Telegram Web Link
18ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ፋሲል ከነማ የዋንጫ እና የወርቅ ሜዳሊያ ሲሸለም ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የብር ሜዳሊያ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብር ሜዳሊያ ተሸልመዋል።


@FASILSC🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
አመቱን በዋንጫ ጀመርነው 💪💪💪💪
ምስጋና ለ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ለሁሉም የቲም ሜት አባላት ።🙏🙏🙏

ይህን መነቃቃት በፒርሜርሊጉ እዲደግሙልን ተመኘን ።


ንገረው ንገረው
🇵🇪🇵🇪🇵🇪የ ቴዲ ነኝ በለው
ንገረው ንገረው
የጣሀይቱ በለው
ና በለው ና በለው
ፋሲል ላይ በለው
ና በለው ና በለው
ጋፋት ላይ በለው 🇵🇪🇦🇹🇦🇹🇦🇹
የ2017 ዓ.ም ሙሉ ስብስብ 🇦🇹✊🏿
አዲሱ ቲም የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ትኩረቶች ወጣቶቹ እና ልምድ ያለቸውን ያጣመረበት ስብስብ ነው ።

ና ና ፋሲሌ
ና ና ና ና
ፋሲሌ
የ አፄወቹ ን ዙፋን ተረክባቹህ አመቱን አብረን ከናንተጋ ስለሆንን ደስተኞች ነን

መልካም ዕድል ይሁንልን ።



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብ_በላይ_ነው🇦🇹
የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ

አርብ| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተራዝሟል ኢትዮጵያ ቡና
አርብ|መቀሌ 70 አንደርታ 10፡00 ሀዲያ ሆሳዕና
አርብ|አርባምንጭ 1:00 ድሬደዋ

ቅዳሜ|ወልቂጤ 10:00 መቻል
ቅዳሜ|ወልዋሎ አዲግራት 1:00 ባህር ዳር

እሁድ| ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ 10:00 ወላይታ ዲቻ
እሁድ| ቅ/ጊዮርጊስ 1:00 ፋሲል ከነማ

ሰኞ|አዳማ ከነማ 10:00 ስሑል ሽሬ
ሰኞ| ሲዳማ ቡና 1:00 ሀዋሳ ከነማ
.©#የፋሲል_ከነማ_አምበሎች

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድናቸውን የሚመሩ አምበሎችን አሳውቀዋል።

1ኛ-ጌታነህ ከበደ
2ኛ-ምኞት ደበበ
3ኛ-አቤል እያዩ
4ኛ-አቤል እንዳለ

መልካም የውድድር አመት!!

.🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
#ጉዞ_በነፃ_በዳሽን_ቢራ_ስፖንሰር🇦🇹
#አዲስ_አበባ_እና_ዙሪያውን _ለምትገኙ_የፋሲል_ከነማ_ደጋፊዎች🇦🇹🇦🇹

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታ
ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በድሬዳዋ ስታዲየም እሁድ መስከረም 10/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 1:00 ሰዓት የሚያደርጉትን ጨዋታ ለመመልከት የምትፈልጉ አዲስ አበባ የምትገኙ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በሙሉ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ከዳሽን ቢራ ጋር በመተባበር ጉዞ ያዘጋጀ በመሆኑ የክለባችን የታደሰ መታወቂያ ያላችሁ በሙሉ መመዝገብ ትችላላቹህ🇦🇹
🇦🇹#የጉዞ_ቀን_ቅዳሜ_ለሊት
🇦🇹#መነሻ_ሰዓት_ነገ_ለሊት_11ሰዓት
🇦🇹#መነሻ_ቦታ_ላምበረት_መነሀሪያ
🇦🇹#መመለሻ_ቀን_ሰኞ
🇦🇹#የጉዞ_ዋጋ_በነፃ
🇦🇹መመዝገቢያ ቦታ በዚህ ስልክ ቁጥር እየደወሉ ይመዝገቡ👉+251918773497

#ሼርShare_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ!
#ዳሽን_ቢራ
#VISIT_GONDAR
#WANAW_SPORT
#GONDAR_UNIVERSITY
#ጎንደር_ከተማ_አስተዳደር

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
የፕሪሚየር ሊጉ የቀጥታ ስርጭት ጉዳይ…?

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ጉዞውን ዛሬ ሲጀምር የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭትን በተመለከተ ተከታዩን መረጃ ይዘናል።

የ2017 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በድሬዳዋ ስታዲየም በሁለት መርሐግብሮች የሚጀመር ሲሆን የሊጉ ጨዋታዎችም የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ያገኛሉ ወይስ አያገኙም በሚል በርካቶች ጥያቄ ሲያነሱ ይስተዋላል። በሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት እየተደረገበት ላለፉት አራት ዓመታት ቆይታን ያደረገው ፕሪሚየር ሊጉ በተቀመጠው የውል ዘመን መሠረት የአክሲዮን ማኅበሩ እና የሱፐር ስፖርት ስምምነት አምስተኛ እና የመጨረሻ ዓመቱ ላይ የደረሰ ሲሆን ምንአልባት በዚህ ዓመት በርካታ ጨዋታዎች ሽፋን ላያገኙ እንደሚችሉ የደረሰን መረጃ ያመላክታል።

ዛሬ መቐለ 70 እንደርታ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ፣ አርባምንጭ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ በሚያደርጉት ጨዋታ መተላለፉን የሚጀምረው የሱፐር ስፖርት ቀጥታ ስርጭት እስከ አሁን ባለው መረጃ የሁለት ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች እንደሚያስተላልፍ ሲጠበቅ ነገር ግን በቀጣይ የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይተላለፉ እንደሚችሉ ተሰምቷል።

ምንጭ
ከ ቴዎድሮስ ታከለ
ከፋሲል ከነማ ታዳጊ ቡድን በመነሳት ለአውስኮድ እና ዳሽን ቢራ ክለቦች ተጫውቶ እራሱን በማሳየት ወደአሳዳጊው ክለብ ተመልሶ ላለፉት ስምንት አመታት በጀግንነት በመጫዎት በርካታ የዋንጫ ክብሮችን ማሳካት የቻለው አምሳሉ ጥላሁን #ታጠቅ በመጨረሻም ውሉ በማለቁ ምክኒያት ከክለባችን ጋር ተለያይቷል።

#አምሳሉ_ጥላሁን #ታጠቅ በክለባችን በነበረህ ጊዜ ለሰጠህን ግልጋሎት እናመሰግናለን!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.
2024/09/27 16:20:22
Back to Top
HTML Embed Code: