🔥🇬🇭 በጋና ዋና ከተማ አክራ በሚገኘውና ከምእራብ አፍሪካ ትልቅ ገበያዎች አንዱ በሆነው ካንታማንቶ የደረሰ የእሳት ቃጠሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ነጋዴዎችን ኪሳራ ላይ ጣለ
ከላይ የእሳት አይነት የአውሎ ንፋስ አይነት የጎርፍ የማዕበል የበረዶ አይነት እና ብዛት ፍፁም የሚጠርግህ መቅሰፍት ይወርድብሀል። ውቅያኖሱ ይተፋሀል በማዕበሉ ይጠርግሀል። የምትጠጣው ውሀ መርዝ ሆኖ የስቃይ ሞት ያሳይሀል። የምትበላው የምድሩም ፍሬ ስጋውም የባህሩም አሳም የገሙ የበከተ መርዝ ሆነው የሚገሉህ በምንም ዘዴ የማታክማቸው ይሆኑብሀል። ከከርሰ ምድር እሳተ ገሞራው ይበሳጭብሀል። በቁጣውም ይገነፍላል።
ምሽጌ ያልከው ምድርህም በከፍተኛ ርዕደ መሬት ታይቶም ተሰምቶም በማያውቅ ማግኒቲዩድ መጠን እየወጣ ወደ እሳት ጉያው ይከትሀል።
ፍርድአዘል መግለጫ ጥቅምት 21 2017 ዓ.ም
ምሽጌ ያልከው ምድርህም በከፍተኛ ርዕደ መሬት ታይቶም ተሰምቶም በማያውቅ ማግኒቲዩድ መጠን እየወጣ ወደ እሳት ጉያው ይከትሀል።
ፍርድአዘል መግለጫ ጥቅምት 21 2017 ዓ.ም
" የአሁኑ ከእስከዛሬው ሁሉ ይለያል ፤ በጣም ያስፈራ ነበር " - ነዋሪዎች
በርካቶችን ለሊት ከእንቅልፍ የቀሰቀሰ ጠንካራ የመሬት መንቀጥቀጥ ትላንት ለሊት ተከስቷል።
ከለሊቱ 9:52 ላይ ከአቦምሳ 56 ኪሎ ሜትር ርቀት በሬክተር ስኬል 5.8 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
ንዝረቱ አዲስ አበባ እና ሌሎች ከተሞች በከፍተኛ ሁኔታ ተሰምቷል።
በርካቶችን ለሊት ከእንቅልፍ የቀሰቀሰ ጠንካራ የመሬት መንቀጥቀጥ ትላንት ለሊት ተከስቷል።
ከለሊቱ 9:52 ላይ ከአቦምሳ 56 ኪሎ ሜትር ርቀት በሬክተር ስኬል 5.8 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
ንዝረቱ አዲስ አበባ እና ሌሎች ከተሞች በከፍተኛ ሁኔታ ተሰምቷል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Blast at firecracker factory triggered by chemical reaction kills 6 in Tamil Nadu's Virudhunagar
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (የኔሰው @Ethiopia)
📌 ሁሉም ነገር ማብቂያ ስላለው እግዚአብሔር እያጣደፈው ነው።
እያፈጠነው ነው ፍርዱንም እያሯሯጠው ነው የመጣው አሁን
በአጭር ጊዜ ሩቅ ሳንሄድ በአጭር ጊዜ ሁሉም ወደ ብርሃን ይወጣል
የእኛም ምንነት ወደ ብርሃን ይወጣል እግዚአብሔር ማንን እንደሚወድ ማንን እንደሰማ ከማን ጋር እንደ ቆመ ልክ እንደኤልያስ ከማን ጋር እንደ ቆመ ወደ ፊት የምናየው ይሆናል።
ስለዚህ ጽኑ በርቱ ተጽናኑ አትደነቁ በሚሆነው ነገር ሁሉ አትደነቁ ምንም ሥፍራ አትስጡት ይሆን ዘንድ ግድ ነው ይሆናል በቃ!!
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት ?
ከሚለው ትምህርት ክፍል _2 -መጨረሻ መዝጊያው ላይ የተወሰደ።

#Update
ከጥቂት ከደቂቃዎች በፊት ተከስቶ የነበረው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር ስኬል 5.0 የተለካ እንደሆነ የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ አሳውቋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ ከአዋሽ 31 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የተከሰተ ነው።
ዛሬ በተለያየ ሰዓት አምስት ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን የአሁኑ ለስድስተኛ ጊዜ የተከሰተው (በሬክተር ስኬል 5.0 የተለካው ) በመጠን ከፍተኛው ነው።
ንዝረቱ አዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች ላይ በደንብ ተሰምቷል።

አሁንም በቻይና በመዛመቱ ፈጣን የሆነ ቫይረስ መቀስቀሱን የተለያዩ ሚድያዎች እየዘገቡት ነው።
እግዚአብሔር በሚወዳቸው ባሮቹ ላይ አድሮ የተናገረው ቃል ከሚቀር ሰማይና ምድር ቢያልፉ ይቀላልና የተነገረው ሁሉ በፍጥነት እየመጣ ነው።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
እግዚአብሔር በሚወዳቸው ባሮቹ ላይ አድሮ የተናገረው ቃል ከሚቀር ሰማይና ምድር ቢያልፉ ይቀላልና የተነገረው ሁሉ በፍጥነት እየመጣ ነው።
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
"እንግዲህ አላውቀውም ያልከው አምላክ አምላክነቱን ያሳይሃል። የታመንክበትን ሁሉ ትቢያ ሲያደርግ አንተንም ወገን ዘርህንም ለእሳት እራት ሲዳርግ አሁን ታየዋለህ እያየኸውም በእሳት ባህር ውስጥ ትጠልማለህ።"
📌ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቁጥር 8 ገጽ 22
📌ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቁጥር 8 ገጽ 22
#Earthquake : ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር።
በተለይ ቤት ውስጥ የነበሩ ሰዎች ረዘም ላለ ሰከንድ ንዝረቱ ተሰምቷቸዋል።
የአሁኑ ንዝረት ከትላንት ምሽቱ አንፃር ጠንክሮ የተሰማ ነው።
በተለይ ቤት ውስጥ የነበሩ ሰዎች ረዘም ላለ ሰከንድ ንዝረቱ ተሰምቷቸዋል።
የአሁኑ ንዝረት ከትላንት ምሽቱ አንፃር ጠንክሮ የተሰማ ነው።
በአዋሽ ሰባት ኪሎ ከተማ ትላንት ምሽት ብቻ 30 ገደማ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቶች ተሰምተዋል