Telegram Web Link
#የፋሲል ከነማ ደጋፊ ማህበርን በቀጣይ 2 ዓመታት የሚመሩ አመራሮች ምርጫ በዛሬው እለት 7/04/2016 የተካሄደ ሲሆን ነባሮቹ ለነበራችሁ አገልግሎት ለሰራችሁልን ስራ ከልብ እናመሰግናለን 🇦🇹🙏

አዲሶቹ የተመረጣችሁ አመራሮች እንኳን ወደ ታላቁ ፋሲል ከነማ በሰላም መጣችሁ ጥሩ የስራ የስኬት ዘመን ከክለባችን ፋሲል ከነማ ጋር ይሁንላችሁ 🇦🇹🙏

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹💪

@FASILSC
#ቀጣይ_ጨዋታ🔴⚪️🔴⚪️

ደብረ ብርሃን VS ፋሲል ከነማ

የአፄዎቹ ደርቢ 🤝

ሀሙስ ታህሳስ 11/2016

9:30

🏟 አዳማ ዩንቨርስቲ ስታዲየም


ድል ለአፄዎቹ🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹


@FASILSC
ጎልልልልል

ፍቃዱ አለሙ
ፋሲል ከነማ 1-0 ደብረብርሃን
ፋሲል ከነማ ወደ ሩብ ፋፃሜው አልፏል

ፍቃዱ አለሙ ባስቆጠራት ፔናሊቲ 1-0 አሸንፈ

⚪️🔴🇦🇹🇦🇹⚪️🔴🇦🇹🇦🇹⚪️🔴

@FASILSC
https://vm.tiktok.com/ZM6AQDqj9/

ጥምቀትን በጎንደር መታደም
መታደልም መባረክም ነው | ፈፅሞ አይቀርም

https://vm.tiktok.com/ZM6AQDqj9/
የደረጃ ሠንጠረዥ !

@FASILSC
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_9ተኛ_ሳምንት_ጨዋታ
Ethiopian Premier League..

ድሬዳዋ ከተማ 🆚 ፋሲል ከነማ

🗓️ አርብ ታህሳስ 26/ 2016
🕘 9:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ9ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ ሙሉ ቡድን...

🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!!

@FASILSC
05'

ድሬዳዋ ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ

@FASILSC
2024/09/29 09:21:53
Back to Top
HTML Embed Code: