Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇦🇷 🌪 በአርጀንቲና የተቀረፀው ቀኑን ወደ ጨለማ የቀየረው አቧራ ያዘለው ንፋስ
🇳🇬 የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት በደቡባዊ ኦኪጃ ከተማና በመዲናዋ አቡጃ ከተማ እለት በተከሰተ የህዝብ መጨናነቅ በርካታ ሰዎች ሞተዋል ወይም ቆስለዋል ሲል ገለጸ

በአቡጃ 10 ሰዎች፣ በኦኪጃ ደግሞ "በርካቶች" መሞታቸውን ፖሊስ አስታውቋል።
🇨🇩 በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ድልድይ ተደርምሶ መላ አካባቢው ላይ "ሙሉ ለሙሉ የመነጠል ስጋት" አስከተለ
🇲🇿  🌀 በሞዛምቢክ ፤ በሳይክሎን ቺዶ አውሎ ነፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 94 ደርሷል፣ ከ540 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
📌 የአምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ ለስድስተኛ ጊዜ ድንገተኛና አስፈላጊ የሆነ የጽሑፍ መልእክት ነው ።
ክፍል አንድ።
ክፍል ሁለት።
ተጻፈ፦ ከአምኃ ኢየሱስ ገብረ ዮሐንስ
      ሚያዚያ ፳፭ ፪ሺ ፲፫ ዓ ም
        ከስደት ምድር።
"⚡️INSTANT VIEW" በሚለው ሙሉውን ያንብቡ ! የመጀመሪያውን ክፍል እንደጨረሱ ከስር «(ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ክፍል ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)» የሚለውን ተጭነው የጽሑፉን የመጨረሻ ክፍል በቀላሉ ያገኛሉ!
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
የአምኃ_ኢየሱስ_ገብረዮሐንስ_ለስድስተኛ_ጊዜ_ድንገተኛና_አስፈላጊ_የሆነ_የጽሑፍ_መልእክት_ነው።.pdf
2.4 MB
የአምኃ ኢየሱስ ገብረዮሐንስ ለስድስተኛ ጊዜ ድንገተኛና አስፈላጊ የሆነ የጽሑፍ መልእክት ነው‼️ በPDF
#Share_ያድርጉት!!
ሰበር ዜና
ሶማሌ ላንድ ጦርነት ከፈተች!
ዛሬ በ 11/04/2017ዓም
የሶማሌ ላንድ ወታደሮች አዋሌ በተባለ ቦታ በሶማሌ ክልል ህዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት አውጀዋል።
በውጊያው  በርካቶች ሲሞቱ በቁጥር ከፍተኛ የሆኑ ንፁሀን ቁስለኛ ሆነዋል።
አሁንም ውጊያው በሶማሌ ልዩ ሀይል እና በሶማሌ ላንድ ወታደሮች መካከል እንደቀጠለ ነው።
ግዮን-ፕረስ
መረጃ

ዛሬ ታህሳስ 13 ቀን 2017 ዓ.ም ረፋድ 3:00 ሰዓት አካባቢ መነሻውን አዲስ አበባ በማድረግ ወደ ደማርቆስ መንገደኞችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ "የኛ ባስ" ገብረ ጉራቻ ከተማ አቅራቢያ ታግቷል።

ከተሳፋሪዎች መካከል 3 ሴቶች ወድያውኑ ከእገታው ያመለጡ ሲሆን ለማምለጥ የሞከረ አንድ ወጣት ተገድሏል ተብሏል።

ከዚህ በተጨማሪ እገታው ሲፈፀም  በነበረ መደናገጥ 3 የጭነት መኪናዎች ላይ ጉዳት የደረሰ ሲሆን ቀሪዎቹ ተሳፍሪዎች ታግተው የተወሰዱ መሆናቸውን ከእገታው ያመለጡ ተሳፋሪዎች  ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል።
2024/12/26 20:05:24
Back to Top
HTML Embed Code: