Telegram Web Link
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ 🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

የ2015 የኢትዮጵያ የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የዋንጫ ተፎካካሪ በመሆን በመጨረሻም 2ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ ኢትዮጵያ ወክሎ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ለሚሳተፈው ለባህርዳር ከነማ እንኳን ደስ ያላችሁ እንላለን

እንኳን ደስ ያላችሁ!! የጣናው ሞገድ🩵



@FASILESC
ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ረቡዕ ሰኔ 28/2015

9:00

አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

ድል ለአፄዎቹ እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹


@FASILESC
የጨዋታ ቀን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

9:00


እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹



@FASILESC
ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የፋሲል የመጀመሪያ አሰላለፍ 3- 4 -3

በፋሲል ስብስብ ላይ ሽመክት ጉግሳ፣ አስቻለው ታመነ፣ አምሳሉ ጥላሁል በፈቃድ በዛብህ መለዮ እና ሀብታሙ ገዛኸኝ በጉዳት ሲሆን አለምብርሀን ይግዛው በቅጣት የማይሰለፉ ይሆናል፡፡


እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹



@FASILESC
FASIL kenema VS ETHIOPIAN COFFIE
🕗 25’

ፋሲል ከነማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና

@FASILSC
ኑ ፋሲልን ከልብ እንደግፈው ;;;
በፋሲል ቤት ፍቅር :በፋሲል ቤት መተሳሰብን እንፍጠር :አንድ ቤተሰብ እንሁን
@FASILSC
@FASILSC
የ2015 ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ የደረጃ ሰንጠረዥ!



@FASILSC
ትኩረት ትኩረት !!ከ አምናው ስተታችን መማር አለብን ወቅቱን እና ደጋፊውን ፍላጐት ያገናዘበ ; ክለባችን የሚመጥኑ ዝውውሮችን እንጠብቃለን ።
@FASILSC
@FASILSC
ሞሮኮ ከ23 አመት በታች የ አፍሪካ ዋንጫ ባለቤት ሁናለች ። በ አለም ዋጨው ትልቅ ግስጋሴ ያስደመመችን ታሪክ ለመስራት ተተኪወቹን እያወጣች ነው **
2024/09/30 13:20:46
Back to Top
HTML Embed Code: