Telegram Web Link
ዛሬ ማለትም ሰኔ 7/2016 ዓ.ም በነበርን ፕሮግራም ለማህበሩ አዲስ አባላት የእንኳን ደና መጣቹ ንግግር እና የትውውቅ ግዜ፣ ስለ ማህበሩ አጠቃላይ ገለፃ እና በመጨረሻም ዘንድሮ ለሚመረቁ ለማህበሩ አባላት የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።

በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የገቨርናንስ እና ልማት ጥናት ተማሪዎች ማህበር (ሁጋድሳ)

👉አላማችን ''ብቁ ልማታዊ አመራር መፍጠር ነው''።
👍2
Summer Volunteers Training Schedule.doc
15.4 KB
Find attached file training schedule for those who have registered for Summer Volunteers Program

📌 የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የተመዘገባችሁ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የተዘጋጀ ስልጠና የጊዜ ሰሌዳ።

| HU Student Council Official
ይህንን የሞተር ቁልፍ ያገኛችሁ በወረቀቱ ላይ በተቀመጠው ቁጥር ወይም በ +251962850584 ደውላችሁ በመስጠት ትብብር እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።
👍4
Forwarded from True Culture University HU-Chapter (ilham🤍)
💫Wishing you a blessed Eid-ul-adhha filled with laughter, joy, and precious moments with family and friends.
Eid Mubarak!

#EidAladhha
#joyfulcelebration
#tcu_hawassa


👉🏼https://www.tg-me.com/tcuhawassa
🙏1
Summer Volunteering Main Campus.xlsx
18 KB
——— Summer Volunteers List ———

Find attached list for those who have registered for Summer Volunteers Program.

📌 የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ስም ዝርዝር።

ከላይ ባለው ሊስት የተካተታችሁ ተማሪዎች የፊታችን ሰኞ 10/10/2016 ከቀኑ 8፡00 ላይ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ኦሬንተሽን (Orientation) ስለተዘጋጀ በሰዓቱ አንድትገኙ እናሳስባለን።

‼️ተመራቂ ተማሪዎች ሆናችሁ ለተመዘገባችሁ ‼️
እንደሚታወቀው ምዝገባው ተመራቂ ተማሪዎችን እንደማይመለከት በግልጽ ተቀምጧል ነገር ግን አንዳንድ ተመራቂ ተማሪዎች የመታወቂያ ቁጥር በመቀየር እና 3ኛ አመት በማለት የተመዘገባችሁ ለይተናል።
ለምሳሌ ያክል፦
Abayneh Dagano
Negash Yohannes
Esubalew Gebeyehu
Esubalew Kindu
G/Hiwot Kassa
Mulusew Damtie
Tesega Shimelis
Tsegaw Tamene ናቸው።

አንዲህ አይነት ተማሪዎች ስማችሁ እንደሚሰረዝ እና አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ሌላም እርምጃ እንደሚወሰድባችሁ ከወዲሁ ልናሳዉቃችሁ እንወዳለን።

የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት

| HU Student Council Official
👍2
Summer Volunteers Not Registered.xlsx
11.2 KB
ከላይ በተያያዘው ሊስት የተጠቀሳችሁ ተማሪዎች በቦታ እጥረት ምክያት ለክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ያልተመዘገባችሁ በመሆናችሁ ክፍት ቦታ ሲኖር ስለምትተኩ የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 8፡00 በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን።

የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት

| HU Student Council Official
1
🔆Calling All Geoscience Enthusiasts! 🌍

Join the Geological Society of Hawassa University (GSHU) for our exciting WellGo Program!

🗓️ Date: Monday 10/10/2016EC
Time: 7:30LT
Venue: Africa Hall

This special event features:

•Guest speaker: From the department of Geology

• Certificate Program: In recognition of their dedicated contribution for our GC leaders and members

• Academic Year Recap: Join us for a close-up look at GSHU's highlights and achievements from this past academic year

• New Executive Announcement: Get ready to meet the new leaders who will be guiding GSHU into the future

Don't miss this chance to connect with the GSHU community, learn about upcoming initiatives, and celebrate our shared passion for geology!

𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎


Follow us:
Telegram | Facebook | Instagram

#GSHU #WellGoProgram #GCStudents #Geology #HawassaUniversity #Geoscience
👍1
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)

መስጠት አጉድሎ ባያውቅም መፅሀፍትን መለገስ ግን ከመስጠትም በላይ ትልቅ ስራ ነው

  ሁሌም እናንብብ የሚለን RVC አሁን ደሞ አጋዥ አገኘና ለእናንተ ለቤተሰቦቻችን ተጨማሪ መፅሀፍትን በቤቱ መደርደሪያ ላይ አኑሯል።

  ማነው ይሄ ትልቅ ሰው ለዚ በጎ ስራ የተጋ አጋዣቹ ካላቹን እነሆ እናስተዋውቃችሁ፦

  እዮብ መፅሀፍት (Eyob books) በሐዋሳ ከተማ የማንበብ ባህልን ለማዳበር ትልቅ ስራን አየሰራ የሚገኝ ትልቅ ተቋም ነው።
  ለአንባቢያን መፅሀፍትን በተመጣጣኝ ዋጋ በማድረስ እንዲሁም በተለያይ ጊዜያት የዋጋ ቅናሽ እያደረገ የመፅሀፍት አውደ-ራዕይ በማዘጋጀት ይታወቃል። በተጨማሪም የመፅሀፍት ዳሰሳ ፕሮግራሞች በማዘጋጀት ለተማሪዎች ትልቅ ስንቅ እያስያዘ፤ ለነገ የተሻለችን ኢትዮጵያን ለሚገነባው የተሻለ ትውልድን የመፍጠር ጉዞ ላይም አሻራውን እያሳረፈ ይገኛል።

  አሁን ደግሞ የሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብን የማንበብ ባህልን ለማዳበር አየሰራን ነውና አግዘን ስንለው አላሳፈረንም ይልቁንም ከጠበቅነው በላይ በለጋስነትና በቅን ስራው አስደሰተን።

  እነሆ እኛም ለተደረገልን ልገሳ ልባዊ ምስጋናችንን አደረስን።
  የተሰጡን መፅሀፍት አደራም ናቸውና ጠብቀን የተሻለ፣ ምክንያታዊና ባለራዕይ ትውልድ እንደምንቀርፅባቸው ባለ ሙሉ ተስፋ ነን።

እናመሰግናለን!!!


https://www.tg-me.com/EYOBBOOKZONE
http://www.eyobbookshawassa.com
tiktok@ eyob books hawassa
📍 ሎጊታ አሮጌ ስታዲየም ከነማ ስፖርት ትጥቅ መሸጫ ሱቆች እንገኛለን

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
4👍1👏1
Forwarded from Feven Dereje
ለ2016 ተመራቂዎች በሙሉ  እንኳን አደረሳችሁ እያልን በየአመቱ ለተመራቂ ተማሪዎች ምርቃታችሁን ደመቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ነገሮችን በማቅረብ የሚታወቀው የህትመት ድርጅታችን @SAAA_printing ዘንድሮም የተለያዩ ሪቫኖችን,ባይንደር ,ጋወን ላይ የሚለጠፉ stickers በተለያየ አማራጭ ይዞላችሁ መቷል!!!

🔹ሪቫን ብቻውን
🔹ሪቫን + ህትመት
🔹ባይንደር
🔹ጋወን ላይ የሚለጠፉ stickers

➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን

በብዛት ወስዳችሁ መሸጥ ለምትፈልጉ ደግሞ ልዩ ቅናሽ ስላለን ደዉሉልን
+251926441647

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://www.tg-me.com/SAAA_printing
🥰1
🔴🔴For Techno GC students🔴🔴
👍2
2025/09/14 20:56:12
Back to Top
HTML Embed Code: