Telegram Web Link
🚀 FREE AI TRAINING & JOB OPPORTUNITY
No experience needed!
Want to start a career in AI or digital work? Get trained in Data Annotation & AI — for free! 🎯

👩🏽‍💻 Who Can Apply:
Ages 18–35
Completed Grade 12
Basic computer skills (WhatsApp, email, browsers)

💼 What You’ll Gain:
Practical training in data annotation & ethical AI
Certificate if you score 80%+
Job opportunities for top performers

📚 Training Format:
1️⃣ In-person onboarding
2️⃣ Online courses (self-paced)
3️⃣Live virtual sessions (Microsoft Teams)

🔗 Apply Now: https://www.share.com.et/join-wait-list
📲 Telegram: @AnnotatePlus
💼 LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/annotate-plus
6
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
ስልክ መያዝ ተከለከለ‼️
ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ኤሌክትሮኒክስ ቁሰቀቁሶችን ይዞ ትምህርት ቤት መምጣት ተከለከለ‼️
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 የትምህርት ዘመን ሁሉም ትምህርት ቤቶች መስከረም 5/2018 ዓ.ም ጀምሮ የመማር ማስተማር ሥራ እንደሚጀምሩ ገልጿል።
            
በ2018 የትምህርት ዘመን በሁሉም ትምህርት ቤቶች ሞባይል ስልክ ፣ ታብሌትና ኤሌክትሮኒክስ ቁሰቀቁሶችን ይዞ ትምህርት ቤት መምጣት ተከልክሏል፡፡

የትምህርት ስራ ላይ ተጽእኖ ሚያሳድሩና አዋኪ የሆኑ ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶችን ይዞ መገኘት ክልክል መሆኑን ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ባወጣው መገልጫ አሳስቧል።

@ToleraMulugetaKebede
👍72👏2
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
እስካሁን ለተማሪዎቻቸው ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

🔻 Arba Minch University --መስከረም 04/2018

Bule Hora University --መስከረም 5-6/2018

Bahir Dar University
        --መስከረም 5-6/2018 (2017 Fresh & 2016 Remedial)
      -- መስከረም 8-9/2018 (ሌሎች ነባር)

🔻 Gondar University --መስከረም 5-6/2018

Woldia University --መስከረም 5-6/2018

Jinka University--መስከረም 5-6/2018

🔻Ambo University --መስከረም 7-8/2018


Hawassa University --መስከረም 8-9/2018

Oda bultum University --መስከረም 8-9/2018

🔻 Debra Birhan University --መስከረም 8-9/2018

Wachamo University --መስከረም 8-9/2018

AASTU --መስከረም 8-9/2018

🔻 Mattu University --መስከረም 8-9/2018
Wollo University --መስከረም 8-9/2018

Samara University --መስከረም 8-9/2018

🔻 Kebri-Dahar University --መስከረም 8-9/2018

Jigjiga University --መስከረም 8-9/2018

Assosa University --መስከረም 8-9/2018

Bonga University --መስከረም 8-9/2018

Dirre dawa University--መስከረም 10/2018


@ToleraMulugetaKebede
2👍2
#MinistryOfRevenues

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እንዲያወጡ ገቢዎች ሚኒስቴር አሳሰበ።

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደሚማሩበት ተቋም ሲሔዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሔዱ ገቢዎች ሚኒስቴር አሳሰበ።

የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ክፍያ ለመሰብሰብ እያንዳንዱ የወጪ መጋራት ተጠቃሚ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማውጣት እንዳለበት ሚኒስቴሩ አስታውሷል።

ሚኒስቴሩ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የፋይዳ ቁጥር በመያዝ በአካባቢያቸው በሚገኝ ገቢ ሰብሳቢ ተቋም ወይም ቢሮ በመቅረብ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እንዲያወጡ ሚኒስቴሩ አስገንዝቧል።

ተማሪዎቹ ወደሚማሩበት ዩኒቨርሲቲ በሚገቡበት ወቅት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል።

@HUGaDSSA_Official
👍21
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
Lammiileen Itoophiyaa hundi keenya baga gammadnee 🎉🎆

Hiidhi laga Abbayyaa mallattoo tokkummaa, cichoominaa fi abdii keenyaati. Tokko ta'uun milkeessu dandeenyeera!


ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አለን 🎉🎆

ታላቁ የህዳሴ ግድብ የአንድነት፣ የፅናት እና የተስፋ ምልክታችን ነው። አንድ በመሆን አሳክተነዋል!


Congratulations to all Ethiopians! 🎉 🎆

The GERD represents our unity, strength, and hope. We succeed through collaboration!


@ToleraMulugetaKebede
6🔥1
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
Baga bara haaraa 2018'tiin nagaan geessan; geenye. Bara haaraa kanatti karoora haaraa fi humna haaraan bara itti hojjennu nuuf haa ta'u...

እንኳን ለአዲሱ አመት 2018 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። በዚህ አዲስ አመት በአዲስ እቅድ እና በአዲስ ጉልበት የምንሰራበት ዘመን ይሁንልን...

🎉Happy New Year🎆


@ToleraMulugetaKebede
12
መልካም አዲስ ዓመት!

2018 ዓ.ም የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን!!

https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
3
🌼📯📯📯📯📯📯🌼
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
         ወግ እናድምጥ ብለን
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
         ባ'ንድ እናንብብ ብለን
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
         ደግ እንምከር ብለን
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
         RVC ን ብለን   
ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
     የምስራች    ይዘን

🌼 እንኳን አደረሳችሁ የተወደዳችሁ 🌼
እነሆ RVC በ 2018 ዓ.ም  በዘመነ መልኩ ራሱን ለማስተዋወቅ እንዲሁም ተደራሽነቱን ለማስፋት አዲስ website ይፋ አድርጓል።
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን።


ድህረ ገፁን ያበለፀገልን በቤተሰቦቻችን የተመሰረተው WD(...) team የተሰኘው ቡድን ሲሆን  ለመስራቹ ለኤፍሬም እና ለብድን አባላቱ በሙሉ በመላው የRVC ቤተሰቦች ስም የላቀ ምስጋናችንን ልናቀርብ እንወዳለን ።

🎁     🎁         🎁      🎁      🎁
🔗 https://www.rvcclub.com
🎁     🎁        🎁       🎁      🎁

መልካም አዲስ አመትን
 
https://www.tg-me.com/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
3
ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንደት ናችሁ!
ቆየት ያሉ ግሩፖችን እየገዛን እደሆነ የሚታወቅ ሰሆን:
ከ2016_2024 first 4month የተከፈተ ኦልድ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ @meskikuta ላይ ፈጥናችሁ አናግሩኝ ...member 0 ቢሆንም ይቻላል። chat history ፈጽሞ clear እንዳያደርጉ!

            በጥሩ Price እገዛለው
2016
2020
2021
2022
2023
2024Jan and feb
2024March and April

phone no 0993585093
   Inbox me 👉@meskikuta
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
ልዩ መረጃ‼️
በሀገር አቀፍ ደረጃ 8.4 በመቶ ተማሪዎች ብቻ 50% በላይ በማምጣት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አልፈዋል።
@ToleraMulugetaKebede
5
2025/09/15 05:44:42
Back to Top
HTML Embed Code: