Telegram Web Link
🍀🍀
ወር በገባ በ29 ቀን ከበዓላት ሁሉ በላይ የሆነ የአምላካችን የእግዚአብሔር ወልድ በዓል ነው።

ይቺን ቀን በዓለ ወልድ (የእግዚአብሔር ወልድ በዓል) ስንል በዚህች ቀን #ዓለምን_ስለፈጠረባት
#ስለተጸነሰባት
#ስለተወለደባት
#ከሙታን_በመለኮቱ_ኃይል_ስለተነሣባት፣ እናም ዳግም ለፍርድ ስለሚመጣባት እናከብራታለን። የወልድ በዓሉ እንላታለን።

🟢🟡🔴
ኅዳር 29 | ልናከብራቸው የሚገቡ እነዚህ ቅዱሳን፦

ከ81ዱ መጽሐፍት መካከል 8ቱን የሥርዐት መጽሐፍ ከቅዱሳን ሐዋርያት ተቀብሎ፣ ጽፎ ያቆየልን፣ የቅዱስ ጴጥሮስ ሐዋርያ ደቀ መዝሙር #ቅዱስ_ቀሌምንጦስ_ዘሮሜ ሰማዕት የሆነበት፣

በቅዱስ እስጢፋኖስ የተጀመረ ዘመነ ሰማዕትነት በእርሱ የተፈጸመ፣ አርዮስን ያወገዘ ሊቅ
#ቅዱስ_ጴጥሮስ_ተፍጻሜተ_ሰማዕት ያረፈበት፣

በከሃዲው ዲዮቅልጥያኖስ ዘመን ሰማዕት የሆኑ
#47_ሚሊየን_ቅዱሳን የሚታሰቡበት፣

በ18 ዓመቷ የመክስምያኖስን ጣዖት አምላኪ ጠቢባን በመንፈሳዊ እውቀቷ አፍ ያዘጋችና ወደ ሰማዕትነት የመለሰች
#ቅድስት_ካትሪና ሰማዕት የሆነችበት፣

500 ዓመት በተጋድሎ ኖረው፣ 50 ዓመት በፀሐይ ላይ፣ 50 ዓመት በጨረቃ ላይ በክንፋቸው የዞሩት
#አቡነ_ዮሐንስ_ዘጠገሮ የተወለዱበት፣ ➻ www.tg-me.com/Ewnet1Nat/10587

ከአጋንንት ልጅነት ወደ ሥላሴ ልጅነትና ቅድስና በአቡነ ተክለ ሃይማኖትና አቡነ ዜና ማርቆስ ጸሎት የመጡት
#አቡነ_ጼዋ_ለጽድቅ ያረፉበት፣

ተከዜን ለሁለት የከፈሉ
#አቡነ_ገብረ_መስቀል ዘለጋሶ የሚታሰቡበት በዓል ነው።

የቅዱሳንን ገድል ማንበብ ለእውቀት ሳይሆን በነፍስ ዋጋ ለማግኘት ነውና በስማቸው በመማፀን፣ በመዘከር፣ በቃልኪዳናቸው በመታመን በነፍሳችን እንጠቀም።

#እንኳን_አደረሳችሁ
T.me/Ewnet1Nat
📌 በመላው ኢትዮጵያ መብራት ከቁጥጥር ውጭ በሆነ ምክንያት ጠፍቶ ነበር።
Forwarded from አልፋና ዖሜጋ ዘተዋሕዶ (ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ)
🟩 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
🟨 ተዋሕዶ እምነት
🟥 የኖኅ መርከብ
ለውጡን ተከትሎ አንድ ሰሞን ግርግር የፈጠሩ የኦሮሞ ኢስላሚስት አቀንቃኛች አሁን ላይ ፍለፊት አይታዩም፤ ነገር ግን በአሁን ሰአት በድብቅ በከፍተኛ ደረጃ ተደራጅተዋው በኦሮሚያ በተሐያየ ቦታ በኦርቶዶክ ክርስቲያን ላይ ግድያ እየፈጸሙ ይገኛሉ። በአሁን ሰአት ሸኔ ገደላቸው ቸብለው የሚነገሩ ዜናዋች በዚሕ ሕቡ በሆነ መንገድ የሚንቀሳቀሱ የIFLO ስራ ውጤት ነው። በፖሮቴስታንት የሚመራው የሸኔ ቡድን የሚንቀሳቀሰው በምእራብ ወለጋ ሲሆን ፤ አሁን እየተሰሙ ያሉ ወጀ ሸዋ የገባው የገዳይ እና የአፋኝ ቡድን የሚመራር በIFLO ነው። ከሚሴ ላይ ሕውሀትን ደግፎ የቆመው ይሄው የIFLO ክንፍ ነው። እነ ሽመልስ ይሕንን እውነት ይፋ ማድረግ ፖለቲካችንን ያበላሽብናል በሚል የIFLO የአፈናና የግድያ ተግባር ለሸኔ መስጠት ፈልገዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇱🇾 በሊቢያ የተከሰተ ከባድ ዝናብ የሰው ህይወት ሲቀጥፍ ከተሞች በጎርፍ ተዋጡ

በምዕራብ እና ሰሜናዊ ሊቢያ የጣለው ከባድ ዝናብ ከፍተኛ ጎርፍ አስከትሎ በታርሁና አቅራቢያ መኪናቸው የተወሰዱ ሁለት ሰዎች መሞታቸውን የትሪፖሊ የድንገተኛ ህክምና እና ድጋፍ ማዕከል አስታውቋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️🇸🇾 የዘረፋ ቡድኖች ደማስቆ ከሚገኘው የሶሪያ ማዕከላዊ ባንክ ገንዘብ ሲዘርፉ የሚያሳይ ቪዲዮ በማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ተለቀቀ
🇸🇾📹 በደማስቆ የሚገኘው የሶሪያ ፕሬዝዳንት ባሽር አል-አሳድ ቤተ-መንግሥት ላይ የደረሰውን ውድመት እና ዘረፋ የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ተለቋል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📹 🇸🇾 ደማስቆ የሚገኘው የባሽር አል-አሳድ መኖሪያ ቤት መቃጠሉን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇸🇾 የሶሪያ ዋና የወደብ ከተማ በሆነችው ላታኪያ በሀገሪቱ የተፈጠረውን ሁኔታ ተከትሎ ዘረፋ ተጀመረ

ደማስቆ በሚገኘው የመንግሥት መቀመጫም ከፍተኛ ዘረፋ ተፈጽሟል።
2024/12/26 20:21:29
Back to Top
HTML Embed Code: