Telegram Web Link
Forwarded from Hakim
I have TWO ideas to effectively treat Drs Bethel & Samson.

1. To agressively contribute now (It is ALL & G-3 Brain tumor!) & when some cash is raised, why not to approach one if the abroad treatment destinations via MOH, great discount could be obtained if MoH write a letter requesting such cooperation.

ሆስፒታሎቹ ለስማቸው ይፈልጉታል።

Many years back our Intern Dr. Martha was treated by the letter MoH wrote. Thickets ET gave freely & colleagues visiting our department have arranged USA trip & Surgery.

I know MoH has MOU with great medical tourism destinations.
It requests REVERSE MEDICAL TOURISM &COOPERATION AT TIMES LIKE THE SITUATION WITH THESE TWO Doctors.

2. If HAKIM takes initative for a FOUNDATION or Charity license for such activities, it could be obtained. We did this in my constituency for Master Abenet Kebede. Many are treated at home&abroad. With this licence, you can run campaigns of REVERSE TOURISM anywhere in ETHIOPIA & raise funds.
ቋሚ መዋጮም ሁላችንም እናዋጣለን።

For now, I contributed my simple share, for each M.D.

*በነገራችን ላይ ይህ 25K የአንድ ፕሮፌሰር የጥቁር አንበሳ የወር ደሞዝ ነው (ከነጥቅማጥቅሙ)። ከቤተሰቤ ተማክረን የፋሲካን ወጪ ትተን ነው ያዋጣነው።
Weekend እኛ ቤት እንዳትመጡ።

ፋሲካ መልስ አለው!
Professor Biruk Lambisso Wamisho

@HakimEthio
Forwarded from Hakim
"Sharing what we have can make a profound difference in someone's life, especially during challenging times.It's important for other professionals to understand the immense pressure medical professionals face, but with unity and support, we can overcome these challenges together."

- Dr. Selamawit Moges: Dental surgeon, certified smile designer, Founder of Smile speciality Dental Center

@HakimEthio
📌Exciting news🎊🎊

Are you looking for a way to serve your society???

Look no further you can join us and  become part of the family. A family that strives to create good and serve the overall community while at the same times seeks to enrish its member with endless experiences


🌎🌎Volunteers do not necessarily have the time; they just have the heart.🌎🌎

Come and join us👇🏾👇🏾

https://www.tg-me.com/serveforsocietyhu
🩸💙 Join us at Hawassa University Institute of Technology on Tuesday, May 14th for a life-saving event! 🚀 The Technology Institute Council, in collaboration with Campus clubs, is organizing a remarkable Blood Donation Day. Let's unite and make a difference by donating blood to save lives together. 🤝 #BloodDonationDay #SaveLivesTogether #HawassaUniversity
Forwarded from ALX - Hawassa
Ready to embrace the curious in you 🤔?

——————-—————--
| 1️⃣ WEEK LEFT |
————————————

We're excited to bring ALX Ethiopia's incredible opportunities to you, students of Hawassa/ሀዋሳ. You can explore any courses from our six-weeks, free, 100% online course designed to introduce you to basic Ai tools to our six month, international certification programs in data analytics and cloud computing to prepare you for remote and freelance jobs.

🚨Register for our online Information session here: https://forms.gle/7bBQ16yAe56KNhkVA

Still have questions? Join @alxhawassa and we'll be happy to answer them!

learn more about us at www.alxethiopia.com
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)
 
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን
 
  ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።

  በዚህ ሳምንት የ አ ንድ ሀገር ሀገረ መንግስት ወይም state system ምን መምሰል አለበት የሚለው ሃሳብ ላይ የምንወያይ ይሆናል።እነዚህን ነጥቦች እያብላላችሁ ቆዩን፦  
 
1. ሀይማኖት የ አንድን ሀገር ስብዕና ከመቅረፅ አንፃር በሀገር ደረጃ ወጥ ሊሆን ይገባል? (ሀይማኖታዊ መንገስት ነው መኖር ያለበት ወይስ ከ ሀይማኖት ገለልተኛ የሆነ መንግሰት)

2.አሁን ላይ እንደ ሀገር እያስተናገድናቸው ያሉት ችግሮች አብዛኛው የ ህብረተሰቡ ክፍል አማኝ ከሆነ እንዴት ሊያስወግደው አልቻለም? ወይስ ሀይማኖታዊ መንግስት ቢኖር የተለየ ውጤት ይኖር ነበር?

3.ከቁሳዊው አለም አንፃር ፤ድህነትን ከማስወገድ እንዲሁም ሰላምን ከመፍጠር አንፃር ይህ ነው የሚባል የሀገረመንግስት አይነት(state system) አለ ካለም የትኛው ነው?
 
  በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC ቤት አይቀርም።
 
ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!
 
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
Forwarded from HU Charity Sector
----- ትንሳኤን በበጎነት -----

ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የተማሪዎች መማክርት ከአክሽን ቲም (Action Team) ጋር በመሆን የትንሳኤን በዓል ኑሯቸውን ጎዳና ላይ ካደርረጉ ልጆች ጋር አከበረ።

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት (HUFELLOW) ስር ከሚገኙ ቲሞች መካከል አንዱ የሆነው “Action Team” በቋሚነት ከሚሰራቸው የተለያዩ የተግባር ስራዎች መካከል፡
1. “Street” የጎዳና ልጆችን ማስተማር፣ መንከባከብ
2. “Elders” እረጋውያንን መንከባከብ፡ ልብሳቸውን፡ ቤታቸውን ማጽዳት
3. “Prison” ማረሚያ ቤት ያሉትን መጠየቅ
4. የደም ልገሳ
5. “Referral” ህሙማንን መጠየቅ ጥቂቶቹ ናቸው።

ከተጋባዥ እንግዶች መካከል የዋናው ጊቢ የተማሪዎች እገልግሎት ምክትል ዲን አቶ አስማማው ደምሴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ እንደዚህ አይነት የበጎ አድራጎት ስራዎችን እንደሚያበረታቱም ገልጸዋል። የተማሪዎች ህብረት ፕረዚዳንት ተማሪ እሴይ ጰጥሮስ በመቀጠል ንግግር ያደረገ ሲሆን ለሰው ልጅ በጎ ነገር ለማድረግ ሰው መሆን በቂ ነው። የሰው ማንነት፡ ኃይማኖት፡ ብሔር፡ ፖለቲካ ሊገድበን አይገባም ብሏል።

በዝግጅቱ ከቀረቡ ፕሮግራሞች መካከል የትምህርት ጊዜ፡ የግጥም፣ ኮሪዮግራፊ እና ልጆችን የሚያዝናና የጨዋታ ጊዜም፡ የማዕድ ማጋራት ይጠቀሳል። በመጨረሻም ልጆችን የማልበስ ስራ በመስራት ዝግጅቱ ተጠናቋል።

ለዚህ ዝግጅት መሳካት የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ላበረከታችሁ በሙሉ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው። በእንደዚህ አይነት የበጎ አድራጎት ስራ የመስራት ሃሳብ ያላችሁ ህብረቱ በጋራ ለመስራት ዝግጁ እንደሆን ሊገልጽ ይወዳል።

@husccs

ርህራሄን በተግባር
| የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ
2025/07/06 13:07:37
Back to Top
HTML Embed Code: