Telegram Web Link
በምርጥዬ ግጥሞቹ እና የራሱ በሆነው አቀራረቡ የነፍፍ ሰዎችን ቀልብ የገዛው አስቱ በልዩነት ተጋባዥ አጣሚያችን ሆኖ አብሮን ያመሻል!

መግቢያ: 12 ሰዓት (አናስከፍልም! እናንተ ብቻ ተገኙ)

Tge amazing spoken word specialist Astu is our special performer for this month. We're sure you speak poetry or art, if not Amharic!

#openmic #እልልያልኩሐበሻ #ግጥምሲጥም #አስቱ #astu #ግጥምለምትወዱ #ግጥም #poetry #artinaddis #theopenmic #ክፍቱመድረክ
📌 "ግጥም ሲጥም" የኪነጥበብ ዝግጅት ነገ ይካሄዳል

"ግጥም ሲጥም "ለሁሉም ክፍት የሆነ የኪነጥበብ  መድረክ ነገ ረቡዕ ነሐሴ 1 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ ገርጂ በሚገኘው ደስክ አዲስ ውስጥ ይካሄዳል።

የግጥም ሲጥም አዘጋጆችም "በቻይና ከተዘጋጀው ዓለምአቀፍ የወጣቶች የሥነግጥም ፌስቲቫል ተሳትፏችን መልስ የግጥም ሲጥም ክፍቱ መድረክ እልል ብሎ መጥቷል ልዩ ተጋባዥ አጣሚያንን ይዘን በአዲስ መልክ እንጠብቃችኋለን" ብለዋል።

የዚህ ኪነጥበባዊ ዝግጅት መግቢያ በጊዜ መገኘታችሁ ነው ተብላችኋል።

ለተጨማሪው :https://www.tg-me.com/EventAddis1
ዓመቱ ሊሸኝ ተተኪውም ሊገባ ነው። እኛም ወር ጠብቀን ይኸው ገርጂ በሚገኘው ደስክ አዲስ ልንከሰት ሆነ።

የጻፋችሁትን፣ የተዘጋጃችሁበትን፣ ሰው ጋር ቢቀርብ የምትሉትን ሁሉ ይዛችሁ ብትመጡ እናንተን ለማየት ከሚመጡ ጥበብ ወዳድ ምርጥዬ ሰዎች ጋር ትተዋወቃላችሁ!

ከወዲሁ እልል ያለ ዓመት እንዲሆንላችሁ ተመኘን!

As the Ethiopian year draws to a close and a new one begins, we're excited to celebrate in style this month!

Bring along everything you've written, prepared, or wish to share, and join us for a memorable gathering with fellow art and culture enthusiasts.

Let's welcome the new year with joy and creativity! Wishing you a year full of cheers and success!

#ክፍቱመድረክ #እልልያልኩሐበሻ #ግጥምሲጥም #ግጥምለምትወዱ #theopenmic #openmic #gitemsitem #poetry #artinaddis
2024/09/27 07:20:28
Back to Top
HTML Embed Code: