Telegram Web Link
ናቲ ; አለም ብርሃን ; ሽሜ ; ይሁን ; ፍቄ 🙏🙏🙏🙏
ወርቃማውን የፋሲልን ስብስብ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ።

የአፄው ቤት የሚኳራበትን ጊዜ አብረን ስለነበርን እናመሰግናለን ።

በሄዳቹበት ሁሉ ጥሩውን ተመኘን።
🙏🙏🙏🙏
@FASILSC
ፋሲል ከነማ ከ8 ከነባር ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል..
🇦🇹-ሽመክት ጉግሳ
🇦🇹-አለምብርሀን ይግዛዉ
🇦🇹-ናትናኤል ገ/ጊዮርጊስ
🇦🇹-ይሁን እንዳሻዉ
🇦🇹-ፍቃዱ አለሙ
🇦🇹-መናፍ አወል
🇦🇹-ኤሊያስ ማሞ
🇦🇹-ጋቶች ፓኖም

እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እምዬ እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ታምራት ቶላ የኦሎምፒክ ወንዶች ማራቶንን ሪከርድ በመስበር ጭምር አሸነፏል

@FASILSC
ለ2017 የውድድር ዘመን የሚጠቀምባቸውን የመለያ አይነቶችንም ይፋ አድርጓል!

#ቋሚ_ጃኖ_መለያ
ለረጅም አመታት አግድም ጃኖ መለያ በተለያዩ የዲዛይን አማራጮች ስንጠቀም ቀይተናል ሆኖም ግን ጃኖ መለያ ታሪካዊ አመጣጥ ከጃኖ የባህል ልብሳችን ስለሆነ ይሄን ውብ የባህል ልብሳችን ደግሞ በሁለት አይነት የአለባበስ አይነቶች ይለበሳል። አግድም ጃኖ እና ቋሚ ጃኖ። በ2017 የውድድር አመት በአዲስ አቀራረብ እና ክለባችንን በሚመጥን መልኩ የቋሚ ጃኖ አማራጭን በመጠቀም የውድድር አመቱን ቋሚ ጃኖ መለያ 1ኛ አማራጭ ሆኖ የምንጠቀምበት ይሆናል።

#ጥቀር_በጎልደን_መለያ
ጥቁር የቢጫ ጎልደን መለያ ጥንታዊቷን ጎንደር ከተማ
(Yellow City) በመባል እንደምትጠራ የሚታወቅ በመሆኑ ይሄን መነሻ በማድረግ ጊዜው የደረሰበትን የመለያ ዲዛይኖች ዘመናዊነትን ተከትሎ የተሰራ ነው። በአለፈው አመት ሶስተኛ አማራጭ በማድረግ ክለባችን ተጠቅሞበታል። በመሆኑም መለያው በብዙ ተጫዋቾችና ደጋፊዎች ዘንድ ተወዳጅ እና ተፈላጊነቱ ላቅ ያለ ስለነበር በአዲስ አመት የውድድር ዘመን የዲዛይን ማሸሻያ ተደርጎበት ሁለተኛ የመለያ አማራጭ ሆኖ ክለባችን የሚጠቀምበት ይሆናል።
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.
#ሰማያዊ_መለያ
ሰማያዊ መለያ ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ1993 ዓ.ም የውድድር ዘመን ደብረብርሀን ከተማ ላይ በተካሄደው ውድድር ላይ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን ወደ ብሔራዊ ሊግ ያደገበት አመት ነበር። ሆኖም በዚህ የውድድር አመት ይሄንን ሰማያዊ መለያ ይጠቀምበት የነበረ ሲሆን በወቅቱ በደጋፊዎች ዘንድ ተወዳጅ የነበረ መለያ እንደነበር የታሪክ ማህደራችን ያስረዳል። ታሪክን የኋሊት ለማስታወስና ጠብቆ ለማቆየት በመጭው የውድድር ዘመን ክለባችን ይህንን መለያ ሶስተኛ አማራጭ አድርጎ የሚጠቀምበት ይሆናል ።

#ቀይና_ነጭ_ስትራይፕ_መለያ
ይህ መለያ በአፄዎቹ ቤት እጅግ ተወዳጅና በታሪክ መዝገብ የማይረሳ ሲሆን ክለቡ በብሔራዊ ሊግ ፣ በሱፐር ሊግ እንዲሁም በፕሪሚየር ሊጉ ሲጫወትበት ተመልክተናል ። ከመቸውም ጊዜ በላይ ደግሞ ክለባችን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ባደገበት የውድድር ዘመን ቀዳሚ መለያው ስለነበር በደጋፊዎች ዘንድ አይረሴ መለያ ያደርገዋል።

ክለባችን ይህንን ታሪካዊ ሂደት ማዕከል በማድረግ ይሄንን ቀይና ነጭ መስመር መለያ በመጪው የውድድር ዘመን አራተኛ አማራጭ አድርጎ የሚጠቀምበት ይሆናል።

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.
ስለ ጎንደር ዝም አንልም 😭😭😭😭
ፍትህ ፍትህ
. 🇦🇹#የደጋፊዎች_ማሊያ_ሽያጭ🇦🇹
#ጎንደር_ባህርዳር_አዲስ_አበባ

የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር ክለባችን ፋሲል ከነማ በ2017 ዓ.ም የሚጠቀምባቸዉን 4 አይነት ማሊያዎች ለማሰራት ከዋናዉ የስፖርት ትጥቅ አምራች እና አቅራቢ ጋር መስማማቱ የሚታወስ ሲሆን ክለባችን የሚጠቀምባቸዉን 4 አይነት ማሊያዎችን በተለያየ መጠን እና አማራጭ ከነገ ሀሙስ 30/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ቅርንጫፍ ቢሮዎች እንዲሁም የመሸጫ መደብሮቻችን ሽያጭ ይጀምራል።

የአፄቹን መለያ በከለር አማራጭ በተጨማሪ ባለኳሌታ እና ያለ ኳሌታ እንዲሁም ስካርፕ በስምንት አይነት ዲዛይን የክለባችን ባንዲራ በስድስት አይነት የዲዛይን አማራጮች የቀረቡ ሲሆን የዋጋ ዝርዝራቸውም፦
🇦🇹#ባለ_ኳሌታ_የአዋቂዎች_ማሊያ_800_ብር
🇦🇹#ኳሌታ_የሌለው_የአዋቂዎች_ማሊያ_700_ብር
🇦🇹#ስካርፍ_350_ብር
🇦🇹#ባንዲራ_500_ብር
መሆናቸውን እየገለፅን በቀረቡ ማሊያዎች እና ሌሎችም ምርቶች ላይ ገንቢ ሀሳብ አስተያየት የምንቀበል መሆኑን በዚህ አጋጣሚ መግለፅ እንወዳለን።

#ጎንደር ለምትገኙ ደጋፊዎች ፒያሳ ከኮፊ ሀውስ ፊት ለፊት በሚገኘው እንዲሁም ጣና ሆቴል በሚገኘው የመሸጫ መደብሮች ያገኛሉ።
#አዲስ_አበባ ለምትኖሩ ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ማህበር ቢሮ መገናኛ መተባበር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 115 ማግኘት ይችላሉ።
#ባህር_ዳር ለምትገኙ ደጋፊዎች ኢጎሊ የገበያ ማዕከል
1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 17 ማገኘት ይችላሉ።

#ለበለጠ_መረጃ
0912614139 ጎንደር
+251918297418 ጎንደር
0918773497 አዲስ አበባ

#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
🇦🇹#የተጫዋች_ዝውውር🇦🇹
__
#የተጫዋች_ስም - #አሚር_ሙደሲር
#የሚጫወትበት_ቦታ - #የተከላካይ_አማካኝ
#የነበረበት_ክለብ -#ኢትዮጵያ_መድን

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በክረምቱ የተጫዋች ዝውውር ተጫዋቾችን ያስፈረመ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ጥሩ የውድድር አመት ያሳለፈው የተከላካይ አማካኝ አሚር ሙደሲር አፄዎቹን ተቀላቅሎ ሁለት አመት የሚያቆየውን ፊርማ አኑሯል። በያዝነው አመት ከብዙ ነባር ተጫዋቾች ጋር የተለያየው ክለባችን ለመጭው የውድድር አመት ያሉበትን ክፍተቶች በማየት በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመራ የነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል።የኢትዮጵያ እግርኳስ አስተዳዳሪ አዲስ ባወጣው የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መምሪያ ህግ መሰረት ክለባችን ህግን አክብሮ ዝውውሮችን የፈፀመ ሲሆን ለ2017 የውድድር አመት ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ወደ ክለባችን የተቀላቀላችሁ አዳዲስ ተጫዋቾች እንዲሁም ውል ያደሳችሁ ተጫዋቾቻን መልካም የውድድር አመት እንመኛለን።

🇦🇹#አሚር_ሙሰዲር ወደ አፄዎቹ ቤት እንኳን ደህና መጣህ!!

#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር

ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ/Fasil Kenema Sport Club

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.
🇦🇹#የተጫዋች_ዝውውር🇦🇹
__
#የተጫዋች_ስም - #ተካልኝ_ደጀኔ
#የሚጫወትበት_ቦታ - #የግራ_መስመር_ተከላካይ
#የነበረበት_ክለብ -#ኢትዮጵያ_መድን

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በክረምቱ የተጫዋች ዝውውር ተጫዋቾችን ያስፈረመ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ በግራ መስመር ተከላካይ ቦታ ጥሩ የውድድር አመት ያሳለፈው ተካልኝ ደጀኔ አፄዎቹን ተቀላቅሎ ሁለት አመት የሚያቆየውን ፊርማ አኑሯል። በያዝነው አመት ከብዙ ነባር ተጫዋቾች ጋር የተለያየው ክለባችን ለመጭው የውድድር አመት ያሉበትን ክፍተቶች በማየት በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመራ የነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል።የኢትዮጵያ እግርኳስ አስተዳዳሪ አዲስ ባወጣው የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መምሪያ ህግ መሰረት ክለባችን ህግን አክብሮ ዝውውሮችን የፈፀመ ሲሆን ለ2017 የውድድር አመት ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ወደ ክለባችን የተቀላቀላችሁ አዳዲስ ተጫዋቾች እንዲሁም ውል ያደሳችሁ ተጫዋቾቻን መልካም የውድድር አመት እንመኛለን።

🇦🇹#ተካልኝ_ደጀኔ ወደ አፄዎቹ ቤት እንኳን ደህና መጣህ!!

#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር

ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ/Fasil Kenema Sport Club

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. 🇦🇹#LIKE_COMMENT_SHARE🇦🇹
🇦🇹#የተጫዋች_ዝውውር🇦🇹
__
#የተጫዋች_ስም - #አንዋር_ሙራድ
#የሚጫወትበት_ቦታ - #አጥቂ
#የነበረበት_ክለብ -#ኢትዮ_ኤሌክትሪክ

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በክረምቱ የተጫዋች ዝውውር ተጫዋቾችን ያስፈረመ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ በአጥቂ ቦታ ጥሩ የውድድር አመት ያሳለፈው አንዋር ሙራድ አፄዎቹን በሙከራ እድል ተቀላቅሎ ስለታመነበት ሁለት አመት የሚያቆየውን ፊርማ አኑሯል። በያዝነው አመት ከብዙ ነባር ተጫዋቾች ጋር የተለያየው ክለባችን ለመጭው የውድድር አመት ያሉበትን ክፍተቶች በማየት በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመራ የነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል።የኢትዮጵያ እግርኳስ አስተዳዳሪ አዲስ ባወጣው የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መምሪያ ህግ መሰረት ክለባችን ህግን አክብሮ ዝውውሮችን የፈፀመ ሲሆን ለ2017 የውድድር አመት ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ወደ ክለባችን የተቀላቀላችሁ አዳዲስ ተጫዋቾች እንዲሁም ውል ያደሳችሁ ተጫዋቾቻን መልካም የውድድር አመት እንመኛለን።

🇦🇹#አንዋር_ሙራድ ወደ አፄዎቹ ቤት እንኳን ደህና መጣህ!!

#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር

ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ/Fasil Kenema Sport Club

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
🇦🇹#የተጫዋች_ዝውውር🇦🇹
__
#የተጫዋች_ስም - #አትርሳው_ተዘራ
#የሚጫወትበት_ቦታ - #የመስመር_አማካይ
#የነበረበት_ክለብ -#አዲስ_አበባ_ከተማ

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በክረምቱ የተጫዋች ዝውውር ተጫዋቾችን ያስፈረመ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ በግራ መስመር ማጥቃት እና መከላከል ላይ ጥሩ የውድድር አመት ያሳለፈው አትርሳው ተዘራ አፄዎቹን በሙከራ እድል ተቀላቅሎ ስለታመነበት አንድ አመት የሚያቆየውን ፊርማ አኑሯል። በያዝነው አመት ከብዙ ነባር ተጫዋቾች ጋር የተለያየው ክለባችን ለመጭው የውድድር አመት ያሉበትን ክፍተቶች በማየት በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመራ የነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል።የኢትዮጵያ እግርኳስ አስተዳዳሪ አዲስ ባወጣው የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መምሪያ ህግ መሰረት ክለባችን ህግን አክብሮ ዝውውሮችን የፈፀመ ሲሆን ለ2017 የውድድር አመት ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ወደ ክለባችን የተቀላቀላችሁ አዳዲስ ተጫዋቾች እንዲሁም ውል ያደሳችሁ ተጫዋቾቻን መልካም የውድድር አመት እንመኛለን።

🇦🇹#አትርሳው_ተዘራ ወደ አፄዎቹ ቤት እንኳን ደህና መጣህ!!

#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር

ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ/Fasil Kenema Sport Club

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.
🇦🇹#የተጫዋች_ዝውውር🇦🇹
__
#የተጫዋች_ስም - #አማስ_ኦባሶጌ
#የሚጫወትበት_ቦታ - #ግብ_ጠባቂ
#የነበረበት_ክለብ -#ቤንደን_ኢንሹራንስ

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በክረምቱ የተጫዋች ዝውውር ተጫዋቾችን ያስፈረመ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ በግብ ጠባቂ ቦታ የናይጀሪያ ሊግ የወርቅ ጓንት በማሸነፍ ጥሩ የውድድር አመት ያሳለፈውን አማስ ኦባሶጌ አፄዎቹን ተቀላቅሏል:: ተጫዋቹም ከክለባችን ጋር ለሁለት አመት የሚያቆየውን ፊርማ አኑሯል።
በያዝነው አመት ከብዙ ነባር ተጫዋቾች ጋር የተለያየው ክለባችን ለመጭው የውድድር አመት ያሉበትን ክፍተቶች በማየት በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመራ የነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያድስ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል።የኢትዮጵያ እግርኳስ አስተዳዳሪ አዲስ ባወጣው የክፍያ ስርዓት አስተዳደር መምሪያ ህግ መሰረት ክለባችን ህግን አክብሮ ዝውውሮችን የፈፀመ ሲሆን ለ2017 የውድድር አመት ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቅረብ ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።

ወደ ክለባችን የተቀላቀላችሁ አዳዲስ ተጫዋቾች እንዲሁም ውል ያደሳችሁ ተጫዋቾቻን መልካም የውድድር አመት እንመኛለን።

🇦🇹#አማስ_ኦባሶጌ ወደ አፄዎቹ ቤት እንኳን ደህና መጣህ!!
__
__


#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር

ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ/Fasil Kenema Sport Club

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
2024/09/27 14:14:46
Back to Top
HTML Embed Code: