Telegram Web Link
በዛሬዉ ዕለት በአፋር ገቢ ረሱ ዞን አዋሽ ፈንቲዐሌ ወረዳ ጉርሙዳሌ ጤና መዐከል ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ያስከተለዉ አደጋ ነዉ።
📌ኦነግ ከአዲስ አበባ #በ60 ኪ.ሜ ርቀት በምትገኘው #በርጋ በምትባል የኦሮሚያ ከተማ አካባቢ ከ250 በላይ መከላከያ ደመስሻለሁ ብሏል።
የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ የገባ ታጣቂ ቡድን  ከ83  በላይ ሰዎችን ገደለ!

ሪፖርተር እንግሊዘኛው በዛሬው እትሙ ከሶማሌላንድ በመነሳት የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ የገባ ታጣቂ ኃይል የበርካቶችን ህይወት መቅጠፉን አስነብቧል፡፡

ጋዜጣው የክልሉን መንግስት እና ገለልተኛ ወገኖችን አነጋግሮ ባወጣው ሰፊ ዘገባ ታጣቂ ቡድኑ ከባድ መሳሪያዎችን ታጥቆ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ በመግባት አደገኛ ጥቃት መፈጸሙን ነው የገለጸው፡፡

ከ30 ያላነሱ የሶማሌ ክልል ፖሊስ አባላት እና 53 ንፁሀን ዜጎች ከሶማሌላንድ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ሀርሺን ወረዳ  በገቡ ታጣቂዎች መገደላቸውን የሶማሌ ክልል አመራሮች አረጋግጠዋል ያለው ዘሪፖርተር ሌሎች ምንጮች ግን በጥቃቱ ከ200 በላይ ሰዎች መሞታቸውን መግለፃቸውን ነው የዘገበው።

የክልሉ ፖሊስ 6 የታጣቂ ቡድኑን አባላት የማረከ ሲሆን ምርኮኞቹ የሲቪል ልብስ የለበሱ የሶማሊላንድ ጦር አባላት መሆናቸው መረጋገጡንም ነው ያስነበበው፡፡ መረጃው የዘ-ሪፖርተር ነው!

እያመመው መጣ‼️
በደቡብ ኮሪያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ

በአደጋው ቢያንስ 42 ተሳፋሪዎች ህይወታቸው አልፏል ተብሏል

የጀጁ አየር መንገድ ንብረት ነው የተባለው አውሮፕላኑ ቦይንግ ስሪት ሲሆን 175 መንገደኞችን ጭኖ ከታይላንድ ወደ በመጓዝ ላይ ነበር

👇👇👇👆
«ትራንስፖርት ፍጹም ይበላሻል በየትኛውም አለም መኪና ፣ ባቡር፣ አውሮፕላን፣ መርከብ ሁሉም ለመገልገል ያስቸግራል አደጋቸውም የበዛ ይሆናል፡፡ ለምህረት ያልታደሉትን ለማጥፋት ሞት ሁሉንም መገልገያዎች ወደ መግደያነት ይለውጣቸዋል፡፡ »

► ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 3 ተፃፈ 19/07/2001 ዓ፡ም
በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ‼️

ዛሬ ታህሣስ 20/2017 ዓ.ም ከደቂቃዎች በፊት ረዘም ላሉ ሰከንዶች የቆየውና አዲስ አበባ ድረስ የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት  አዋሽ ፈንታሌ ከማለዳው 12:58 ላይ የተከሰተ ሲሆን በሬክተር ስኬል 4.8 ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን 10km ጥልቀት አለው።

ሰሞኑን ተከታታይ ቀናት እየተከሰተ እንደሚገኝ ይታወቃል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሳዛኝ ክስተት!

በደቡብ ኮሪያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከስክሶ የ179 ሰዎች ህይወት አለፈ።

አውሮፕላኑ የተከሰከሰው ከታይላንድ ወደ ደቡብ ኮሪያ እየበረረ እያለ #ሙዓን ተብሎ በሚጠራ ቦታ ላይ ነው የተከሰከሰው። በአውሮፕላኑ ውስጥ ከነበሩ 181 ሰዎች ውስጥ ሁለት ተሳፋሪዎች ብቻ በህይወት ተርፈዋል።

ከሁለት ቀን በፊት የአዘርባጃን አውሮፕላን በሩሲያ ሚሳኤል ተመትቶ 38 ሰዎች መገደላቸው ይታወቃል።
Update‼️

በሲዳማ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ 71 ሰዎች ህይወት አለፈ።

👇👇👇👆
«ትራንስፖርት ፍጹም ይበላሻል በየትኛውም አለም መኪና ፣ ባቡር፣ አውሮፕላን፣ መርከብ ሁሉም ለመገልገል ያስቸግራል አደጋቸውም የበዛ ይሆናል፡፡ ለምህረት ያልታደሉትን ለማጥፋት ሞት ሁሉንም መገልገያዎች ወደ መግደያነት ይለውጣቸዋል፡፡ »

► ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 3 ተፃፈ 19/07/2001 ዓ፡ም
ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ በሬክተር ስኬል 5 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ በፈንታሌ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ  ኤም ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ  ዛሬ ምሽት  ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል።

በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ ሣይንስና አስትሮኖሚ ተቋም የሴስሞሎጂ ትምህርት ክፍል ሃላፊ አታላይ አየለ (ፕ/ር) እንዳሉት፥ በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳና በመተሃራ አካባቢ የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ እየተከሰተ ነው፡፡

ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ከ10 አካባቢ በፈንታሌ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 5 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል።

ይህም ሰሞኑን ከተከሰቱት ከፍተኛው አንዱ  መሆኑን ጠቅሰው ፥ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱን አስረድተዋል።
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
📌ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ !!! የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ !!

📎ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት 9 ገፅ 57 - መጨረሻው፣ በድምፅ ካለው ክፍል 5 የተወሰደ።
@AlphaOmega930
@christian930

አዋጅ ! አዋጅ ! አዋጅ ! 
 ሁሉም የሰው ዘር በእግዚአብሔር ቅን ፍርድ የሚጎበኝበትና ፍርድን የሚቀበልበት ሰአት እነሆ ደረሰ ! 

የተዘጋጁ ! ንስሐ የገቡ ! በተዋህዶ እምነታቸው የፀኑ ከዚህ ዓለም ጉድፍ የተጠበቁ ታሰቡ የአባቶቻቸውን ዋጋ በዚህ ምድር ተክሰው ተወደው ሊፅናኑ ለእራት ተጠርተዋልና ስማ ! ኢትዮጵያ ታሰበች ! በታላቅ ተጋድሎዋ ድልን ነሳች ! ስማ ! የአዳም ዘር ሁሉ ስማ ! አድምጥ ! 
https://telegra.ph/ከኢትዮጵያ-የዓለም-ብርሃናዊ-መንግሥት-የወጣ-የአስቸኳይ-ጊዜ-አዋጅ-02-09

"⚡️INSTANT VIEW" በሚለው ገብተው ሁሉንም በትግስት ያንብቡ! ለሁሉም ሰው SHARE ያድርጉ!👇
ታኅሣሥ 21 | እመቤታችን ለአባ ይስሐቅ ጻድቅ ተገልጣ የታየችበት ዕለት
▰ ▰
ይህ ቅዱስ በመካከለኛው ዘመን በምድረ ግብጽ የነበረ ገዳማዊ ነው። መንኖ ለብዙ ዘመናት በገዳም ሲኖር ምኞቱ አንዲት ብቻ ነበረች። እመቤታችንን በአካል መመልከትን ይፈልግ ነበር።

የገዳሙ ጠባቂ በመሆኑ መነኮሳት ሲተኙ መቅደሱን ከፍቶ በድንግል ማርያም ስዕል ፊት ይጸልይ፣ ይሰግድ፣ ያነባ ነበር። እንዲህ ለ7 ዓመታት ስለተጋ ድንግል እመ ብርሃን ልመናውን ሰማችው።

በዚህ ዕለትም (ታኅሣሥ 21)  7 እጅ ከፀሐይ ደምቃ ወደ እርሱ መጣች። ከግርማ የተነሣ ደንግጦ ሲወድቅ አነሣችው:: "ከ3 ቀናት በኋላ እመለሳለሁ" ብላም ተሠወረችው። በ23ም ዐረፈ።
▰ ▰

እመቤቴ ማርያም ሆይ፥
በዚህች ዕለት ለቅዱስ ይስሐቅ በብዙ ብርሃን ተከበሽ እንደተገለጽሺለት፥ ለእኔ ለኃጥኡ ባርያሽም እንዲሁ አድርጊልኝ፡፡

አስቀድመሽ ፍቅርሽን፣ አስከትለሽም ጣዕመ ውዳሴሽን አሳድሪብኝ፡፡ አሜን፨

http://www.tg-me.com/Ewnet1Nat
2025/01/05 01:55:58
Back to Top
HTML Embed Code: