Telegram Web Link
ጎልልልልልልልልል

ፋሲል 2-0 ሀምበሪቾ

48, ጌታነህ ከበደ
ጎልልልልልልል

ፋሲል 3-0 ሀምበራቾ

72, ምኞት ደበበ
አሸንፈናል🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

እንኳን ደስ ያለን!!



@FASILSC
#ቀጣይ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

ፋሲል ከነማ vs ወላይታ ዲቻ

ሀሙስ ህዳር 27-3-2016

12:00

🏟 አዳማ ዮንቨርስቲ ሳይንስ


@FASILSC
የፋሲል ከነማ የመጀመሪያ አሰላለፍ


እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹


@FASILSC
25'

ፋሲል ከነማ 0-0 ወላይታ ድቻ

@FASILSC
ጎል ተቆጥሮብናል😭
እረፍት

ፋሲል ከነማ 0-2 ወላይታ ዲቻ
ተጠናቀቀ

ፋሲል ከነማ 0-2 ወላይታ ዲቻ

@FASILSC
#የጠቅላላ_ጉባዔ_ጥሪ🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
ለአንጋፋውና ለተወዳጁ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በሙሉ

የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ የፊታችን እሁድ ታህሳስ/7/2016 ዓ.ም ይደረጋል።

በእለቱም 1ኛጠቅላላ ጉባኤው በተገኙበት የ2 ዓመት የስራ ክንውን ሪፖርት ይቀርባል
2ኛ የ2 ዓመት የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል
3ኛ የደጋፊ ማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ማሻሻል
እንዲሁም በቀጣይ 2 ዓመታት የደጋፊ ማህበሩን በስራ አስፈፃሚነት የሚመሩ አባላት ምርጫ ይከናወናል።

በመሆኑም ውድ ደጋፊዎች በእለተ እሁድ ታህሳስ/07/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ በቋራ ሆቴል በመገኘት ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ፋሲል-ከነማ-ከክለብም-በላይ-ነው!

የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር

@FASILSC
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥምቀትን በጎንደር ፈፅሞ አይቀርም
ጥር ወር ላይ እንገናኝ

🎥 Dagmawit Abera

@FASILSC
#የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታ⚽️

ፋሲል ከነማ VS ሀድያ ሆሳዕና

አርብ ታህሳስ 5-4-2016

9:00

🏟 አዳማ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹



@FASILSC
ፋሲል ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕና የመጀመሪያ አሰላለፍ

እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹



@FASILSC
25'| ፋሲል ከነማ 0-0 ሀድያ ሆሳዕና

@FASILSC
ዕረፍት!

ፋሲል 0 -0 ሀድያ

@FASILSC
46' ተመስገን ብርሀኑ !

(ፋሲል ከነማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና)

@FASILSC
ጎል ሀድያ

ፋሲል 0-2 ሀድያ
ተጠናቀቀ

(ፋሲል ከነማ 1-2 ሀዲያ ሆሳዕና)

@FASILSC
2024/09/29 11:21:19
Back to Top
HTML Embed Code: