሰጥ የተመራቂ ተማሪዎች ቦታ ተክቶ አዲስ ኮሚቴ ለመምርጥ ይፈልጋል !!

1. ም/ፕሬዘዳንት
2. ፀሐፊ
3. በጎ አድራጎት
4. ኦዲተር
5. የህዝብ ግኑኝነት
6. የቡድን መሪ
7. ቤተ-ሙከራ

በነዚህ ቦታዎች ለኮሚቴነት መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ለመወዳደር ፍላጎቱ ያላችሁ ተመሪዎች ከታች ያለትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባችሁል።

➮ ከአንድ ገፅ ያልበለጠ የማነቃቂያ ፀሁፍ።
➮ በክበባችን ንቁ ተሳትፎ የነበራችሁ።
➮ ከተለያዩ ክበብ የምስክር ወረቀት ያላችሁ።

መወዳደር የምትችሉ እንደሆነ እየገለፅን ከዛሬ 12/10/2016 እሰከ 15/10/2016 ድረስ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

👇👇👇👇👇👇👇
@zewuditu12
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይመልከቱ ፦ ይህ የመውጫ ፈተና የተመለከተ አጭር ቪድዮ የይለፍ ቃል (Password) እንዴት መቀየር እንደሚቻል ፣ ተፈታኞች በፈተና ወቅት መከተል ስላለባቸው ጉዳዮች ያሳያል።

#MoE


https://www.tg-me.com/hugadssachannel
👍2
ለ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ክበቡ ንቁ ተሳትፎ ለነበራቸው ተማሪዎች የእውቅና ወረቀት ሊሰጥ ስለሆነ በዚህ ስም ዝርዝር ውስጥ ያላችሁ ፣ ስማችሁ የተፃፈበትን ተራ ቁጥር እንዲሁም የ ID photo በማያያዝ ከታች በተጠቀሰው "user name " ከዛሬ ማለትም ከ ቀን 13-16(ሰኔ) ባሉት ቀናት ውስጥ
ላኩ።
@ttaostaos
ማሳሰቢያ👉 ክበብ ባዘጋጀው ዝግጅት ላይ ያልነበራችሁ አይመለከትም ።
👍2
Find the Exit exam URL for Hawassa University from the image exam4.ethernet.edu.et

❗️ለ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ

ለፈተና የምትጠቀሙበትን የይለፍ ቃል እና Username

👇👇👇
exam4.ethernet.edu.et


▫️It only works by the institutional network.


Source: https://www.tg-me.com/hustudentcouncil


https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
👍3
Forwarded from HU GC
🎓 ለ2016 ተመራቂዎች🎓 በሙሉ  እንኳን አደረሳችሁ እያልን 

በጠየቃችሁን መሰረት
👉👉 ለምርቃትም ቀን ይሁን ለፎቶ ጋዎን እናከራያለን ።

በተለያየ አማራጭ ሪቫኖችን ይዘን መተናል
ቀድመው ለሚያዙ ቅናሽ አለን  
ሪቫኑ ለይ የፈለጉትን ነገር በፈለጉት ዲዛይን እናትማለን
ሪቫን ያለ ህትመት እንደ ምርጫችሁ ማዘጋጀት ጀምረናል

^ሪቫን ብቻውን
^ሪቫን+ህትመት
- ስቲከር የግንባር የደረት
- ባይንደር


ቅድሚያ ለሚያዙ ቅናሽ እናደርጋለን

➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን

0983730253
0704778645
0966438908

ይደውሉ
👍31
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
በኢንክሉሲቭነስ ክበብ ተመራቂ ተማሪዎችን በመተካት ኮሜቴ አባል ለመሆን ለምትፈልጉ የክበባችን አባላት ለመወዳደር እስከ ነገ ቅዳሜ 1 ሰአት ብቻ ማመልከት ትችላላችሁ።

@jovani14
👍1
2025/07/12 02:37:39
Back to Top
HTML Embed Code: