Telegram Web Link
ክፍቱን መድረክ ሳናቋርጥባችሁ ማድረሳችንን እንቀጥል!

በሉ የጻፋችሁትን ይዛችሁ ከች በሉ፣ እዛው ተመዝገቡ እና እዛው አቅርቡ! የነገ ሰው ይበለን

ቦታው ደስክ አዲስ - ገርጂ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ወደ መብራት ኃይል መሄጃ ዓለም ገብሬ ሕንጻ 12ተኛ ፎቅ 👉🏾 https://maps.app.goo.gl/QDAMMUEPRHyfQ3pS9

Here we are again!

Bring your creativity and get a stage to perform it or come and enjoy the flourishing talents of the city.
እልል ያለ ክፍት መድረክ ከግጥም ሲጥም! ነገ ከ12 ሰዓት ጀምሮ ደስክ አዲስ አይቀርም!

የጻፋችሁትን አጋሩን፣ የዘመናቸው ቀለም የሆኑ ገጣሚያንና ሌሎችም ጥበበኞች ሲመሰጡበት የቆዩትንም እንኮምኩም!

መግቢያው ሰዓት እንጂ ብር አይደለም። 12 ሰዓት!

Join us for a night of self-expression and the flourishing of amazing poets and performers.

Share your work and enjoy the creations of our talented community!

Instead of an entrance fee, we have an entrance time.
6 PM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
After participating at the International Youth Poetry Festival in Hangzhou and Beijing our flag is now home and our monthly open.mic is just around the corner! Stay tuned!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቻይና ከተዘጋጀው ዓለምአቀፍ የወጣቶች የስነ-ግጥም ፌስቲቫል ተሳትፏችን መልስ የግጥም ሲጥም ክፍቱ መድረክ እልል ብሎ መጥቷል! ልዩ ተጋባዥ አጣሚያንን ይዘን በአዲስ መልክ እንጠብቃችኋለን።

የደስክ አዲስን አድራሻ ለማግኘት👇🏾

https://maps.app.goo.gl/QDAMMUEPRHyfQ3pS9

After our participation at the first International Youth Poetry Festival in China, our open mic is back bigger and better with special performers and invited poets! Come through for an amazing poetic night!

#ክፍቱመድረክ #ግጥምሲጥም #እልልያልኩሐበሻ #ግጥምለምትወዱ #openmic #theopenmic #gitemsitem #poetry #artinaddis
በምርጥዬ ግጥሞቹ እና የራሱ በሆነው አቀራረቡ የነፍፍ ሰዎችን ቀልብ የገዛው አስቱ በልዩነት ተጋባዥ አጣሚያችን ሆኖ አብሮን ያመሻል!

መግቢያ: 12 ሰዓት (አናስከፍልም! እናንተ ብቻ ተገኙ)

Tge amazing spoken word specialist Astu is our special performer for this month. We're sure you speak poetry or art, if not Amharic!

#openmic #እልልያልኩሐበሻ #ግጥምሲጥም #አስቱ #astu #ግጥምለምትወዱ #ግጥም #poetry #artinaddis #theopenmic #ክፍቱመድረክ
📌 "ግጥም ሲጥም" የኪነጥበብ ዝግጅት ነገ ይካሄዳል

"ግጥም ሲጥም "ለሁሉም ክፍት የሆነ የኪነጥበብ  መድረክ ነገ ረቡዕ ነሐሴ 1 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ ገርጂ በሚገኘው ደስክ አዲስ ውስጥ ይካሄዳል።

የግጥም ሲጥም አዘጋጆችም "በቻይና ከተዘጋጀው ዓለምአቀፍ የወጣቶች የሥነግጥም ፌስቲቫል ተሳትፏችን መልስ የግጥም ሲጥም ክፍቱ መድረክ እልል ብሎ መጥቷል ልዩ ተጋባዥ አጣሚያንን ይዘን በአዲስ መልክ እንጠብቃችኋለን" ብለዋል።

የዚህ ኪነጥበባዊ ዝግጅት መግቢያ በጊዜ መገኘታችሁ ነው ተብላችኋል።

ለተጨማሪው :https://www.tg-me.com/EventAddis1
ዓመቱ ሊሸኝ ተተኪውም ሊገባ ነው። እኛም ወር ጠብቀን ይኸው ገርጂ በሚገኘው ደስክ አዲስ ልንከሰት ሆነ።

የጻፋችሁትን፣ የተዘጋጃችሁበትን፣ ሰው ጋር ቢቀርብ የምትሉትን ሁሉ ይዛችሁ ብትመጡ እናንተን ለማየት ከሚመጡ ጥበብ ወዳድ ምርጥዬ ሰዎች ጋር ትተዋወቃላችሁ!

ከወዲሁ እልል ያለ ዓመት እንዲሆንላችሁ ተመኘን!

As the Ethiopian year draws to a close and a new one begins, we're excited to celebrate in style this month!

Bring along everything you've written, prepared, or wish to share, and join us for a memorable gathering with fellow art and culture enthusiasts.

Let's welcome the new year with joy and creativity! Wishing you a year full of cheers and success!

#ክፍቱመድረክ #እልልያልኩሐበሻ #ግጥምሲጥም #ግጥምለምትወዱ #theopenmic #openmic #gitemsitem #poetry #artinaddis
2024/09/27 04:23:16
Back to Top
HTML Embed Code: