እሳት‼️ Amazing🙀🙀
በአፋር ክልል ዱለቻ ወረዳ ሰንጋቶ ቀበሌ ዶፈን ተራራ ላይ ጠዋት ጀምሮ ጭስ እየወጣበት የነበረው ቦታ አሁን በምስሉ እንደምትመለከቱት እሳት 🔥እየወጣበት ይገኛል ሲሉ የአፋር የመረጃ ምችጮቼ ጠቁመዋል። ከአንድ ሰዓት በፊት 2:01 ደቂቃ ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ መነሻው (epicenter) እዚሁ አካባቢ ነው።

በዛሬው እለት የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ አምስት ሰዎች በሰሜን ሸዋ ግድያ ተፈፀመባቸው
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዛሬ ጠዋት
ገደማ ለስራ እየተንቀሳቀሱ የነበሩ የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ አምስት ሰዎች በአካባቢው በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች መገደላቸውን ምንጮች ለመሠረት ሚድያ ጠቁመዋል።
በተተኮሰባቸው ጥይት የሞቱት ግለሰቦች ለስራ ጉለሌ ወረዳ 3 ላይ ቆይተዉ ወደ ፍቼ ከተማ እየተመለሱ በነበረበት ወቅት ነው ተብሏል።
የዞኑ የውሃ ሀብት ቢሮ ሀላፊ፣ የመስኖና ተፋሰስ ሀላፊ፣ የቡሳ ጎንፋ ሀላፊ እንዲሁም አንድ የቀበሌ ሊቀንመበር እና ሹፌራቸው በአጠቃላይ አምስት ሰዎች በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ወይም መንግስት 'ኦነግ ሸኔ' በሚላቸው ታጣቂዎች መገደላቸውን ምንጮቻችን ጨምረው ገልፀዋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን በቅርብ ወራት በመንግስት ጦር እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አባላት መሀል ከፍተኛ የሆነ ግጭት እያስተናገደ ይገኛል።
ከዚህ በፊት በአንፃራዊ ሰላሙ የሚታወቀው ይህ የሰላሌ አካባቢ አሁን ላይ ከፍተኛ እገታ፣ ግድያ እና ተያያዥ ጉዳቶችን በህዝቡ ላይ እያስከተለ እንደሆነ ይታወቃል።

🔥🇬🇭 በጋና ዋና ከተማ አክራ በሚገኘውና ከምእራብ አፍሪካ ትልቅ ገበያዎች አንዱ በሆነው ካንታማንቶ የደረሰ የእሳት ቃጠሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ነጋዴዎችን ኪሳራ ላይ ጣለ
ከላይ የእሳት አይነት የአውሎ ንፋስ አይነት የጎርፍ የማዕበል የበረዶ አይነት እና ብዛት ፍፁም የሚጠርግህ መቅሰፍት ይወርድብሀል። ውቅያኖሱ ይተፋሀል በማዕበሉ ይጠርግሀል። የምትጠጣው ውሀ መርዝ ሆኖ የስቃይ ሞት ያሳይሀል። የምትበላው የምድሩም ፍሬ ስጋውም የባህሩም አሳም የገሙ የበከተ መርዝ ሆነው የሚገሉህ በምንም ዘዴ የማታክማቸው ይሆኑብሀል። ከከርሰ ምድር እሳተ ገሞራው ይበሳጭብሀል። በቁጣውም ይገነፍላል።
ምሽጌ ያልከው ምድርህም በከፍተኛ ርዕደ መሬት ታይቶም ተሰምቶም በማያውቅ ማግኒቲዩድ መጠን እየወጣ ወደ እሳት ጉያው ይከትሀል።
ፍርድአዘል መግለጫ ጥቅምት 21 2017 ዓ.ም

" የአሁኑ ከእስከዛሬው ሁሉ ይለያል ፤ በጣም ያስፈራ ነበር " - ነዋሪዎች
በርካቶችን ለሊት ከእንቅልፍ የቀሰቀሰ ጠንካራ የመሬት መንቀጥቀጥ ትላንት ለሊት ተከስቷል።
ከለሊቱ 9:52 ላይ ከአቦምሳ 56 ኪሎ ሜትር ርቀት በሬክተር ስኬል 5.8 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል።
ንዝረቱ አዲስ አበባ እና ሌሎች ከተሞች በከፍተኛ ሁኔታ ተሰምቷል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Blast at firecracker factory triggered by chemical reaction kills 6 in Tamil Nadu's Virudhunagar
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (የኔሰው @Ethiopia)
📌 ሁሉም ነገር ማብቂያ ስላለው እግዚአብሔር እያጣደፈው ነው።
እያፈጠነው ነው ፍርዱንም እያሯሯጠው ነው የመጣው አሁን
በአጭር ጊዜ ሩቅ ሳንሄድ በአጭር ጊዜ ሁሉም ወደ ብርሃን ይወጣል
የእኛም ምንነት ወደ ብርሃን ይወጣል እግዚአብሔር ማንን እንደሚወድ ማንን እንደሰማ ከማን ጋር እንደ ቆመ ልክ እንደኤልያስ ከማን ጋር እንደ ቆመ ወደ ፊት የምናየው ይሆናል።
ስለዚህ ጽኑ በርቱ ተጽናኑ አትደነቁ በሚሆነው ነገር ሁሉ አትደነቁ ምንም ሥፍራ አትስጡት ይሆን ዘንድ ግድ ነው ይሆናል በቃ!!
⚡️ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
ተዋሕዶ ኦርቶዶክስ ማን ናት ?
ከሚለው ትምህርት ክፍል _2 -መጨረሻ መዝጊያው ላይ የተወሰደ።