#የጠቅላላ_ጉባዔ_ጥሪ🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
ለአንጋፋውና ለተወዳጁ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በሙሉ
የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ የፊታችን እሁድ ታህሳስ/7/2016 ዓ.ም ይደረጋል።
በእለቱም 1ኛጠቅላላ ጉባኤው በተገኙበት የ2 ዓመት የስራ ክንውን ሪፖርት ይቀርባል
2ኛ የ2 ዓመት የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል
3ኛ የደጋፊ ማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻል
እንዲሁም በቀጣይ 2 ዓመታት የደጋፊ ማህበሩን በስራ አስፈፃሚነት የሚመሩ አባላት ምርጫ ይከናወናል።
በመሆኑም ውድ ደጋፊዎች በእለተ እሁድ ታህሳስ/07/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ በቋራ ሆቴል በመገኘት ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ፋሲል-ከነማ-ከክለብም-በላይ-ነው!
የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር
@FASILSC

#የፋሲል ከነማ ደጋፊ ማህበርን በቀጣይ 2 ዓመታት የሚመሩ አመራሮች ምርጫ በዛሬው እለት 7/04/2016 የተካሄደ ሲሆን ነባሮቹ ለነበራችሁ አገልግሎት ለሰራችሁልን ስራ ከልብ እናመሰግናለን 🇦🇹🙏
አዲሶቹ የተመረጣችሁ አመራሮች እንኳን ወደ ታላቁ ፋሲል ከነማ በሰላም መጣችሁ ጥሩ የስራ የስኬት ዘመን ከክለባችን ፋሲል ከነማ ጋር ይሁንላችሁ 🇦🇹🙏
#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹💪
@FASILSC
አዲሶቹ የተመረጣችሁ አመራሮች እንኳን ወደ ታላቁ ፋሲል ከነማ በሰላም መጣችሁ ጥሩ የስራ የስኬት ዘመን ከክለባችን ፋሲል ከነማ ጋር ይሁንላችሁ 🇦🇹🙏
#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹💪
@FASILSC