Telegram Web Link
Forwarded from Yeabsra Zelalem
🎓 ለ2016 ተመራቂዎች🎓 በሙሉ  እንኳን አደረሳችሁ እያልን  በተለያየ አማራጭ ሪቫኖችን ይዘን መተናል
ቀድመው ለሚያዙ ቅናሽ አለን  
ሪቫኑ ለይ የፈለጉትን ነገር በፈለጉት ዲዛይን እናትማለን
ሪቫን ያለ ህትመት እንደ ምርጫችሁ ማዘጋጀት ጀምረናል

^ሪቫን ብቻውን
^ሪቫን+ህትመት

ቅድሚያ ለሚያዙ ቅናሽ እናደርጋለን

➡️በGroup ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን

0983730253
0704778645
0966438908

ይደውሉ
Forwarded from Hawassa University Students' Information Center (Natty Blattena)
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! መግቢያ: የጥበብ ፍቅርና ክብር ብቻ! ቅዳሜ ግንቦት 10 በአፍሪካ አዳራሽ
‼️ተባበሩኝ!
ዛሬ ምሽት አካባቢ ሳይከሌን ስትነዳ ቆይተህ ስይከሉን መልስህ ስትሄድ ቁልፉን እረስተህ ይዘህው ሄደሀል።
አባክህ እየፈለግሁህ ነው ደውልልኝ።
shear አድርጉልኝ
0962850584
Hawassa University Students' Information Center pinned «‼️ተባበሩኝ! ዛሬ ምሽት አካባቢ ሳይከሌን ስትነዳ ቆይተህ ስይከሉን መልስህ ስትሄድ ቁልፉን እረስተህ ይዘህው ሄደሀል። አባክህ እየፈለግሁህ ነው ደውልልኝ። shear አድርጉልኝ 0962850584»
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን
 
  ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።

  በዚህ ሳምንት የቤታችን ወግ ትዳር ላይ ያጠነጥናል ።
1 ትዳር ምንድን ነው? ስለ ትዳር አጀማመር ወይም ታሪካዊ አመጣጥ ምን ታስባላችሁ?

2 ወደ ትዳር መግባት ምን ያኽል ምክንያታዊ ነው ብለው ያምናሉ ? መሰረቱስ ሰብዓዊ መተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ነው ወይስ የራስ ወዳድነት ተፈጥሮ?

3 ትዳርን አዎንታዊ እና አሉታዊ ተፅዕኖዎች ከሳይንሳዊ ፣ማህበራዊ፣ ሀይማኖታዊ ና ፖለቲካዊ እሳቤዎች አንፃር እንዴት ትመለከቱታላችሁ ?

4 ከካፒታሊዝም እና ከሶሻሊዝም አንፃር በትዳር ላይ ያለዎት አመለካከት ምንድነው? ጋብቻ የትዳር ጓደኛን ጨምሮ የግል ንብረት የመሰብሰቢያ መንገድ ነው ወይስ ወደ የጋራ ህይወት እና የጋራ ኑሮን መመስረት ?

5 ትዳር የሰው ልጆችን ነፃ እና ተፈጥሯዊ ፍላጎት ይገድባል የሚለው ሀሳብ ላይ ያላችሁ አሰተያየት ምን ይመስላል ? ትዳር ነፃነት ነዉ ወይስ እስራት ?

6 ከትዳር ጋር በተያያዘ ሁለት አይነት እይታዎች ይስተዋላሉ። ከአንድ የትዳር አጋር ጋር መወሰን ወይም ከአንድ በላይ ከሆኑ ሰዎች ጋር በትዳር መቆራኘት ። በእናንተ እይታ የትኛው የተሻለ ምክንያታዊ ይመስላችኋል ?

በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።

ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!


📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
🌟🌟🌟Exciting  NEWES!🌟🌟🌟
  

Little Hearts Club (LHC) come up  with with an experience sharing and engagement event on 11/09/2016 at 8:00LT
After participation event:-
📍You will be certified
📍You will share twenty nine years experience of Sister Zebidar Zewude(founder of Marry Joy charity organization)
📍You will get ID of Little Hearts Club for membership(optional).

☑️Available space for participate is limited‼️‼️‼️
☑️Duration of an event and experience sharing is only three hour‼️‼️‼️

For more information 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

Join our tg channel @LittleHeartsCLUB

Contact us @Sabakunogaarra @Bruke_16
Forwarded from UNA-ET HU CHAPTER (Raguel Shitu)
ትልቁ መድረክ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል! ልክ 11:00 ሰዓት ሲል በmain ግቢ አፍሪካ አዳራሽ የጥበብ ስራዎች ይጀመራሉ! መቅረትም ሆነ ማርፈድ አይታሰቡም
Forwarded from Savior
ቤተልሔም የፋሽን ስፌት ለGC ተማሪዎች ቆንጆ ሱፍ ማሰፋት ለምትፈልጉ  ታላቅ ቅናሽ በማድረግ የድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ዕድል ተመቻቹቷል ሁላችሁም እንዳትቀሩ ! ለ ዘንድሮ ተመራቂ ተማሪዎችም የ 30% ቅናሽ በማድረጋችንን በደስታ እናበስራለን።

ስለዚህ ማሰፋት የምትፈልጉ ተማሪዎች ከዚ በታች ባለው ስልክ እየደወላችሁ አንድትመጡ ስንል በአክብሮት ጋብዘናል!!

እንዲሁም አማራጭ ሱፋችን ለማየት ታች ወዳለው ግሩፕ ይቀላቀሉ
https://www.tg-me.com/bethelemsuit

0911996579
0972736977
2024/09/28 17:22:42
Back to Top
HTML Embed Code: