Telegram Web Link
Forwarded from Mamila
በህይወት የምንኖረው ለምንድነው🤔🤔? ለዚህ ጥያቄ ብዙ መልሶች ሊሰጡ ይችላሉ። እኔ ግን ከደራሲ አለማየሁ ገላጋይ 'ሐሰተኛው በእምነት ስም' ከተሰኘው መጽሐፍ ላይ ካነበብኩት ላካፍላችሁ።
>>> ሰው በዳቦ ብቻ የማይኖር ፍጡር ነው😍👌።የጥበብ፣ የመመራመርና የእምነት ፍላጎቶቹ በህይወት ለመቆየት የሚያስፈልጉ መሰረታዊ እስከመሆን ደርሰዋል።ሩሲያዊው ደራሲ ፍዮዴር ዴስተየቭስኪ🧔‍♂️🧔‍♂️🧔‍♂️ "...The secret of man's being is not to live"ያለው ለዚህ ነው።"but to have something to live for" የሰው ልጅ መኖርን ብቻ በሌጣው አይሻም።የሚኖርለት የህይወት ፍቺ ይፈልጋል፥ እንዲያ ካልሆነ በህይወት ከመኖር ይልቅ እራሱን በራሱ ቢያጠፋ ይመርጣል ይላል ዶስተዮቭስኪ።

>>> እውነታን ብቻ አይደለም የምናብ ቅንብርንም እንሻለን።ከልበ ሰፊዎች የተገኘ ምናብ መሠረታዊ ፍላጎታችን እስከመሆን ደርሷል።ሙዚቃ...ድርሰት.... ቴአትር...ዳንኪራ... ስብከት...ስዕል...የጥበብ ፍቅር ከራሱ ከሰው ልጅ ክብር እየላቀ የመጣበት ጊዜ ነው። እንዲህ ሲሆን ቆይቷል፥ ወደፊትም እንዲሁ ይቀጥላል።የሰው ልጅ በገዛ እጁ ሥራ ዋጋው እያነሰ መሄዱ ዘልአለማዊ እውነት ነው።

"ማሸነፍ ውስጥ መሸነፍ፣ መሸነፍ ውስጥ ማሸነፍ እንዳለ ገባኝ። የትኛውም የድል በዓል ጀርባው የሽንፈት ንክኪ አለው።"

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
🔗@RvcClub
🔗 https://www.rvcclub.com
🔗https://www.tg-me.com/rvcbookreview

ኑ እናንብብ ...................ሐሙስ 12:30 በ RVC  ሐሰተኛው ይዳሰሳል።

For any Comment and suggestion you can Contact via 👉👉@mamilaa29
Forwarded from ሩሐማ
የነገን እውነት ተናጋሪዎች ፡ ታሪክ መዝጋቢዎች ፡ ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ የሚሆኑትን ጋዜጠኞች ለመቀበል አንድ ቀን ቀርቶታል 🎉🎉

ነገ ሀሙስ ጥቅምት 13, 2018 የትምህርት ክፍላችንን መርጠው ለመጡ ተማሪዎች ከ መቀመጫችን ብድግ ብለን እንኳን ደህና መጣቹ  "ኖር" ለማለት ወደተዘጋጀው ድግስ እግሮች ሁሉ ወደ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ያመራሉ ። 

እኛ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን ማህበር ጄሲሳ እና ሚዲያ እና ኢንፎርሜሽን ሊትሬሲ ክበብ አባላት ወገባችንን ሸብ አርገን የደገስነውን ድግስ ተቋደሱልን ስንል ጠርተኖታል።

በእለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
💫 ተውኔት
💫  ግጥም
💫  ወግ
💫 ሙዚቃ እና ሌሎች መርሀ ግብሮች ተዘጋጅተው እናንተን ይጠብቃሉ።ልዩ እንግዳም ይኖረናል🎊

ዝግጅቱን በፕላቲኒየም ደረጃ አጋር ሆኖ የሚያቀርብልን ግሎባል ፒስ ባንክ ፣ አቤኔዘር ሰፖርቲንግ እና ዲቨሎፕመንት አሶሴሽን ሲሆኑ

ማያዬ ኦፕትሜትሪ መካከለኛ ክሊኒክ

ቱርሚ ፊልም ኮሌጅ

  ሜርሲ ዲኮር

መርሀ ግብሩን ስፖንሰር በመሆን ወደ እናንተ የሚያደርሱ ይሆናል።

"ጠሪ አክባሪ ነው "

እንኳን ደህና መጣችሁልን !!!
# Hu-JCSA
# Hu-MILC
# Hu-JOCO
1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (Essey piter)
🗓የሀሳብ ብልጭታ ዳብሮ፣ተሰናስሎ፣ተፋጭቶና ጓልብቶ እንዲህ በወግ ደርጅቶ ለህትመት ብርሀን ሲበቃ ልብ ያሞቃል።ነገር አዋቂዉ  ወጣት አቡኪ(RVC) አቃዉሳ የተሰኘ ተነባቢ/ቆንጆ ፍልስፍናዊ ይዘት ያለዉ ልብ-ወለድ ጀባ ብሎናል።ወገን I got my Copy ነገ ከጠዋቱ 3:00 በአፍሪካ አዳራሽ ተገኝታቹ ካሉት ዉስን ኮፒዎች ትቋደሱ ዘንድ በክብር ተጋብዛችኋል።አቡኪ ብዕር ያዳብር ብያለሁ።
☎️+251910073404 አቡኪ
2
Forwarded from ሩሐማ
የትምህርት ክፍላችንን አዲስ ለተቀላቀሉ ተማሪዎች የተዘጋጀዉ የእንኳን ደህና መጣቹ ፕሮግራማችንን በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል🎉🎉🎉
Forwarded from babi
🌍 We’re thrilled to present the outstanding student leaders who will represent the Geological Society of Hawassa University (GSHU) for the 2025/26 academic year! 🎓
With their passion, dedication, and innovative spirit, we’re confident they’ll elevate GSHU to new heights — inspiring excellence, teamwork, and a stronger geological community. 💪🌋
Let’s all celebrate and extend our warmest congratulations to our amazing GSHU student leaders! 🎉
We look forward to seeing your incredible contributions and the lasting impact you’ll create throughout the year! 💫

𝚄𝚗𝚎𝚊𝚛𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚙𝚊𝚜𝚝, 𝚂𝚑𝚊𝚙𝚒𝚗𝚐 𝚝𝚑𝚎 𝚏𝚞𝚝𝚞𝚛𝚎


Geological Society of Hawassa University

Follow us:
Telegram | Facebook | Instagram

https://www.tg-me.com/GSofHU
#GSHU
#HawassaUniversity
#Geoscience #Geology
@EthEAG
6
"አንድ መጽሐፍ ለRVC ቤተ-መጻሕፍት" እንደተባለው ለቤተ-መጻሕፍት የሚሰጡ መጻሕፍትን ይዛችሁ የመጣችሁ ውድ አባላቶቻችን ያመጣችሁትን ስጦታ ለመቀበል ቤተ-መጻሕፍታችን የፊታችን ቅዳሜ ከ12:30 ጀምሮ እጇን ዘርግታ ትጠብቃችኋለች ።

እንዲሁም ከቤተ-መጻሕፍት መጻሕፍትን ተውሳችሁ ማንበብ የምትፈልጉ ትጉህ አባላቶቻችን ደግሞ አንድ ጉርድ ፎቶ ከጀርባው ሙሉ ስም፣ ID፣ Dep እና ስልክ ቁጥር ጽፋችሁ ይዛችሁ መምጣት እንዳትረሱ ቤተ-መጻሕፍታችን ታሳስባለች።


ማንኛውም አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ
በ0953125100(ሶፎንያስ) ደውላችሁ ማነጋገር ትችላላችሁ።

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
🔗 https://www.rvcclub.com
https://www.tg-me.com/rvcbookreview
1
በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ :-

1. AI በማኅበረሰባችን ላይ ከሚኖረው ወጤት አንፃር ፣ ከአሁን በፊት የነበሩ ሌሎች Automatic Machines በየትኛው መንገድ ይለያል?

2. AI ከትምህርት ተቋማት የሚወጡ ባለሙያዎች ብቃት ላይ ምን አይነት ተፅእኖ አለው?

3. AI በስነ-ጽሁፍና በኪነ-ጥበብ ስራዎች ላይ ምን አይነት ተፅእኖ ያሳድራል? የፈጠራ ችሎታችንን እየቀነሰ ነውን?

4. AI እራሱን በራሱ ማስተማር እደሚችል Agent በሰው ልጆች ቁጥጥር ውስጥ ነው ለማለት ይቻላል?

በጉጉት እንጠብቃችኋለን ልዩ ተጋባዥ እንግዶችም ይኖሩናል

📍🗺 አድራሻችን ከ junior cafe አቅራቢያ ከምትገኘው ሱቅ ጀርባ

🕰  ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።

📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ባለራዕይ ወጣት መገለጫ ነው።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
🔗 https://www.rvcclub.com
https://www.tg-me.com/rvcbookreview
1
Forwarded from ሩሐማ
#ማስታወቂያ 

የአይን ዋጋ ስንት ነው? ስንትስ ቢባል ይስማማሉ?
በዋጋ የማይተመነው የሰው ልጅ ፀጋ ጤናው መሆኑ ነጋሪ አያሻውም።

ጥራት ያለው እይታ ለተሻለ ሕይወት የሚለው ማያዬ ኦፕቶሜትሪ መካከለኛ ክሊኒክ አይበለው እና የአይን ጤና መታወክ ቢያጋጥሞ እኛ አለን ።

እንደ እይታ መዛባት ( blurred vision ) ፡ ነገሮችን ደርቦ የማየት  ( double vision ) ፡በዛ ያለ ብርሀን አይኖት ሲያገኝ የእይታ መዛባት ያጋጥሞታል ለዚህም እኛ መፍትሄ አለን።

ዘመኑ የቴክኖሎጂ ስለሆነ ረጅም ሰአት የቴክኖሎጂ ምርቶችን በመጠቀም ለሚደርስቦ የአይን እይታ መድከም እኛ ያማክሩ ምን አለፋዎ ማያዬ ጋር መተው የሚያጡት የአይን ህክምና የለም።

👉ሙሉ የአይን ምርመራ

👉በዘመናዊ ፍሬሞች ጥራት ያለው የመነፅር ስራ

👉ቀለል ያሉ የአይን ቀዶ ህክምናዎች እኛ ጋር ያገኛሉ።

💫 ለተማሪዎች ደሞ የ 10 በመቶ ቅናሽ አዘጋጅተን ነው ምንጠብቀው ።


አድራሻ ፡-ሀዋሳ አርጌ መናኸሪያ ፊት ለፊት ሴንትራል ግራንድ ሞል 1ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር ፡- 0908161718

"ጥራት ያለው እይታ ለተሻለ ሕይወት"
ማያዬ ኦፕትሜትሪ መካከለኛ ክሊኒክ
3
2025/10/25 03:29:18
Back to Top
HTML Embed Code: