Telegram Web Link
1ኛ አጋማሽ| ፋሲል ከነማ 0-0 አምበርቾ
25’

🗓️ አርብ ሚያዝያ 04/2016
🕙 10:00
🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
ጎል!

28' ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ

ፋሲል ከነማ 1-1 ሀምበርቾ

@FASILSC
እረፍት!

ፋሲል ከነማ 1-1 ሀምበርቾ

28' ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ | 11' ሚኬል ሳማኬ (በራስ ላይ)

@FASILSC
65'

ፋሲል ከነማ 1-2 ሀምበርቾ

28' ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ | 11' ሚኬል ሳማኪ (በራስ ላይ)
                                          51' አብዱልሰላም የሱፍ

@FASILSC
80'

ፋሲል ከነማ 1-2 ሀምበርቾ

28' ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ | 11' ሚኬል ሳማኪ (በራስ ላይ)
51' አብዱልሰላም የሱፍ

* የፋሲል ከነማው ተከላካይ ሀቢብ መሐመድ በ78ኛው ደቂቃ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል።

@FASILSC
2ኛ አጋማሽ| ፋሲል ከነማ 1-2 አምበርቾ 85’
⚽️28’ናትናኤል ⚽️11'ሳማኪ (በራሱ)
. ⚽️51'አብዱልሰላም

ጌታነህ ከበደ ወጣ ሸምሰዲን መሀመድ ገባ::

🗓️ አርብ ሚያዝያ 04/2016
🕙 10:00
🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
ጎል!

90+2' ሸምሰዲን መሐመድ

ፋሲል ከነማ 2-2 ሀምበርቾ

@FASILSC
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_22ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. Fasil Kenema 🆚 Adama city

🗓️ Friday April 11/2016.
🕛 1:00
🏟 Diredawa stadium
🏆 victory for the emperors!!

🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
#Kick_Off⚽️

Fasil Kenema Vs Adama Kenema
🕛1:00
🏟️Diredawa INT Stadium

@FASILSC
The full team of Fasil Kenema that is playing with Adama in the 22nd week of Ethiopian Premier League.

#ድል_ለአፄዎቹ!!

@FASILSC
15'

ፋሲል ከነማ 0-0 አዳማ ከተማ

@FASILSC
እረፍት| ፋሲል ከነማ 0-0 አዳማ ከተማ

@FASILSC
80'

ፋሲል ከነማ 0-0 አዳማ ከተማ

@FASILSC
የጨዋታ 171 ውጤት !
የ22ኛ ሳምንት ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች
#ፋሲል_ከነማ ከታዳጊ ቡድኑ ወጣት ተጫዋች አሳድጏል::

በ2016 ዓ.ም ሲካሄድ በነበረው የሀ-20 ፕሪሚዩር ሊግ ውድድር ላይ ተሳታፊው የነበረው ወጣት ቡድናችን በጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታዲዩም ባደረገው የእርስ በእርስ ጨዋታ ላይ በመገኘት ወጣቶችን ያበረታቱት የክለባችን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በዓመቱ ውድድር በጥሩ ብቃት ሲንቀሳቀስ የነበረውን ታዳጊ ወጣት ተጫዋች ዳግም አወቀን ወደ ዋናው ቡድን እንዲቀላቀል ባደረጉለት ጥሪ መሰረት ወደአፄዎቹ የቡድን ስብስብ ተቀላቅሎ መደበኛ ልምምዱን በሀዋሳ ከተማ ጀምሯል::

ተጫዋች ዳግም አወቀ እንኳን ወደ ዋናው ቡድን ተቀላቀልክ እያልን ክለብህን በተሻለ ደረጃ የምታገለግልበት የስኬት ቆይታ እንዲሆንልህ እንመኛለን::

🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_23ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. ሀድያ ሆሳዕና 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ ቅዳሜ ሚያዝያ 26/2016
🕛 12:00
🏟 ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዕለተ ስቅለት አደረሳችሁ::

@FASILSC
2024/06/25 07:02:54
Back to Top
HTML Embed Code: