Telegram Web Link
Tired of calculating your GPA manually? 🤯 Our user-friendly GPA calculator makes it easy and fast. 🚀 Simply enter your grades and credits to instantly see your academic standing. 📈 Try it now and stay on top of your studies! 💪

በእጅ የGPA ስሌት ማስላት ሰልችቶሃል? 🤯 ምቹ የሆነው የGPA ካልኩሌተር ላስተዋውቃቹ። 🚀 ውጤቶችህን እና ክሬዲቶችህን ብቻ በማስገባት፣ የአካዳሚክ ደረጃህን በቅጽበት ተመልከት። 📈 አሁን ይሞክሩት 👌


Link: https://adey.com.et/gpa-calculator
3
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡


በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም የተፈረመ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ዝርዝር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልኳል፡፡

መስከረም 05-06/2018 ዓ.ም
የመጀመሪያ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡

መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም
የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) ምዝገባ ያደርጋሉ፡፡

መስከረም 12/2018 ዓ.ም
የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ፣
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል፡፡

(ሙሉ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)

@ToleraMulugetaKebede
2
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
Trainee Pilot Online applicants (1).pdf
14.9 MB
#Call_For Original Document & Physical Screening


Dear Trainee Pilot Online Applicants,

Check the attached file to see the list of applicants, your name, and your scheduled date and time for document verification and height measurement.
Come and join us now you won’t regret it! 🤝

Good luck, mates! 🫡

@ToleraMulugetaKebede
add-cabin-crew-august-11-15-2025.pdf
12.2 MB
#Call_For Original Documents & Preliminary Physical Screening
(ET Sponsored Trainee Cabin Crew – Addis Ababa or Online Applicants)

Dear Trainee Cabin Crew Online Applicants,

Check the attached file for the list of applicants, your name, and your scheduled date and time for document verification and preliminary physical screening.
Come and join us now you won’t regret it! 🤝

Good luck to everyone! 😊

@ToleraMulugetaKebede
add-school-of-marketing-schedule.pdf
12 MB
#Call_For_Original_Documents
(ET Sponsored Trainee SOM – Addis Ababa or Online Applicants)


Dear Trainee SOM Online Applicants,

Check the attached file for the list of applicants, your name, and your scheduled date and time for document verification.
Come and join us now you won’t regret it! 🤝

Good luck to everyone! 😊

@ToleraMulugetaKebede
7👍2💔1
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
🚨 We’re Hiring! Ethio Djibouti Railway
Position: Train Crew Member
Location: Sebeta – Djibouti
Requirements: Bachelor’s degree or above from a recognized university in Ethiopia or Djibouti.
Apply here: https://forms.gle/Zki9StGsRVaKcBFn9
Deadline: September 26, 2025
3
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
Call_for_applications_for_admission_to_graduate_programs_PADM.pdf
879.9 KB
🎓 Study Public Policy & Development Management at Addis Ababa University

📚 Now accepting applications for the 2025/26 academic year:

MA in Public Policy & Development Management(Regular & Extension Programs)
PhD in Public Management & Policy(Regular Program)


🌐 Apply Now:[https://portal.aau.edu.et](https://portal.aau.edu.et)

📍 Location:
Eshetu Chole Building, Offices 507 & 407, College of Business and Economics (CoBE), AAU

📞 Contact Us:
Tel: +251 111 229 602 / 0910 081 200


📄 For More Information:Please refer to the official PDF announcement.

👉@ToleraMulugetaKebede
3
Forwarded from Centerpoint Technologies
ስም: ያብስራ አሸናፊ ክንፈወርቅ
እድሜ:24
ከላይ የምትመለከቱትን ልብስ ለብሶ አርብ እለት 16/12/2017 ዓም ከቀኑ 9:53 ቦሌ ከቤ ኬክ ቤት አካባቢ ለመጨረሻ ጊዜ የታየ ሲሆን በሰአቱ እዛ አካባቢ የነበሩ ሰዎች 2 ነጭ ሀይሉክስ ፒክ አኘ መኪና ከፊት 3ቁጥር ታርጋ ያላቸው ከኃላ ምንም ታርጋ የሌላቸው መስታወታቸው ሙሉ በሙሉ ጥቁር የሆነ መኪኖች አፍነው የወሰዱት እንደሆነ የጠቆሙ ሲሆን ይህንን ልጅ ያያቹ ወይም ያለበትን የምታውቁ
ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉ
ወረታውን እንከፍላለን።



0933515955
0967240958
0913450652
0941181885

ይደውሉልን ወረታውን እንከፍላለን
1
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ2018 ዓም አካዳሚክ ካላንደርን አፀደቀ::
*//*
ነሐሴ 23 ቀን 2017 ዓ/ም

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የመጪው አዲስ ዓመት 2018 ዓ/ም የተለያዩ አካዳሚክ ኩነቶች ካላንደር ላይ ተወያይቶ አፅድቋል::

የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ካላንደር ከትምህርት ሚኒስቴር መሪ ካላንደር እና ከራሱ ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር የተናበበ እና ሀገር አቀፍ በዓላት እና ኩነቶችን ከግንዛቤ ያስገባ መሆኑ ላይ ኮሚቴው በሰፊው ተወያይቶ አፅድቆታል::

በዚህም መሰረት የ2018 ዓ/ም የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-9/2018 ዓ/ም የሚካሄድ ሲሆን የሁሉም የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም (የማታ: የዕረፍት ቀናት እና PGDT) ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-10/2018 ዓ/ም እንደሚሆን ታውቋል::

በካላንደሩ መሰረት የ2018 ዓ/ም መደበኛ እና ተከታታይ ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ/ም የሚጀመር ሲሆን የዓመቱ የተማሪዎች ምረቃ በዓል ደግሞ ሰኔ 13/2018 ዓ/ም እንደሚካሄድ ተወስኗል::

ለዝርዝሩ ሙሉ ካላንደሩን በቀጣይ የምንለጥፍ መሆኑን እንገልፃለን!

https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official
💔91
በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ:-

1. "Dating "ለእናንተ ምን ማለት ነው ?

2 "Dating" ከእኛ ማህበረሰብ ባህል እንዲሁም ሃይማኖቶች አንፃር ያለው ጥቅም እና ጉዳት ምን ይመስላል?

3.ሁለት ጥንዶች በእጮኝነት ወይም በ dating ምን ያህል የጊዜ እርዝማኔ ሊኖረው ይገባል ?

4. የትዳር ጥምረት ሁለቱ ጥንዶች በራሳቸው ተፈላልገው ( dating )የሚባለውን ሂደት አልፈው ይሻላል ወይንስ በቤተሰብ ምርጫ (arranged marriage )?

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

📍🗺 አድራሻችን RVC Telegram channel ።

🕰  ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።

📌 ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ባለራዕይ ወጣት መገለጫ ነው።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
2025/09/14 09:26:30
Back to Top
HTML Embed Code: