Telegram Web Link
#የዝውውር ዜና🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

አፄዎቹ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እየተመሩ 2016 ዓ.ም ተጠናክረው ለመቅረብ ዝውውሮችን በማድረግ የቆዩ ሲሆን
የቀድሞው የአዳማ የሲዳማ ቡና እንዲሁም ያለፈውን አመት የወልቂጤ ከነማ
የመስመር ተከላካይ ዮናታል ፍስሀን በ3 አመት ውል አስፈርመዋል።

አዲሱ ተከላካይ ዮናታን ፍስሀ እንኳን ወደ ታላቁ ፋሲል ከነማ ቤት በደና መጣህ በቆይታህም መልካም የልምምድ እና የውድድር አመት ይሁንልክ።



@FASILSC
#የአቋም መፈተሻ ጨዋታ

🎯ፋሲል ከነማ🔴⚪️ ከኢትዮጵያ ቡና ☕️


ዛሬ ጳጉሜ 4 - 2015

10:00 አዳማ ዩንቨርስቲ


ተጫዋቾቻችን ወደ አዳማ ተጉዘዋል ድል ለተወዳጁ ክለባችን እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹


@FASILSC
👉የአቋም መፈተሻ ጨዋታ

              ጨዋታው ተጠናቀቀ

☕️ኢትዮጵያ ቡና 1–0 ፋሲል ከነማ 🔴
                      ሄኖክ (በራስ ላይ )

🏟በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም

@FASILSC
#ፋሲል ከነማ ከወንድማገኝ ማርቆስ ጋ በስምምነት ተለያይቷል!!

ክለባችን ፋሲል ከነማ ከወንድማገኝ ጋ በስምምነት ውሉን ለማቋረጥ ተስማምቷል


በ2014ዓ.ም ክረምት ላይ ከጅማ አባጅፋር በ 2አመት ውል ክለባችን የተቀላቀለው ወንድማገኝ ማርቆስ በቆይታውም በየ ጨዋታው 12 ጨዋታዎችን ለክለባችን አድርጓል።

ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ አንድ አመት ቢቀረውም ከክለባችን ጋ ባደረገው ስምምነት ውሉን አቋርጧል።

ወንድማገኝ ማርቆስ ለነበረ ቆይታ ላደረከው አስተዋፆ በክለባችን እና በደጋፊው ስም ከልብ እናመሰግናለን ለቀጣይ አዲስ ስራህም መልካሙን እንዲገጥምህ ከልብ እንመኛለን።


@FASILSC🇦🇹
መልካም አዲስ አመት | 2016 E.C
🌻Happy Ethiopian New Year🌻

እንኳን አደረሳችሁ! አዲሱን አመት የሰላም፣የጤና፣የፍቅር እና የመተሳሰብ ያድርግልን

@FASILSC
#እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻

ውድ የፋሲል ከነማ ቤተሰቦች እንኳን ለ2016 የዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ።

አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን🤲



@FASILSC🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
አዲሱ ዓመት የቤት ስራወቻችንን የምናጠናቅቅበት ጉዞአችን የምንቀጥልበት ለ ክለባችን ከልብ የምናገለግልበት ዘመን ያድርግልን ጥሩ ቤተሰባዊነት እንዳለን በዘመቻወቻችን አረጋግጠናል ።
አንድ ቤተሰብ አንድ ክለብ
🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
ለፋሲላዊያን ቤተሰቦች እንኳን አደረሰቹህ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
2016 የነበረን ህብር አስጠብቀን
ዋንጫው ለአፄው ለማድረስ ያብቃን
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 20 ይጀምራል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብር ከመስከረም 20_2016 ዓ.ም ጀምሮ ይከናወናል።

መርሀ ግብሩበአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስ ቴክኖሎጅ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገልጿል።

የ2016ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የመጀመሪያ ዙር በአዳማ እና ድሬዳዋ ከተማ ይደረጋል

የሊጉ የመጀመሪያ ዙር ሙሉ መርሀ ግብር ቀጥሎ ተያይዟል



@FASILSC🇦🇹🇦🇹🇦🇹
የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ የውድድር መርሐ-ግብር !
🔴⚪️🔴⚪️
#የጨዋታ ቀን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

በሀዋሳ እና አካባቢው የምትገኙ የስፖርት ቤተሰቦች በሀዋሳ ዮንቨርስቲ ስታድየም ተገኝታችሁ የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታዎችን እንድትመለከቱ ተጋብዛችኋል✍️ሶከር ኢትዮጵያ

ፋሲል ከነማ ከ ኪያንዳ ቦይስ

9:00

ሀዋሳ ዮንቨርስቲ ስታድየም እናሸንፍለን


@FASILSC
ፋሲል ከነማ ከ ኪያንዳ ቦይስ

ተጫዋቾቹ በማሟሟቅ ላይ 📷 ሶከር



@FASILSC
ጎልልልልልልልልልልልልል ፋሲል ከነማ


ጌታነህ ከበደ
አሰላለፉን እስከዛው ተመልከቱ
እረፍት


ፍሲል 1 ኪያንዳ ቦይስ- 0
10 -ጌታነህ ከበደ (ፍ)


@FASILSC🇦🇹🇦🇹🇦🇹
ጎል ተቆጠረብን
ተጠናቀቀ

ፋሲል 1_1 ኪያንዳ ቦይስ

10 ጌታነህ ከበደ(ፍ) 64 ማቱቡ ሱላ


@FASILSC
2024/09/30 03:29:48
Back to Top
HTML Embed Code: