Telegram Web Link
Forwarded from Serve for Society HU
ለ GC ተማሪዎች አሪፍ እድል🎓🎉

የግቢ ቆይታችሁን የማይረሳ ለማድረግ አሪፍ አጋጣሚ ይዘንላችሁ መተናል😊 serve for society hawassa ከተለያዩ ክበብ እና አካላት ጋር በመተባበር የደም ልገሳ መረሀ-ግብር አዘጋጅቷል በዚህም መረሀ-ግብር በተለይ GC ተማሪዎች የመጨረሻ ቆይታቸው እንደመሆኑ መጠን አንድም ከጓደኞቻቸው ጋር ማስታወሻ ሚፈጥሩበት እንዲሁም የስራ አለም  ላይ የሚረዳቸውን የእውቅና ሰርተፊኬት የሚይዙበት እንዲሆን ታስቦ
በቀን 22/09/16 (አርብ) ተሰናድቷል።

በመረሀ-ግብሩ:

ደም ለጋሾች የእውቅና ሰርተፊኬት ያገኛሉ
serve for society ቴሌግራም ቻናል ላይ ለለጋሾች ምስጋና እና እውቅና ይዘጋጃል
ለ GC የማስታወሻ ፎቶ ፕሮግራም ይኖራል

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
በተለይ GC😊

ኑ!!! የሰው ህይወት እያተረፉ የማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ

📍አድራሻ :main campus የተማሪዎች ፖሊስ ጣብያ ፊትለፊት

For more info:https://www.tg-me.com/serveforsocietyhu
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔴🔴lost ID🔴🔴

+251977058261
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (rvc)

‼️ በrvc ቤት በአባልነት ቆይታችሁ በዘንድሮው አመት ተመራቂ ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ⁉️


በብዙ ቆይታችሁ የተማማርንበት፣ ፣ጠይቃችሁ የመለሳችሁበት፣ወዷችሁ እና  ወዳችሁት የቆያችሁበት ቤታችሁ ወዳጆቼንማ አመስግኜና መርቄ ልሸኝ እንጂ በማለት ሽርጉዱን ተያይዞታል ።

ታዲያ እንናንተም በዚሁ መሰረት :-


📌ላለፉት አመታት RVCን ያገለገላችሁ(በሁሉም ረገድ)


📌የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ


📌በሳምንታዊው ውይይቶቻችን እና ልዩ ልዩ ዝግጅቶቻችን ላይ ስትሳተፉ የቆያችሁ (attendance ይታያል ታዲያ )

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ ቤተስቦቻችን የሰርተፍኬት ማሰሪያ 50 ብር በ👇1000532041019
(Melak girmaw) በተሰኘው account በሞባይል ባንኪንግ ብቻ ማስገባት ይኖርባችኋል!

🛑 ማሳሰቢያ 👉ሙሉ ስማችሁን እና ገንዘቡን ማስገባታችሁን የሚያረጋግጥ ምስል(screen shoot ) ከታች👇 በተቀመጡት በሁለቱም አድራሻዎች(username) እስከ ረብዕ ድረስ ብቻ በመላክ በተለመደው ትብብር መሰነባበቻችንን በጋራ እናዘጋጅ ።


የቤትና የቤተሰብ ትርጉሙ ይሄም ነውና እንደ ወጉ ቸር ይግጠማችሁ ብለን ቀድመን መርቀን እንሸኛችሁ ።

1) @AyinadisTarekegn
2)@Mom2306

🛑 እስከ ማክሰኞ(27/09/2016) ብቻ ቀኑን ማራዘማችንን እያሳወቅን ክፍያውን ባለመክፈላችሁ ምክንያት ሰርተፍኬት ሳይሰራላችሁ ቢቀር ተጠያቂነቱን እንደማንወስድ ቀድመን ለማሳወቅ እንወዳለን ‼️⁉️

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
❗️ Reminder for Main Campus 2nd year and 3rd year students.

Today is the deadline for Ministry of Peace in coordination with the Ministry of Education in the 2016 year summer volunteer service program registration. See requirements and apply as soon as possible. Don't miss this opportunity

Read more...

https://forms.gle/ngY1rgQx7CSxdpuz7

| HU Main Campus Student Council
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔴🔴Notice 🔴🔴
Opportunity released for 4th year and 5th year Veterinary students

Only limited spots are available. Hurry and be part of big lifetime experience



Apply 👇👇👇👇👇👇
https://ln.run/6VCFN

🔴🔴 Note 🔴🔴
This form is only valid for Technology Institute students only
Calling all 2nd and 3rd year hawassa university students! Are you ready to step up and take on an executive role in our club's new generation? If you believe you have the experience, skills, and passion for the job, we want to hear from you. This is an incredible opportunity to make a real impact and shape the future of our club.

We invite you to share your detailed plan, grade results, and any previous experience that showcases your leadership abilities and dedication. We are looking for individuals who are eager to contribute, innovate, and lead with excellence.

Please send your submissions to the following Telegram address. We can't wait to see what you bring to the table. Let's work together to create a vibrant and successful future for our club!
@yourbeautifulluck
Join our club
https://www.tg-me.com/Hu_new_generation_club
Forwarded from Ayu Ye Gebrel
Contact me the owner of this ID
@ayuoG19
The e-Learning for Strengthening Higher Education (e-SHE) initiative, implemented by the Ministry of Education in partnership with the Mastercard Foundation, Arizona State University, and Shayashone PLC, aims to enhance the quality, accessibility, and resilience of higher education in Ethiopia by leveraging digital technology.

The e-SHE program works to make a difference where young people's voices and agency are heard and realized by closely collaborating with young people and students.

Currently, we are in the process of forming Youth Advisory Groups (YAG) at Addis Ababa, Dire-Dawa, Hawassa, and Jimma Universities and we are seeking passionate, motivated, and diverse students aged between 18 and 25 to join us in shaping the direction and impact of our project.

Please fill out the Google Form using the link here and submit the required information by June 14th, 2024.
🔴🔴Notice 🔴🔴
Opportunity released for 4th year and 5th year Veterinary students

Only limited spots are available. Hurry and be part of big lifetime experience



Apply 👇👇👇👇👇👇
https://ln.run/6VCFN

🔴🔴 Note 🔴🔴
This form is only valid for Technology Institute students only
የበጎ አድራጎት 2016 ዓ.ም መርሀ ግብር ምዝገባ ማብቂያ ከጠዋቱ 2፡00 ስለሆነ ፍላጎት ያላችሁ ከተመራቂ ዉጭ ያላችሁ ተማሪዎች በቀሩት ጥቂት ቦታዎች እንድትመዘገቡ እያሳወቅን ። FIFO እንደምንከተል ለመግለፅ እወዳለሁ::

Let's run to get the limited Seats !!!
Hawassa University Students' Information Center pinned «የበጎ አድራጎት 2016 ዓ.ም መርሀ ግብር ምዝገባ ማብቂያ ከጠዋቱ 2፡00 ስለሆነ ፍላጎት ያላችሁ ከተመራቂ ዉጭ ያላችሁ ተማሪዎች በቀሩት ጥቂት ቦታዎች እንድትመዘገቡ እያሳወቅን ። FIFO እንደምንከተል ለመግለፅ እወዳለሁ:: Let's run to get the limited Seats !!!»
ሰላም ውድ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራቂ ተማሪዎች

በጉጉት ይምንጠብቀውን የግቢ ማስታወሻ ቅሪት የሆነውን የመፅሄት ስራ እያግባደድን ሲሆን፤ ከታች ያለውን መጠይቅ በመሙላት ትክክለኛ መርጃ እንዲሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን ።
👇👇👇👇👇👇👇
https://ln.run/_TC8B

🛑🛑ማሳሰቢያ🛑🛑

ይህ መጠይቅ የሚያሰሩ ተማሪዎችን ቁጥር ለመገመትን ለቀትጣይ እርምጃ ስንቅ በመሆን እንጅ እንደ መጨረሻ ምዝገባ አያገለግልም
Forwarded from Inclusiveness club HU main campus (Ermias Worku)
በኢንክሉሲቭነስ ክበብ ተመራቂ ተማሪዎችን በመተካት ኮሜቴ አባል መሆን ለምትፈልጉ ለክበባችን አባላት በሙሉ

ኢንክሉሲቭነስ ክበብ በክበቡ ውስጥ ንቁ አባል የሆናችሁ፣2ተኛ እና 3ተኛ አመት ተማሪዎች ለክበቡ ኮሜቴ አባል ለመሆን መወዳደር ትችላላችሁ።

ለመመወዳደር እሚያስፈልጉ መስፈርቶች

ክበቡ በሰራቸው የተለያዩ ስራዎች ላይ ንቁ ተሳታፊ የነበራችሁ
ያላችሁን የስራ ልምድና ፍላጎት እሚያሳይ 1ገፅ ፅሁፍ ማስገባት እሚትችሉ
ሌላ ክበብ ላይ ኮሜቴ አባል ያልሆናችሁ
የክበቡ መታወቂያ ያላችሁ

ለመወዳደር 👇
@jovani14

በአካታች ማህበረሰብ ውስጥ ሁሉም አሸናፊ ነው።
Inclusiveness Club

@inclusivness_club
Hawassa University Students' Information Center pinned «በኢንክሉሲቭነስ ክበብ ተመራቂ ተማሪዎችን በመተካት ኮሜቴ አባል መሆን ለምትፈልጉ ለክበባችን አባላት በሙሉ ኢንክሉሲቭነስ ክበብ በክበቡ ውስጥ ንቁ አባል የሆናችሁ፣2ተኛ እና 3ተኛ አመት ተማሪዎች ለክበቡ ኮሜቴ አባል ለመሆን መወዳደር ትችላላችሁ። ለመመወዳደር እሚያስፈልጉ መስፈርቶች ክበቡ በሰራቸው የተለያዩ ስራዎች ላይ ንቁ ተሳታፊ የነበራችሁ ያላችሁን የስራ ልምድና ፍላጎት እሚያሳይ 1ገፅ ፅሁፍ…»
Save the date for Upcoming event @ Hawassa University this week....

His Excellency Ambassador Dr. Markos Tekle is giving a public lecture on the topic, "Grand Strategy in the Changing World: Analyzing the Complexities and Adaptations in Modern Geopolitics".

Date: Friday June 7, 2024

Venue: AU Hall, Main Campus.

Time: 8:30 am to 12:00 am

All interested HU community members are cordially invited!

👉https://www.tg-me.com/hugadssachannel
2024/09/28 15:29:43
Back to Top
HTML Embed Code: