Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
✨ የኢትዮጲያ አየር መንገድ በ0 አመት ልምድ ስራ ማውጣቱ የሚታወስ ነው
✅ የሥራ መደብ 1፦ Trainee Cabin Crew
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሰርተፊኬት ቢያንስ 200 ውጤት ያለው/ያላት
➤ ዕድሜ፦ ከ 21-30
➤ ቁመት፦ 1.58ሜ እና በላይ ለሴት ፤ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ
➤ ክብደት፦ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ
➤ ቋንቋ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ደረጃ III የሆነ/የሆነች
✅ የሥራ መደብ 2፦ Trainee Pilot
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ BSC ዲግሪ በኢንጂነሪንግ፣ ቴክኖሎጂ፣ ሳይንስ ተዛማጅ መስኮች ዕውቅና ካለው ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተመረቀ/የተመረቀች እና CGPA 2.75 ያለው/ያላት ወይም
BSC/BA ዲግሪ በየትኛውም የትምህርት መስክ ዕውቅና ካለው ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተመረቀ/የተመረቀች እና CGPA 3.00 ያለው/ያላት እንዲሁም በ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሒሳብ፣ ፊዚክስ እና እንግሊዝኛ ‘B’ ያመጣ/ያመጣች ወይም በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሒሳብ፣ ፊዚክስ እና እንግሊዝኛ 50% ነጥብ ያመጣ/ያመጣች
➤ ዕድሜ፦ ከ 18-25
➤ ቁመት፦ 1.70ሜ እና በላይ ለወንድ ፤ 1.65ሜ እና በላይ ለሴት
✅ የሥራ መደብ 3፦ School of Marketing Trainee
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ 300 ውጤት ያለው/ያላት
➤ ዕድሜ፦ ከ 18-25
የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 05-09/2017 ዓ.ም
የምዝገባ ቦታዎች፦
➫ አዲስ አበባ፦ በኦንላይን
➫ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ
➫ አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ አምቦ
➫ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ
➫ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አሶሳ
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ባህር ዳር
➫ ወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ ወሎ
➫ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ
➫ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ
➫ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ጎንደር
➫ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሐረር ካምፓስ፣ ሐረር
➫ ሀዋሳ ኤርፖርት፣ ሀዋሳ
➫ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅግጅጋ
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ
➫ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ
➫ መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ፣ ሮቤ
➫ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ፣ ነቀምቴ
➫ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ፣ ሰመራ
➫ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ
➫ ሻሸመኔ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ፦ ሻሸመኔ
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
አንድ ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ የ10ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት ማስረጃ ዲግሪ፣ የልደት ሰርተፊኬት እና የቀበሌ መታወቂያ፡፡ የሰነዶችዎንና የትምህርት ማስረጃዎችዎን ዋናውንና ኮፒውን ስካን በማድረግ ማያያዝ ይጠበቅብዎታል፡፡
ከአዲስ አበባ ውጪ፣ አመልካቾች በተገለፁት ቦታዎች በአካል በመገኘት ማመልከት ይጠበቅባቸዋል፡፡
¶ ለ አዲስ አበባ የመመዝገቢያ ሊንክ በሚወጣበት ጊዜ ልናሳውቃችሁ እንሞክራለን።
የስራውን ዝርዝር መረጃ ለማየት ከፈለጉ
👇👇👇
https://effoysira.com/ethiopian-airlines-vacancy-for-fresh-graduates/

EffoySira.com
Ethiopian Airlines Vacancy For Fresh Graduates
Latest Job From Ethiopian Airlines, Fresh Graduates Jobs
❤5🙏1
Tired of calculating your GPA manually? 🤯 Our user-friendly GPA calculator makes it easy and fast. 🚀 Simply enter your grades and credits to instantly see your academic standing. 📈 Try it now and stay on top of your studies! 💪
በእጅ የGPA ስሌት ማስላት ሰልችቶሃል? 🤯 ምቹ የሆነው የGPA ካልኩሌተር ላስተዋውቃቹ። 🚀 ውጤቶችህን እና ክሬዲቶችህን ብቻ በማስገባት፣ የአካዳሚክ ደረጃህን በቅጽበት ተመልከት። 📈 አሁን ይሞክሩት 👌
Link: https://adey.com.et/gpa-calculator

❤3
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡
በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም የተፈረመ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ዝርዝር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልኳል፡፡
መስከረም 05-06/2018 ዓ.ም
➫ የመጀመሪያ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡
መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም
➫ የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) ምዝገባ ያደርጋሉ፡፡
መስከረም 12/2018 ዓ.ም
➫ የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ፣
➫ የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል፡፡
(ሙሉ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)
@ToleraMulugetaKebede

❤2
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera Mulugeta️ ️)
Apply leaflet 2025.pdf
571.1 KB
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
Trainee Pilot Online applicants (1).pdf
14.9 MB
#Call_For Original Document & Physical Screening
Dear Trainee Pilot Online Applicants,
Check the attached file to see the list of applicants, your name, and your scheduled date and time for document verification and height measurement.
Come and join us now you won’t regret it! 🤝
Good luck, mates! 🫡
@ToleraMulugetaKebede
add-cabin-crew-august-11-15-2025.pdf
12.2 MB
#Call_For Original Documents & Preliminary Physical Screening
(ET Sponsored Trainee Cabin Crew – Addis Ababa or Online Applicants)
Dear Trainee Cabin Crew Online Applicants,
Check the attached file for the list of applicants, your name, and your scheduled date and time for document verification and preliminary physical screening.
Come and join us now you won’t regret it! 🤝
Good luck to everyone! 😊
@ToleraMulugetaKebede
add-school-of-marketing-schedule.pdf
12 MB
#Call_For_Original_Documents
(ET Sponsored Trainee SOM – Addis Ababa or Online Applicants)
Dear Trainee SOM Online Applicants,
Check the attached file for the list of applicants, your name, and your scheduled date and time for document verification.
Come and join us now you won’t regret it! 🤝
Good luck to everyone! 😊
@ToleraMulugetaKebede
❤7👍2💔1
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
🚨 We’re Hiring! Ethio Djibouti Railway
Position: Train Crew Member
Location: Sebeta – Djibouti
Requirements: Bachelor’s degree or above from a recognized university in Ethiopia or Djibouti.
Apply here: https://forms.gle/Zki9StGsRVaKcBFn9
Deadline: September 26, 2025
Position: Train Crew Member
Location: Sebeta – Djibouti
Requirements: Bachelor’s degree or above from a recognized university in Ethiopia or Djibouti.
Apply here: https://forms.gle/Zki9StGsRVaKcBFn9
Deadline: September 26, 2025
❤3
Forwarded from Tolera Mulugeta Kebede (Tolera Mulugeta️ ️)
Call_for_applications_for_admission_to_graduate_programs_PADM.pdf
879.9 KB
🎓 Study Public Policy & Development Management at Addis Ababa University
📚 Now accepting applications for the 2025/26 academic year:
MA in Public Policy & Development Management(Regular & Extension Programs)
PhD in Public Management & Policy(Regular Program)
🌐 Apply Now:[https://portal.aau.edu.et](https://portal.aau.edu.et)
📍 Location:
Eshetu Chole Building, Offices 507 & 407, College of Business and Economics (CoBE), AAU
📞 Contact Us:
Tel: +251 111 229 602 / 0910 081 200
📄 For More Information:Please refer to the official PDF announcement.
👉@ToleraMulugetaKebede

Forwarded from Centerpoint Technologies
ስም: ያብስራ አሸናፊ ክንፈወርቅ
እድሜ:24
ከላይ የምትመለከቱትን ልብስ ለብሶ አርብ እለት 16/12/2017 ዓም ከቀኑ 9:53 ቦሌ ከቤ ኬክ ቤት አካባቢ ለመጨረሻ ጊዜ የታየ ሲሆን በሰአቱ እዛ አካባቢ የነበሩ ሰዎች 2 ነጭ ሀይሉክስ ፒክ አኘ መኪና ከፊት 3ቁጥር ታርጋ ያላቸው ከኃላ ምንም ታርጋ የሌላቸው መስታወታቸው ሙሉ በሙሉ ጥቁር የሆነ መኪኖች አፍነው የወሰዱት እንደሆነ የጠቆሙ ሲሆን ይህንን ልጅ ያያቹ ወይም ያለበትን የምታውቁ
ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉ
ወረታውን እንከፍላለን።
0933515955
0967240958
0913450652
0941181885
ይደውሉልን ወረታውን እንከፍላለን

❤1
Forwarded from HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association) (Tolera MKG)
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የ2018 ዓም አካዳሚክ ካላንደርን አፀደቀ::
*//*
ነሐሴ 23 ቀን 2017 ዓ/ም
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ነሐሴ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የመጪው አዲስ ዓመት 2018 ዓ/ም የተለያዩ አካዳሚክ ኩነቶች ካላንደር ላይ ተወያይቶ አፅድቋል::
የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ካላንደር ከትምህርት ሚኒስቴር መሪ ካላንደር እና ከራሱ ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር የተናበበ እና ሀገር አቀፍ በዓላት እና ኩነቶችን ከግንዛቤ ያስገባ መሆኑ ላይ ኮሚቴው በሰፊው ተወያይቶ አፅድቆታል::
በዚህም መሰረት የ2018 ዓ/ም የቅድመ ምረቃ እና ድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-9/2018 ዓ/ም የሚካሄድ ሲሆን የሁሉም የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም (የማታ: የዕረፍት ቀናት እና PGDT) ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 8-10/2018 ዓ/ም እንደሚሆን ታውቋል::
በካላንደሩ መሰረት የ2018 ዓ/ም መደበኛ እና ተከታታይ ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ/ም የሚጀመር ሲሆን የዓመቱ የተማሪዎች ምረቃ በዓል ደግሞ ሰኔ 13/2018 ዓ/ም እንደሚካሄድ ተወስኗል::
ለዝርዝሩ ሙሉ ካላንደሩን በቀጣይ የምንለጥፍ መሆኑን እንገልፃለን!
https://www.tg-me.com/HUGaDSSA_Official

💔9❤1