Channel photo updated
Dagiopia
ትዳር ፈላጊ
Likewet nwww💃🕺😍😍😍😍😍
Channel name was changed to «Gecho Show»
😘😘😘
Mariya🔥🔥🔥
😋😋
ሎሚ shoot🍋😂
@hiijo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለፈገግታ😁


የሳምንቱ ምርጥ አባት⚽️🥇

"ሼር"
ሚኪያስ ቸርነት እኔ ውሰንኩኝ ለራሴ
Yeruk Hamid
🔻 #Music 🔻
🎻🎤🎻🎤🎻🎤🎻🎤🎻🎤

#Title: እኔ ወሰንኩኝ ለራሴ

#Size: 604.7kb

#Artist:ሚኪያስ ቸርነት

🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺

@Gechotube80
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
#share #share #share
Channel photo updated
እናስተውል

 

ሙቀቱ ጨመረ ከማለት አንድ ዛፍ ተክያለሁ ወይ ? ብሎ መጠየቅ መልካም ነው ።

ተፈጥሮ ሲጠብቁት ይጠብቃል ። ያለ እርሱ ማማር የለምና ክረምቱ አስጠላ አትበሉ ። ለማኙን ስታዩ ሠርቶ አይበላም ወይ ?

አትበሉ ፣ የሚሠራውን አላቀረባችሁምና ። ዳኛው በቅን አይፈርድም ወይ ? አትበሉ ፣ ደግ ምስክር አልሆናችሁምና ።

አትዋሹ ፣ ዳግም የሚያምናችሁ አታገኙምና ። አትኩሮት ለማግኘት ሳያማችሁ አመመኝ አትበሉ ፣ የታመማችሁ ቀን ልማዱ ነው ትባላላችሁና ። 

ሠራተኛው በጥራት አልሠራውም ብላችሁ አትዘኑ ፣ እርሱን የቀጠራችሁት ስለማትችሉ ነውና ። የቤት ወጪ እንዴት አለቀ ? አትበሉ የኪሳቸው ገንዘብ እንዳለቀው ነውና ።

ጓደኛችሁን መሥዋዕትነት ከፍላችሁ አጠገቡ ቁሙ ፣ ፍቅርን የሚያኖረው የከፈሉለት ዋጋ ነውና ። በቀላሉ አንድን ነገር ለማግኘት አትሹ ፣ ይቀልባችኋልና ። ነጻ ስጦታን አትናቁ ፣ መግዛት አትችሉምና ። 

በሁሉ ላይ አስተያየት ለመስጠት አትከጅሉ ፣ ስለ ሁሉም ነገር አታውቁምና ።

ቀጠሮ ማክበርን አትርሱ ፣ የሰው ዕድሜ እየጨረሳችሁ ነውና ። ዕድሜ ሲገፋ እንኳን የሚያፈቅር የሚጣላም ይጠፋልና ወዳጃችሁን አጥብቃችሁ ያዙ ።

አስታርቃለሁ ብላችሁ እንዳታጣሉ የሰማችሁትን ክፉ ነገር አታውሩ ። የማይወዱአችሁ ጋር እልህ አትጋቡ ፣ የሚወዱአችሁ አሉና ።

ቆዳችሁን አታዋድዱ ፣ እኔ ተፈላጊ ነኝ ብላችሁ አታስቡ ፤ ሁሉ ይጠላችኋልና ። ሳላችሁ በሥርዓት ስጡ ፣ ከሌላችሁ አትሰጡምና ። እገሌ ለምን አልሰጠም ?

አትበሉ ፣ የምታዝዙት በራሳችሁ ኪስ ነውና ። 

የሚያስተዛዝን ሳለ ኀዘናችሁን ግለጡ ፣ የብቻ ኀዘን አይወጣምና ።

ለንዋይ ብላችሁ ወዳጃችሁን አትለውጡ ፣ ገንዘቡ ሲገኝ ወዳጅ ይናፍቃልና ። 

ከብራችሁ ፣ ደምቃችሁ አምሹው !

https://www.tg-me.com/Gechotube80
2024/06/29 13:19:55
Back to Top
HTML Embed Code: