Telegram Web Link
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !

46'

ሀዋሳ ከተማ 0-2 ፋሲል ከነማ

                        09' ሱራፌል ዳኛቸው
                        20' ጌታነህ ከበደ

@FASILSC
ጎልል ሀዋሳ
48'
ሀዋሳ 1-2 ፋሲል
ጌታነህ ጎል የሚሆን ኳስ አባከነ
ጎልልል ሀዋሳ
54'

ሀዋሳ ከተማ 2-2 ፋሲል ከነማ

@FASILSC
አማኑኤል ጥሩ ሙከራ ከጨዋታ ውጭ ሆነ
ተረጋግቶ ውጤት ማስጠበቅ ያስፈልግ ነበር
ጎልልልል ሀዋሳ
76'

ሀዋሳ ከተማ 3-2 ፋሲል ከነማ

@FASILSC
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሱራ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሱራፌል ዳኛቸው ሶስተኛ ጎል

@FASILSC
ተጠናቀቀ

ሀዋሳ ከተማ 3-3 ፋሲል ከነማ

46' ታፈሰ ሰለሞን | 09' ሱራፌል ዳኛቸው
55' ዓሊ ሱለይማን 20' ጌታነህ ከበደ
80' በረከት ሳሙኤል 85' ሱራፌል ዳኛቸው

@FASILSC
ጃኖ ጃኖ ጃኖ
የቴዲ መፈስ የነገልሞ
ጃኖ ጃኖ ጃኖ
ከጎንደር መናገሻ ተሰይሞ
ጃኖ ጃኖ ጃኖ
የምንትዋብ የጣሀይቱ
ጃኖ ጃኖ ጃኖ
የጀግኖች ዘር ክደ ብርቱ
ጃኖ ጃኖ ጃኖ
የዛ ወንድም የገብርየ
ጃኖ ጃኖ ጃኖ
የፍቅር አምነት ማሳያየ
ጃኖ ጃኖ ጃኖ
የአለምየ የአለምእዋ
ጃኖ ጃኖ ጃኖ
የእውቀቴ ምጭ አምባዋ
ጃኖ ጃኖ ጃኖ
🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
የመጀመሪያ የ2016 ኢ/ያ ፒሪምየርሊግ ከሞላ ጎደል አሪፍ ነው ጥሩ ጅማሮ ነው መናበብ እና መረጋጋት ይቀራል ። አዲስ ስብስብ ነው ጠክረን ከሰራን ብዙ እናያለን ።

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ

@FASILSC
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ

የመጀመሪው አጋማሽ አሪፍ ነበርን የነበሩትን እድሎች ተጠቅመን ቢሆን ጨርሰን እረፍት መውጣት እንችል ነበር።

ሁለተኛው አጋማሽ የተከላካዮች አለመናበብ ዋጋ አስከፍሎናል

በአጠቃላይ አቻ የሚያስከፋ ውጤት አይደለም ።

ምንጭ -ሶከር ኢትዮጵያ

🔴⚪️🔴⚪️
ቀይ እና ነጩ
የፋሲሌ ወኔ ምንጩ

@FASILSC
2024/09/29 19:19:11
Back to Top
HTML Embed Code: