Telegram Web Link
አፄዎቹ አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርመዋል

ፋሲል ከነማዎች ቀደም በማለት በዝውውር ዝርዝር ውስጥ አካተውት የነበረውን አይቮሪስታዊ የመሐል ተከላካይ ወደ ስብስባቸው በይፋ አካተዋል።

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታቸውን ከሀዋሳ ከተማ ጋር አድርገው 3-3 በሆነ የአቻ ውጤት የፈፀሙት ፋሲል ከነማዎች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ስሙን በዝርዝር ውስጥ አካተውት የነበረውን አይቮሪስታዊውን የመሐል ተከላካይ ዠርሚን ፒዮት ዶህን ዝውውር ፈፅመዋል።

የእግር ኳስ ህይወቱን በአብዛኛው ከሀገሩ ውጪ በቤኒን ሱፐር ሊግ ክለብ በሆኑት ኤ ኤስ ቪኦ እንዲሁም ደግሞ ድራጎን በተባሉ ቡድኖች ውስጥ ተጫውቶ ያሳለፈው ተጫዋቹ በአንድ አጋጣሚ በሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ ላይ ለፋሲል ከነማ ተሰልፎ የተጫወተው ተከላካዩ ከሰሞኑ የነበሩበትን የወረቀት ሥራዎች በማጠናቀቁ በቀጣዩ የሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ መድንን ሲገጥም የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን ያደርጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ሶከር ኢትዮጵያ ለማወቅ ችላለች።

ክለቡ ከውጪ ዜጋ ተጫዋቹ በተጨማሪ ከሰሞኑ ልዑልሰገድ አለማየሁ የተባለ ከዚህ ቀደም በአዳማ ተስፋ ቡድን ሲጫወት የነበረ ታዳጊ መቀላቀሉ ይታወሳል።

Soccer Ethiopia

@FASILSC
የሊጉ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታወች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን አያገኙም!!

የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስ ቴክኖሎጅ ዩንቨርስቲ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎችም ከነገ ሀሙስ ጀምሮ እስከ እሁድ የሚቀጥል ይሆናል።

ነገር ግን በዚህ ሳምንት የሚካሄዱ አለም አቀፍ ብሄራዊ ቡድን
የወዳጅነት ጨዋታዎችን ብቻ በሱፐር ስፖርት ቻናሎች ስለሚያስተላልፉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሱፐር ስፖርት የቀጥታ ሽፋን አያገኙም።


@FASILSC
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_2ኛ_ሳምንት_ጨዋታ Ethiopian Premier League..

ፋሲል ከነማ 🆚 ኢትዮጵያ መድን

🗓️ አርብ ጥቅምት 02/2016
🕘 12:00
🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም
🏆 ድል ለአፄዎቹ!!

🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹

@FASILSC
የመጀመሪያ አሰላለፍ🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮጵያ መድን


እናሸንፋለን!!



@FASILSC
ጨዋታው ተጀምሯል!!

ፍሲል 0-0 መድን




@FASILSC
ጎል ኢትዮጽያ መድን😪
ፋሲል 0-1 መድን

እናሸንፋለን
ጎልልልልልል ፋሲል
Forwarded from Soccer Ethiopia
65' ሱራፌል ዳኛቸው !

(ፋሲል ከነማ 1-1 ኢትዮጵያ መድን)
64, ፋሲል1-1 መድን


ሱራፌል
70'|ፋሲል ከነማ 1-1 ኢትዮጵያ መድን

65' ሱራፌል ዳኛቸው | 20' ብሩክ ሙሉጌታ

@FASILSC
ሙሉ ጨዋታ ውጤት
👉 3ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች
ዋትሳፕ እንደ ቴሌግራም መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል የቻናል ስርዐት አስጀምሯል፣ በዋትሳፕ መረጃ ማግኘት ለሚቀላችሁ ይህን አዲስ የከፈትነውን ቻናል መቀላቀል ትችላላችሁ።

https://whatsapp.com/channel/0029Va7u3UKDuMRjRnlHZx3n

@FASILSC
#የጨዋታ ቀን 🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና

ሀሙስ ጥቅምት -8 -2016 ዓ.ም

12:00

🏟አዳማ ዩንቨርስቲ ስታዲየም

እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹



@FASILSC
የመጀመሪያ አሰላለፍ

ፋሲል ከነማ ከ ሲዳማ ቡና

እናሸንፋለን በፋሲል 🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

ዴስቲቪ ስለማይኖር ውጤት እንናገራለን እየተከታተልን

@FASILSC
ተጫዋቾቻችን በማሟሟቅ ላይ


እናሸንፋለን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹

@FASILSC
30
ፋሲል0-0ሲዳማ
2024/09/29 21:31:46
Back to Top
HTML Embed Code: