🇨🇩 በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ድልድይ ተደርምሶ መላ አካባቢው ላይ "ሙሉ ለሙሉ የመነጠል ስጋት" አስከተለ።
🇲🇿 🌀 በሞዛምቢክ ፤ በሳይክሎን ቺዶ አውሎ ነፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 94 ደርሷል፣ ከ540 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
📌 የአምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ ለስድስተኛ ጊዜ ድንገተኛና አስፈላጊ የሆነ የጽሑፍ መልእክት ነው ።
ክፍል አንድ።
ክፍል ሁለት።
ተጻፈ፦ ከአምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ
ሚያዚያ ፳፭ ፪ሺ ፲፫ ዓ ም
ከስደት ምድር።
"⚡️INSTANT VIEW" በሚለው ሙሉውን ያንብቡ ! የመጀመሪያውን ክፍል እንደጨረሱ ከስር «(ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ክፍል ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)» የሚለውን ተጭነው የጽሑፉን የመጨረሻ ክፍል በቀላሉ ያገኛሉ!

Telegraph
የአምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ ለስድስተኛ ጊዜ ድንገተኛና አስፈላጊ የሆነ የጽሑፍ መልእክት ነው ። ክፍል አንድ።
የአምኃ ኢየሱስ ገብረ-ዮሐንስ ለስድስተኛ ጊዜ ድንገተኛና አስፈላጊ የሆነ የጽሑፍ መልእክት ነው። መቸም ቢሆን ሀገርና ሕዝብ የሚጠፉ አለን አለን ሲሉ ሳይታሰብ ነውና ይህ ድንገተኛ መልእክት ደጋገመኝ። ዋ! ሀገር። ዋ! ሕዝብ። መልእክቴ ሁሉ ግን ምንጊዜም ቢሆን መራራ (እውነት) ነው። መራራነቱ ግን ለሕያዋን (ጻድቃን) መድኃኒትና ሕይወት ሲሆን ለሙታን (ኃጥአን) ግን መርዝና ሞት ነው። ስለዚህ…
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
የአምኃ_ኢየሱስ_ገብረዮሐንስ_ለስድስተኛ_ጊዜ_ድንገተኛና_አስፈላጊ_የሆነ_የጽሑፍ_መልእክት_ነው።.pdf
2.4 MB
✍ የአምኃ ኢየሱስ ገብረዮሐንስ ለስድስተኛ ጊዜ ድንገተኛና አስፈላጊ የሆነ የጽሑፍ መልእክት ነው‼️ በPDF
#Share_ያድርጉት!!
#Share_ያድርጉት!!
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
YouTube
🛑 ዋ ! ሀገር ! ዋ ! ሕዝብ ! የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ስድስተኛ አስፈላጊ የሆነ የጽሑፍ መልእክት #ሰበር #ኢትዮጵያ #ፋኖ @josephethiopia7
በስመ አብ ፡ ወወልድ ፡ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን !
📌 ስለመልዕክቱ የቀረበ መጠነኛ የፅሑፍ ገለፃ፦ የአምኃ ኢየሱስ ገብረ-ዮሐንስ ለስድስተኛ ጊዜ ድንገተኛና አስፈላጊ የሆነ የጽሑፍ መልእክት ነው።
መቸም ቢሆን ሀገርና ሕዝብ የሚጠፉ አለን አለን ሲሉ ሳይታሰብ ነውና ይህ ድንገተኛ መልእክት ደጋገመኝ። ዋ! ሀገር። ዋ! ሕዝብ።
መልእክቴ ሁሉ ግን ምንጊዜም ቢሆን መራራ…

Forwarded from የተዋህዶ አርበኞች-Ye Tewahedo Arbegnoch
YouTube
አዲስ ዝማሬ - ተነሽ ኢትዮጵያዬ - Tenesh Ethiopiyaye - New Ethiopian Orthodox Mezmur | New Orthodox Mezmur 2024
#Ethiopia #ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን #orthodox #tewahedo #mezmur ##አዲስ_ዝማሬ#አዲስ_መዝሙር#Amharic #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ክርስቲያን #ኢትዮጵያ
አዲስ ዝማሬ - ተነሽ ኢትዮጵያዬ - Tenesh Ethiopiyaye - New Ethiopian Orthodox Mezmur | New Orthodox Mezmur 2024
++++++++++++++++++++++++++++++++++
ኢትዮጵያ…

ሰበር ዜና
ሶማሌ ላንድ ጦርነት ከፈተች!
ዛሬ በ 11/04/2017ዓም
የሶማሌ ላንድ ወታደሮች አዋሌ በተባለ ቦታ በሶማሌ ክልል ህዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት አውጀዋል።
በውጊያው በርካቶች ሲሞቱ በቁጥር ከፍተኛ የሆኑ ንፁሀን ቁስለኛ ሆነዋል።
አሁንም ውጊያው በሶማሌ ልዩ ሀይል እና በሶማሌ ላንድ ወታደሮች መካከል እንደቀጠለ ነው።
ግዮን-ፕረስ

መረጃ ‼
ዛሬ ታህሳስ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ረፋድ 3:00 ሰዓት አካባቢ መነሻውን አዲስ አበባ በማድረግ ወደ ደማርቆስ መንገደኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ "የኛ ባስ" ገብረ ጉራቻ ከተማ አቅራቢያ ታግቷል።
ከተሳፋሪዎች መካከል 3 ሴቶች ወድያውኑ ከእገታው ያመለጡ ሲሆን ለማምለጥ የሞከረ አንድ ወጣት ተገድሏል ተብሏል።
ከዚህ በተጨማሪ እገታው ሲፈፀም በነበረ መደናገጥ 3 የጭነት መኪናዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን ቀሪዎቹ ተሳፍሪዎች ታግተው የተወሰዱ መሆናቸውን ከእገታው ያመለጡ ተሳፋሪዎች ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል።
ዛሬ ታህሳስ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ረፋድ 3:00 ሰዓት አካባቢ መነሻውን አዲስ አበባ በማድረግ ወደ ደማርቆስ መንገደኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ "የኛ ባስ" ገብረ ጉራቻ ከተማ አቅራቢያ ታግቷል።
ከተሳፋሪዎች መካከል 3 ሴቶች ወድያውኑ ከእገታው ያመለጡ ሲሆን ለማምለጥ የሞከረ አንድ ወጣት ተገድሏል ተብሏል።
ከዚህ በተጨማሪ እገታው ሲፈፀም በነበረ መደናገጥ 3 የጭነት መኪናዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን ቀሪዎቹ ተሳፍሪዎች ታግተው የተወሰዱ መሆናቸውን ከእገታው ያመለጡ ተሳፋሪዎች ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል።
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
👆👆👆👆👆👆
"- 5 - በታላቁ የቁጣ ፍሰት በመላው ዓለም ያለ ማናቸውም የትራንስፖርት / አውሮፕላን ፣ መርከብ ፣ መኪና የእንስሳም ማጓጓዣ ሁሉ / አገልግሎት በሙሉ ይቆማል ፡፡ #ቢንቀሳቀስም_ወዲያው_ይጠረጋል ፡፡ ማናቸውም ማምረቻዎች ፣ ፋብሪካዎች አገልግሎት ሰጪዎች የጤና ተቋሞች የግልም የመንግስትም ድርጅቶች መሥሪያ ቤቶች አለም አቀፍ ተቋሞች ድርጅቶች በሙሉ ይከረቸማሉ ፡፡ የሚጠፉትም ይጠፋሉ ፡፡ ለመንቀሳቀስም ለመስራትም ለሁሉም በመላው ዓለም የፀናው ያለመንቀሳቀስ ትእዛዝ ሲነሳ ብቻ ነው ለመንቀሳቀስ የሚቻለው ፡፡ ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት በሚሰጥ ጊዜያዊም ሆነ ቋሚ የፈቃድ ትእዛዝ ብቻ ነው ለመንቀሳቀስ የሚቻለው ፡፡"
🔐 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት 9ኛ መልዕክት (የአስቸኳይ አዋጁ ክፍል) ገጽ 61 - ተጻፈ ታሕሳስ 21/2013ዓ.ም

Telegram
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን በአማርኛ ቋንቋ
👆 "ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃናዊ መንግሥት የወጣ 9ኛ መልዕክት. pdf" (በፅሑፍ)
ተጻፈ ታህሳስ 21/2013 ዓ.ም
ተጻፈ ታህሳስ 21/2013 ዓ.ም
🟢🟡🔴
ታኅሣሥ 14 | #ዕለተ_ብርሃን
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስንና የቅዱስ ያሬድን አስተምህሮ መሠረት አድርጋ ይህንን ዕለት (ታኅሣሥ 14ን) "ዕለተ-ብርሃን" ሳምንቱን (ከታኅሣሥ 14-20 ያለውን) ደግሞ "ሰሙነ-ብርሃን" ስትል ታስባለች።
"ብርሃን" በቁሙ የእግዚአብሔር ስሙ አንድም የባሕርይ ገንዘቡ ነው። "እግዚአብሔር ብርሃን ነውና። ጨለማም በእርሱ ዘንድ የለችምና።" (ዮሐ. 1፥4)
● በዚህ ዕለት "ብርሃን" በሚል መነሻ ቤተ ክርስቲያን እነዚህን ታስተምራለች፦
፩. እግዚአብሔር ብርሃን መሆኑን (ዮሐ. 1፥5)
፪. አምላካችን በመጀመሪያው የፍጥረት ቀን (በዕለተ እሑድ) ዲያብሎስ ቅዱሳን መላእክትን ሲረብሽ "ለይኩን ብርሃን" ብሎ ብርሃንን መፍጠሩን፣ (ዘፍ. 1:2, አክሲማሮስ)
፫. ነቢያት አበው በጨለማው ዓለም ሆነው መከራ ሲበዛባቸው "ፈኑ ብርሃነከ - ብርሃንህን ላክልን" እያሉ መጮሃቸውን፣ (መዝ. 42፥3)
፬. ጩኸታቸውን የሰማ ከሦስቱ አካላት አንዱ ወልድ (እውነተኛው ብርሃን) ወደዚህ ዓለም መምጣቱን፣ (ሉቃ. 1፥26)
፭. "እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ" ሲል የባሕርይ ብርሃንነቱን እንደ ነገረን፣ (ዮሐ. 9፥5)
፮. ብርሃነ መለኮቱን በገሃድ መግለጡን፣ (ማቴ. 17፥1)
፯. ብርሃን የሆነችውን ሕግ ወንጌልን እንደ ሠራልን፣ (1ዮሐ. 2፥9)
፰. ድንግል እመቤታችን ብርሃን፣ የብርሃንም እናቱ መሆኗን፣ (ሉቃ. 1፥26፣ ራዕ. 12፥1)
፱. ቅዱሳኑ ብርሃን መባላቸውን፣ (ማቴ. 5:14)
፲. እኛ በሰው ፊት ሁሉ እንድናበራ መታዘዛችን (ማቴ. 5፥16) ሁሉ ይታሰባል።
ክርስቶስ ብርሃን ዘአሰሰልከ ጽልመተ፥
ላዕለ ኪሩቤል ነቢረከ ዘትሬኢ ቀላያተ፥
ስቡሕኒ ወልዑል አንተ።
(መልክአ ኢየሱስ)
◦✨◦✨◦✨◦
www.tg-me.com/T.me/Ewnet1Nat