Telegram Web Link
ተጠናቀቀ

🇦🇹#የሙሉ_ሰዓት_ውጤት!!

ተጠናቀቀ | ድሬዳዋ ከተማ 0-3 ፋሲል ከነማ 90"
. ⚽️63'75’ጌታነህ ከበደ
. ⚽️85'ናትናኤል ገ/ጊዮርጊስ

🗓️ አርብ ታህሳስ 26/ 2016
🕘 9:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋሲል ከነማ ከክለብም በላይ ነው

@FASILSC
🇦🇹🎄#እንኳን_አደረሳችሁ_አደረሰን🇦🇹

በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ውስጠ ማኅፀነ ድንግል ኅደረ ዮም ተወለደ እግዚእ ወመድኅን ቤዛ ኩሉ ዓለም

በግርግም ተኛ በጨርቅም ተጠቀለለ በድንግል ማርያም ማኅፀን አደረ የዓለም መድኃኒት ጌታ ዛሬ ተወለደ

ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ


ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታይ የክለባችን ደጋፊዎች ፣ ተጫዋቾች ፣ የኮችንግ ስታፍ እንዲሁም ፅ/ቤት ሰራተኞች በዓሉ የሰላም የደስታ ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን 🙏

#መልካም_ልደት_መልካም_የገና_በዓል

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ አፄዎቹ ከወልቂጤ ከተማ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ልምምዳቸውን አጠናቀዋል!!

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት አፄዎቹ በ10ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ከወልቂጤ ከተማ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የሳምንቱን መጨረሻ ልምምዳቸውን በተሳካ ሁኔታ አከናውነዋል::

በአፄዎቹ የቡድን ስብስብ ውስጥ አማኑኤል ገ/ሚካኤል : እዮብ ማቲያስ : ፍቃዱ አለሙ እና ሸምሰዲን መሃመድ በጉዳት ምክንያት ነገ ከሚደረገው ጨዋታ ውጭ ሲሆኑ ሌሎች ተጫዋቾች በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ::

ድል ለአፄዎቹ!!
🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ከወልቂጤ ከተማ ጋር የሚጫዎተው የፋሲል ከነማ መጀመሪያ አሰላለፍ...

🇦🇹#ድል_ለአፄዎቹ!!

#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@FASILSC
2ኛ አጋማሽ| ወልቂጤ ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ 50’

🗓️ አርብ ጥር 3/2016
🕘 9:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
ተጠናቀቀ

ወልቂጤ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ 90+6’
. ⚽️84’ጌታነህ ከበደ

🗓️ አርብ ጥር 3/2016
🕘 9:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም

🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም

⚽️አስረኛ ሳምንት ደረጃ ሰንጠረዥ

@FASILSC
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_11ኛ_ሳምንት_ጨዋታ
. Ethiopian Premier League..

. ፋሲል ከነማ 🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ

🗓️ ሀሙስ ጥር 9/2016
🕛 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
.

@FASILSC
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ አፄዎቹ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ልምምዳቸውን አጠናቀዋል!!

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት አፄዎቹ በ11ኛ ሳምንት መርኃ ግብር ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ የሳምንቱን መጨረሻ ልምምዳቸውን በተሳካ ሁኔታ አከናውነዋል::

በአፄዎቹ የቡድን ስብስብ ውስጥ ናትናኤል ገ/ጊዮርጊስ : አማኑኤል ገ/ሚካኤል : እዮብ ማቲያስ እና ፍቃዱ አለሙ በጉዳት ምክንያት ነገ ከሚደረገው ጨዋታ ውጭ ሲሆኑ ሌሎች ተጫዋቾች በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ::

ድል ለአፄዎቹ!!

. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
@FASILSC
2024/09/29 13:24:21
Back to Top
HTML Embed Code: