Telegram Web Link
አዲሱ የክለባችን 2ተኛ ማሊያ ገበያ ላይ ዋለ🇦🇹

በሁሉም የመሸጫ ሱቆች ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሮ ለሽያጭ የበቃ ሲሆን ከነገ ጀመሮ በአዲስ አበባ እና ባህርዳር ባሉ የደጋፊ ማህበሩ ቅርንጫፍ ቢሮዎች ሽያጮች ይጀመራሉ።

የአንዱ ማሊያ ዋጋ ስድስት መቶ ብር (600) ብቻ ነው 🇦🇹

የህፃናት እና ሌሎች የከለር አማራጮችን በቅርቡ ለገቢያ የሚቀርቡ መሆኑን እንገልፃለን።

@FASILSC
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ አፄዎቹ ከመቻል ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ልምምዳቸውን አጠናቀዋል!!

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት አፄዎቹ በ12ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ከመቻል ስፖርት ክለብ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የሳምንቱን መጨረሻ ልምምዳቸውን በተሳካ ሁኔታ አከናውነዋል::

በአፄዎቹ የቡድን ስብስብ ውስጥ አማኑኤል ገ/ሚካኤል : እዮብ ማቲያስ እና ፍቃዱ አለሙ ከጉዳታቸው አገግመው ቀለል ያለ ልምምድ ጀምረዋል::

ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
2024/09/29 05:15:54
Back to Top
HTML Embed Code: