Forwarded from Hakim
ለዶ/ር ሳምሶን እና ዶ/ር ቤቴል ህክምና ወጪ ለመሸፈን እየተደረገ ያለው ርብርብ እጅግ ያስደስታል። ሁላችንም የአቅማችንን በገንዘብም በፀሎትም ከጎናቸው እንደምንሆን አምናለሁ።
ግን እስከ መቼ ነው በዚህ በተበጣጠሰ መልኩ ለወገኖቻችን ችግር ለመድረስ የምንሞክረው?
ህይወታቸውን ለወገኖቻቸው ፈውስ መስዋዕት እያደረጉ ያሉ የጤና ባለሙያዎች በመሰል ህመሞች ምክንያት ከባድ ችግር ውስጥ ሲወድቁ ማየት ከመቸውም ጊዜ በላይ እየተለመደ መጥቷል።
አሁን እያየን ባለው የችግሩ ጥልቀትና ስፋት ከተበጣጠሰ (fragmented) የእገዛ አሰባሰብ አካሄድ ወደ ተቋማዊ ምላሽ መሻገር አስፈላጊ ይመስለኛል።
ለወደፊቱ በተቻለ መጠን ሁሉምን እገዛ የሚያስፈልጋቸውን ባለው አቅም ልክ ተደራሽ ለማድረግና የባለሙያዎቻችን እንዲሁም ሌሎች ወገኖችን ህይወት በዘላቂነት ለመታደግ ዘርፈ-ብዙ ትብብር አስፈላጊ ይሆናል።
የሙያ ማህበራት፣የመንግስትና የግል ጤና ተቋማት ፣ በጎ አድራጊ ተቋማትና ግለሰቦች፣ እንደ ሀኪም ፔጅ ያሉ የማህበራዊ ትስስር ገፆች፣ ታዋቂ ግለሰቦች ፣ በጎ ፈቃደኞች ወዘተ በመተባበር በቋሚነት ገቢ የሚሰበሰብበት፣የውጪ ሚኒዛሪ ከባንክ በቅድሚያ እንዲያገኙ የሚመቻችበት ፣ ከህክምና ቦርድ ጋር በትብብር አብሮ የሚሰራበት ፣ ውጪ ሀገር ህክምናውን ከሚሰጡ ተቋማት ጋር እንደተቋም ስለህክምናቸው ወጪ፣ ውጤትና ክትትል (outcome and follow up ) ንግግር የሚደረግበት platform ቢፈጠር ይህን አላማ ለማገዝ ብዙ ተቋማትና ግለሰቦች ወደ ፊት እንደሚመጡና ቋሚ መዋጮ እንደሚያደርጉ በፅኑ አምናለሁ።
የዚህ መድረክ መፈጠር ለሁላችንም ባለሙያዎች መተማመኛ (sense of security) ከመፍጠሩም በላይ እገዛውን ፈርጀ-ብዙ ያደርገዋል።
ይሄ መነሻ ሀሳብ ነው። ተገቢነቱ ከታመነበት ዝርዝሩ አፈፃፀም ሊዋቀር ይችላል። ሀኪም ፔጅ የሙያተኞች ድምፅ እንደመሆኑ ጉዳዩን ወደ ፊት ይወስዳል ብዬ አምናለሁ። እንደ ተቋም እንዲሁም እንደ ግለሰብ ወርሃዊ መዋጮ ለማድረግ ዝግጁ ነን።
የተጠናከረ የኢንሹራንስ ስርዓት እስከሚበጅና እነዚህን ህክምናዎች ሀገር ውስጥ የመስጠት አቅም እስከሚፈጠር ድረስ በግሌ ሌላ አማራጭ ያለን አይመስለኝም።
ለታመሙት እህት ወንድሞቻችን ፈጣን ፈውስን እመኛለሁ።
Dr. Girma Ababi
🔹Founder and CEO of Liyana Healthcare PLC [Yanet chain of Hospitals, Health sciences college and pharmaceuticals]
🔹Vice chairman of National private Health Facilities association and Ethiopian Healthcare Federation
@HakimEthio

I have TWO ideas to effectively treat Drs Bethel & Samson.
1. To agressively contribute now (It is ALL & G-3 Brain tumor!) & when some cash is raised, why not to approach one if the abroad treatment destinations via MOH, great discount could be obtained if MoH write a letter requesting such cooperation.
ሆስፒታሎቹ ለስማቸው ይፈልጉታል።
Many years back our Intern Dr. Martha was treated by the letter MoH wrote. Thickets ET gave freely & colleagues visiting our department have arranged USA trip & Surgery.
I know MoH has MOU with great medical tourism destinations.
It requests REVERSE MEDICAL TOURISM &COOPERATION AT TIMES LIKE THE SITUATION WITH THESE TWO Doctors.
2. If HAKIM takes initative for a FOUNDATION or Charity license for such activities, it could be obtained. We did this in my constituency for Master Abenet Kebede. Many are treated at home&abroad. With this licence, you can run campaigns of REVERSE TOURISM anywhere in ETHIOPIA & raise funds.
ቋሚ መዋጮም ሁላችንም እናዋጣለን።
For now, I contributed my simple share, for each M.D.
*በነገራችን ላይ ይህ 25K የአንድ ፕሮፌሰር የጥቁር አንበሳ የወር ደሞዝ ነው (ከነጥቅማጥቅሙ)። ከቤተሰቤ ተማክረን የፋሲካን ወጪ ትተን ነው ያዋጣነው።
Weekend እኛ ቤት እንዳትመጡ።
ፋሲካ መልስ አለው!
Professor Biruk Lambisso Wamisho

"Sharing what we have can make a profound difference in someone's life, especially during challenging times.It's important for other professionals to understand the immense pressure medical professionals face, but with unity and support, we can overcome these challenges together."
- Dr. Selamawit Moges: Dental surgeon, certified smile designer, Founder of Smile speciality Dental Center

📌Exciting news🎊🎊
Are you looking for a way to serve your society???
Look no further you can join us and become part of the family. A family that strives to create good and serve the overall community while at the same times seeks to enrish its member with endless experiences
🌎🌎Volunteers do not necessarily have the time; they just have the heart.🌎🌎
Come and join us👇🏾👇🏾
https://www.tg-me.com/serveforsocietyhu

🩸💙 Join us at Hawassa University Institute of Technology on Tuesday, May 14th for a life-saving event! 🚀 The Technology Institute Council, in collaboration with Campus clubs, is organizing a remarkable Blood Donation Day. Let's unite and make a difference by donating blood to save lives together. 🤝 #BloodDonationDay #SaveLivesTogether #HawassaUniversity
Hawassa University Students' Information Center pinned Deleted message
Forwarded from ALX - Hawassa
Ready to embrace the curious in you 🤔?
——————-—————--
| 1️⃣ WEEK LEFT |
————————————
We're excited to bring ALX Ethiopia's incredible opportunities to you, students of Hawassa/ሀዋሳ. You can explore any courses from our six-weeks, free,100% online course designed to introduce you to basic Ai tools to our six month, international certification programs in data analytics and cloud computing to prepare you for remote and freelance jobs.
🚨Register for our online Information session here:https://forms.gle/7bBQ16yAe56KNhkVA
Still have questions? Join @alxhawassa and we'll be happy to answer them!
learn more about us at www.alxethiopia.com
——————-—————--
| 1️⃣ WEEK LEFT |
————————————
We're excited to bring ALX Ethiopia's incredible opportunities to you, students of Hawassa/ሀዋሳ. You can explore any courses from our six-weeks, free,
🚨Register for our online Information session here:
learn more about us at www.alxethiopia.com
Forwarded from የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC) (Ayinadis Tarekegn)
የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)
ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን
ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።
በዚህ ሳምንት የ አ ንድ ሀገር ሀገረ መንግስት ወይም state system ምን መምሰል አለበት የሚለው ሃሳብ ላይ የምንወያይ ይሆናል።እነዚህን ነጥቦች እያብላላችሁ ቆዩን፦
1. ሀይማኖት የ አንድን ሀገር ስብዕና ከመቅረፅ አንፃር በሀገር ደረጃ ወጥ ሊሆን ይገባል? (ሀይማኖታዊ መንገስት ነው መኖር ያለበት ወይስ ከ ሀይማኖት ገለልተኛ የሆነ መንግሰት)
2.አሁን ላይ እንደ ሀገር እያስተናገድናቸው ያሉት ችግሮች አብዛኛው የ ህብረተሰቡ ክፍል አማኝ ከሆነ እንዴት ሊያስወግደው አልቻለም? ወይስ ሀይማኖታዊ መንግስት ቢኖር የተለየ ውጤት ይኖር ነበር?
3.ከቁሳዊው አለም አንፃር ፤ድህነትን ከማስወገድ እንዲሁም ሰላምን ከመፍጠር አንፃር ይህ ነው የሚባል የሀገረመንግስት አይነት(state system) አለ ካለም የትኛው ነው?
በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC ቤት አይቀርም።
ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!
📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub