Telegram Web Link
#አፄዎቹ ለጨዋታው የሚያደርጉትን ዝግጅት አጠናቀዋል!!

ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ በ2017 የውድድር አመት የአፄዌቹን ቡድን በወጣት ተጫዋቾች በመገንባት በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ መሪነት የቅድመ ዝግጅቱን ለሁለት ወራት ያክል በቀን ሁለት ጊዜ ልምምድ በመስራት፣ የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎችን በማድረግ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በመሳተፍ የዋንጫ ክብርን በማሳካት፣ ነባር ተጫዋቾችን ከአዲስ ፈራሚዎች ጋር በማዋቀር እራሱን ካየበት አጠቃላይ ዝግጅት በኃላ ጅማሮውን ባደረገው የፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ ጥሩ ተፎካካሪ ሆኖ እንደሚቀርብ ይጠበቃል።

በፋሲል ከነማ የቡድን ስብስብ ውስጥ በዝግጅት ወቅት ጉዳት የደረሰባቸው አንበሉ ጌታነህ ከበደ እና አሚር ሙደሲር መጠነኛ ልምምድ እየሰሩ የሚገኙ ሲሆን፣ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ከቡድኑ ውጭ በጅምናዚየም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል፣ ጃቪዩር ሙሉ እና ዳግም አወቀ ለብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት፣ አቤል እያዩ በሀዘን ምክኒያት ለነገው ጨዋታ በድናችን ግልጋሎታቸውን አያገኝም። ከነዚህ ተጫዋቾች ውጭ ያሉት ሁሉም ተጫዋቾች በሙሉ ጤንነት ለጨዋታ ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል።

መልካም የውድድር ጊዜ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዳኛው ትናንት የከለከለን ግልፅ ፔናሊቲ😓
እንደዛም ሆኖ አሸንፈናል እንኳን ደስ ያላችሁ ፋሲላውያን🇦🇹💪

@FASILSC
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_2ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. ⚽️Ethiopian Premier League..

. ፋሲል ከነማ 🆚 መቀሌ 70 እንደርታ

🗓 ሀሙስ መስከረም 16/2017
🕙 10:00
🏟 ድሬዳዋ ኢ/ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጎንደሮች መተዋል ሰፋሰፋ አርጉላቸው አንች ጎንደሬ እንዳገርሽ እንዳገሬ
2024/09/27 18:14:21
Back to Top
HTML Embed Code: