Telegram Web Link
🇦🇹🇦🇹#ደብል_ጃኖ_ማሊያ_በገበያ_ላይ_ዋለ🇦🇹🇦🇹

የብዙሀን ደጋፊዎቻችን ጥያቄ የነበርው ደብል ጃኖ ማሊያ ዛሬ በሁሉም የመሸጫ መደብሮቻችን ለገብያ ቀርቧል።እንደሚታወቀው በዚህ አመት ክለባችን ከሚጠቀምባቸው ሶስት አይነት መለያዎች ውስጥ ቢጫው ማሊያ ለገብያ ቀርቦ የቆየ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ደብል ጃኖ ማሊያ ለሽያጭ መቅረቡን እየገለፅን ለገብያ ያልቀረቡ ቀሪ ማሊያዎችን በቅርብ ጊዜ የምናቀርብ መሆኑን እንገልፃለን።

🇦🇹የአንዱ ማሊያ የመሸጫ ዋጋ 600 (ስድስት መቶ ብር) ብቻ🇦🇹

🇦🇹#የፋሲል_ከነማ_የደጋፊዎች_ማህበር🇦🇹

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
እንኳን ደስ ያለን አፄዎቹ አሸንፈናል🇦🇹


@FASILSC🇦🇹
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታ የመጀመሪያ አሰላለፍ🇦🇹

ፋሲል ከነማ VS ሲዳማ ቡና

እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹


@FASILSC
45+1' ጎል

ቃልኪዳን ዘላለም

(ፋሲል ከነማ 1-1 ሲዳማ ቡና)

@FASILSC
የጨዋታ 143 ውጤት !
. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_19ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. ኢትዮጵያ ቡና 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ ሀሙስ መጋቢት 19/2016
🕛 1:00 ምሽት
🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
#የሃዘን መግለጫ!

የባሕር ዳር ከነማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት አረፈ::

መጋቢት 18/2016 ሌሊት ላይ የባሕር ዳር ከነማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል።

ተጫዋቹ በጉዳት ምክንያት ከክለቡ ስብስብ ጋር ያልነበረ ሲሆን በትውልድ ቦታው አርባ ምንጭ ሌሊት በድንገት ማረፉ ተገልጿል።

ስርዓተ ቀብሩ ዛሬ መጋቢት 18, 2016 በአርባ ምንጭ እንደሚፈፀም ከክለቡ ማህበራዊ ትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ እና በደጋፊዎቹ ስም በአለልኝ አዘነ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ:ለወዳጅ ዘመዶቹ :ለባህርዳር ከነማ እግርኳስ ክለብና ለመላው የስፖርት ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ19ኛ ሳምንት ጨዋታ በኃላ...

@FASILSC
. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_20ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. ፋሲል ከነማ 🆚 ድሬዳዋ ከተማ

🗓️ አርብ መጋቢት 27/2016
🕛 1:00 ምሽት
🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የሚጫዎተው ሙሉ ቡድን።

#ድል_ለአፄዎቹ!!

@FASILSC
1ኛ እጋማሽ| ፋሲል ከነማ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ 10’

🗓️ አርብ መጋቢት 27/2016
🕛 1:00 ምሽት
🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
2ኛ እጋማሽ| ፋሲል ከነማ 1-0 ድሬዳዋ ከተማ 55’
⚽️13’ምኞት ደበበ

🗓️ አርብ መጋቢት 27/2016
🕛 1:00 ምሽት
🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት...
#ተጠናቀቀ | ፋሲል ከነማ 1-2 ድሬዳዋ ከተማ 90"
⚽️13’ምኞት ደበበ ⚽️73’ካልሮስ ዳምጠው
. ⚽️76’ኢስማኤል አብዱል

🗓️ አርብ መጋቢት 27/2016
🕛 1:00 ምሽት
🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
የኢትዮጵያውያ ፕሪሚዩር ሊግ ከ20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኃላ የደረጃ ሰንጠረዥ...

@FASILSC
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን፣

እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።

ኢድ ሙባረክ!

@FASILSC
ልዩ የበአል Discount

Telegram premium on stock 👍

🎁 የ1 አመት ➡️ 2600 ETB only 💰
                           

ለመግዛት ➡️ @alphaethio
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_21ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. ፋሲል ከነማ 🆚 አምበርቾ

🗓️ አርብ ሚያዝያ 04/2016
🕙 10:00
🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
1ኛ አጋማሽ| ፋሲል ከነማ 0-0 አምበርቾ
25’

🗓️ አርብ ሚያዝያ 04/2016
🕙 10:00
🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
2024/09/28 23:29:33
Back to Top
HTML Embed Code: